2 Samuel 11:22 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እቲ ልኡኽ ድማ ከይዱ መጺኡ ንዳዊት ዮኣብ ዝለኣኾ ኩሉ ኣርኣዮ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የኢ​ዮ​አ​ብም መል​እ​ክ​ተኛ ወደ ኢየ​ሩ​ሳ​ሌም ወደ ንጉሡ ሄደ። ደር​ሶም ኢዮ​አብ የነ​ገ​ረ​ውን የጦ​ር​ነ​ቱን ዜና ሁሉ ለዳ​ዊት ነገ​ረው። ዳዊ​ትም በኢ​ዮ​አብ ላይ ተቈጣ። ያንም መል​እ​ክ​ተኛ፥ “ትዋጉ ዘንድ ወደ ከተ​ማዋ ቅጥር ለምን ቀረ​ባ​ችሁ? በቅ​ጥ​ሩም እን​ደ​ም​ት​ቈ​ስሉ አታ​ው​ቁ​ምን? የይ​ሩ​በ​ዓል ልጅ አቤ​ሜ​ሌ​ክን ማን ገደ​ለው? አን​ዲት ሴት ከቅ​ጥር ላይ የወ​ፍጮ መጅ ጥላ​በት በቴ​ቤስ የሞተ አይ​ደ​ለ​ምን? ስለ​ምን ወደ ቅጥሩ ቀረ​ባ​ችሁ?” አለው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) መልእክተኛውም ተነሥቶ ሄደ፥ ኢዮአብም ያዘዘውን ሁሉ ለዳዊት ነገረው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ስለዚህ መልእክተኛው ተነሥቶ ሄደ፤ እዚያ እንደደረሰም ከኢዮአብ የተቀበለውን መልእክት በሙሉ ለዳዊት ነገረው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ኪተቴዳዌ ደንዲደ ብ ጋኪደ፥ እዮኣበ ባረና ኪቴዳዋ ኡባ ዳዊታዉ ኦዴዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Kiitetteeddawe denddiide bi gakkiide, Iyoo'aabe barena kiitteeddawaa ubbaa Daawitaw odeedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Hessa gishshas kiitettida addezi dendi bides; hee bi gakkida mala Iyo7aabey yeddida kiita ubbaa Dawites yeddides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄሳ ጊሻስ ኪቴቲዳ ኣዴዚ ዴንዲ ቢዴስ፤ ሄ ቢ ጋኪዳ ማላ ኢዮኣቤይ ዬዲዳ ኪታ ኡባ ዳዊቴስ ዬዲዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ኪተትዳይስ ብድ እዮኣብ ኪትዳባ ኡባ ዳዊታስ ኦድስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Kiitetidaysi bidi Iyo7aabi kiittidaba ubbaa Dawitas odis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ስለዚህ መልእክተኛው ተነሥቶ ሄደ፤ እዚያ እንደ ደረሰም፣ ከኢዮአብ የተቀበለውን መልእክት በሙሉ ለዳዊት ነገረው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ስለዚህም መልእክተኛው ወደ ዳዊት ሄዶ ኢዮአብ ያዘዘውን ሁሉ እንዲህ ሲል ነገረው፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እቲ ልኡኽ ድማ ኸይዱ ዅሉ እቲ ኢዮኣብ ዝለኣኾ ንዳዊት ነገሮ።
Amharic Tigrinya 2011 እቲ ልኡኽ ድማ ከደ፡ ምላፂኡ ኸኣ እቶ ዮኣብ ዝለአኮ ዂሉ ንዳዊት ነገሮ።