2 Samuel 11:21 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ንኣቢሜሌክ ወዲ የሩበሰት መን ስዒርዎ፧ ኣብ ቴቤስ ከም ዝሞተ፡ ሓንቲ ሰበይቲ ካብ መንደቕ መፍረዪ እምኒዶ ኣይደርበየቶን፧ ስለምንታይ ናብ መንደቕ ቀሪብካ? ሽዑ በል፦ ባርያኻ ኡርያ እቲ ሄታዊ እውን ሞይቱ እዩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የኔር ልጅ የይሩበዓልን ልጅ አቤሜሌክን ማን ገደለው? አንዲት ሴት ከቅጥር ላይ የወፍጮ መጅ ጥላበት የሞተ አይደለምን? ስለምን ወደ ቅጥሩ እንደዚህ ቀረባችሁ? አንተም፦ ባሪያህ ኬጤያዊው ኦርዮ ደግሞ ሞተ በለው።” |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የሩቤሼትን ልጅ አቤሜሌክን ማን ገደለው? ከቅጥር ላይ የወፍጮ መጅ ጥላ በቴቤስ ላይ የገደለችው አንዲት ሴት አይደለችምን? ስለ ምን ወደ ቅጥሩ እንደዚህ ቀርባችሁ? ብሎ ንጉሡ ሲቈጣ ብታይ፥ አንተ። ባሪያህ ኬጢያዊው ኦርዮ ደግሞ ሞተ በለው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | የይሩቤሼትን ልጅ አቤሜሌክን የገደለው ማነው? በቴቤጽ ከግንብ ቅጥር የወፍጮ መጅ ለቃበት የገደለችው አንዲት ሴት አይደለችምን? ታዲያ እናንተስ ወደ ግንቡ ቅጥር ይህን ያህል የተጠጋችሁት ለምንድን ነው?’ አንተም መልሰህ፥ ‘አገልጋይህ ሒታዊው ኦርዮም ሞቷል’ ብለህ ንገረው።” |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ጌዶና ናኣ አብመሌካ ኦን ዎዴ? ጋጭያ ማይድያ ግምቢያ ጼራና ዱገ ኦላደ፥ ተበጻ ግያ ሳኣን እት ማጫውና ዎዱ ግደኬ? ያትና፥ ህንተንቱ ግምቢያኮ አያዉ ሺቄድቴ?’ ያጊደ ኦችያዋ ግዶፐ ኔን ካትያ፥ ‘ነ ቆማይ፥ ሂትያ ኦርዮንካ ሀይቄዳ’ ያጋ” ያጊደ አዛዜዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Geedoona na'aa Abimeleeka ooni wod'eeddee? Gaac'c'iyaa mayddiyaa gimbbiyaa s'eeraana duge olaade, Tebes'a giyaa sa'aan itti mac'c'awunna wod'aaddu gidekkee? Yaatina, hinttenttu gimbbiyaakko ayaw shiik'eedditee?› yaagiide oochchiyaawaa gidooppe neeni kaatiyaa, ‹Ne k'oomay, Hiitiyaa Ooriyoonikka hayk'k'eedda› yaaga» yaagiide azazeedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Yerubesheete naa Abimelekke issi maccassaya Teebeesen gimbeza kaarara woxa mayde yeddada wodhabeekkee? Histtiin intte ays hessa keena gede gimbezaakko shiiqidetii?› gi oychchiko nenikka izas zaarada, ‹Hiite dere as ne oosanchcha Ooriyoy hayqqides› gaada yoota» gides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ዬሩቤሼቴ ና ኣቢሜሌኬ ኢሲ ማጫሳያ ቴቤሴን ጊምቤዛ ካራራ ዎጻ ማይዴ ዬዳዳ ዎቤኬ? ሂስቲን ኢንቴ ኣይስ ሄሳ ኬና ጌዴ ጊምቤዛኮ ሺቂዴቲ?› ጊ ኦይቺኮ ኔኒካ ኢዛስ ዛራዳ፥ ‹ሂቴ ዴሬ ኣስ ኔ ኦሳንቻ ኦሪዮይ ሃይቂዴስ› ጋዳ ዮታ» ጊዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ገድዮና ናአይ አብመለከይ ዋንድ ሀይቅዳኮ አኬከከቲ? ማይደ ግምብያ ቦላራ ዱገ ሆላዳ ተበሳ ጌተትያ በሳን ዎዳይ እስ ማጫስ ግደኬ? ያትን፥ ህንተ ግምብያኮ አይስ ሺቅደቲ?’ ያግድ ኦይችኮ፥ ኔኒ፥ ‘ነ አይለይ፥ ህተ አደይ ኦርዮንካ ሀይቅስ’ ” ያጋ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Gediyoona na7ay Abimelekey waanidi hayqidaako akeekeketii? Mayde gimbiya bollara duge holada Tebesa geetetiya bessan wodhiday issi maccas gidekee? Yaatin, hinte gimbiyako ayis shiiqidetii?’ yaagidi oychiko, neeni, ‘Ne aylley, Hite addey Ooriyoonika hayqis’ ” yaaga. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | የይሩቤሼትን ልጅ አቤሜሌክን የገደለው ማነው? በቴቤስ ከግንብ ቅጥር የወፍጮ መጅ ለቅቃበት የገደለችው አንዲት ሴት አይደለችምን? ታዲያ እናንተስ ወደ ግንቡ ቅጥር ይህን ያህል የተጠጋችሁት ለምንድን ነው?’ በማለት ቢጠይቅህ፣ አንተም መልሰህ፣ ‘አገልጋይህ ኬጢያዊው ኦርዮም ሞቷል’ ብለህ ንገረው።” |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | የጌዴዎን ልጅ አቤሜሌክ እንዴት እንደ ሞተ አታስታውሱምን? እርሱን ቴቤጽ ተብሎ በሚጠራ ስፍራ አንዲት ሴት ከግንብ ላይ የወፍጮ ድንጋይ ናዳ በመጣል ገደለችው፤ ታዲያ እናንተ ወደ ግንብ የተጠጋችሁት ለምንድን ነው?’ ንጉሡ ይህን ጥያቄ ቢያቀርብልህ፥ ‘የጦር መኰንንህ ኦርዮም ተገድሎአል’ ብለህ ንገረው።” |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እቲ ኣብ ቴቤፅ ዝሞተ ኣቢሜሌክ ወዲ የሩበሼት መን ድዩ ዝቐተሎ? ሰበይቲዶ ኣይኮነትን ካብ ልዕሊ መንደቕ መዲድ ዝደርበየትሉ? ስለ ምንታይ ናብ መንደቕ ቀረብኩም?’ እንተበለካ፥ ሽዑ ንስኻ፦ ‘ኣገልጋሊኻ ኦርዮ እቲ ኬጢያዊ ኸዓ ሞይቱ’ በሎ።” |
| Amharic Tigrinya 2011 | እቲ ኣብ ቴቤጽ ዝሞተ ኣቢሜለክ ወዲ የዱባሼት መን እዩ ዝቐተሎ∶: ሰበይቲ ደይኰነትን ካብ ልዕሊ መንደቕ መዲድ ዝደርበየትሉ∶: ስለምንታይ ናብ መንደቕ ቀረብኩም∶: ሽዑ ንስኻ ድማ፡ ጊልያኻ ኡርያ እቲ ሔታዊ ኸኣ ሞይቱ፡ በሎ። |