2 Samuel 11:20 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ቍጥዓ እቲ ንጉስ እንተ ተላዒሉ፡ ከምዚ እንተ እንተ በለኩም ድማ፡ ስለምንታይ ኣብ ውግእ ኸለኹም ናብታ ኸተማ ኸምዚ ቐሪብኩም፧ ካብ መንደቕ ከም ዝትኩሱ ኣይትፈልጡን ዲኹም?
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ንጉሡ ቢቈጣ፥ እን​ዲ​ህም ቢል፦ ልትዋጉ ወደ ከተ​ማ​ዪቱ ለምን ቀረ​ባ​ችሁ? ከቅ​ጥሩ በላይ ፍላጻ እን​ዲ​ወ​ረ​ወር አታ​ው​ቁ​ምን?
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ስትዋጉ ወደ ከተማይቱ ለምን ቀረባችሁ? ከቅጥሩ በላይ ፍላጻ እንዲወረወር አታውቁምን?
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ንጉሡ በቁጣ ቱግ ብሎ እንዲህ ይልህ ይሆናል፥ ‘ለመውጋት ስትሉ ይህን ያህል ወደ ከተማዪቱ የተጠጋችሁት ስለ ምንድነው? ከግንቡ ቅጥር በላይ ፍላጻ እንደሚሰዱባችሁ አታውቁም ኖሮአል?
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ኦን ኤሪ፥ ካቲ ሀንቁዋ ኤጽ ከሳና፤ ሀንቀቲደ ኔና፥ ‘ህንተ ኡንቱንቱና ኦለታናዉ ካታማኮ አያዉ ሎይ ሺቄድቴ? ኡንቱንቱ ግምቢያ ጼራና ዎንዳፍያን ዱካናዋ ኤርበይክተየ?
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) ooni erii, kaatii hank'k'uwaa ees's'i kessana; hank'k'ettiide neena, ‹Hintte unttunttunna olettanaw katamaakko ayaw loytsi shiik'eedditee? Unttunttu gimbbiyaa s'eeraana wonddaafiyaan dukkanawaa eribeykkiteyye?
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Kawozi ne bolla hanqettidi, ‹Intte olettanaas ays hessa mala katamaykko keehi shiiqidetii? Gimbeza kaarara intte bolla wondafe dukkanayssa erekketii?
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ካዎዚ ኔ ቦላ ሃንቄቲዲ፥ ‹ኢንቴ ኦሌታናስ ኣይስ ሄሳ ማላ ካታማይኮ ኬሂ ሺቂዴቲ? ጊምቤዛ ካራራ ኢንቴ ቦላ ዎንዳፌ ዱካናይሳ ኤሬኬቲ?
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ካዎይ ሸነትድ፥ ‘ህንተ ኤንታራ ኦለታናዉ ካታማኮ አይስ ሺቅደቲ? ኤንቲ ግምብያ ቦላ ኤቅድ ዶንገን ዱካናይሳ ኤረከቲ?
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) kawoy shenetidi, ‘Hinte entara oletanaw katamaako ayis shiiqidetii? Enti gimbiya bolla eqidi dongen dukanaysa ereketii?
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ንጉሡ በቍጣ ቱግ ብሎ ‘ለመዋጋት ስትሉ ይህን ያህል ወደ ከተማዪቱ የተጠጋችሁት ስለ ምንድን ነው? ከግንቡ ቅጥር በላይ ፍላጻ እንደሚሰድዱባችሁ አታውቁም ኖሯል?
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ንጉሡ ተቈጥቶ እንዲህ ይልህ ይሆናል፥ ‘እነርሱን ለመውጋት ወደ ከተማይቱ ለምን ተጠጋችሁ? በግንብ ላይ ሆነው ፍላጻዎችን እንደሚወረውሩባችሁ አላወቃችሁምን?
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ንጉስ ኰርዩ ‘ስለ ምንታይከ ኽትዋግኡ ኢልኩም ናብታ ኸተማ ቐረብኩም? ካብ ልዕሊ እቲ መንደቕ ቀስቲ ኸም ዝውርውሩዶ ኣይትፈልጡን ኢኹም?
Amharic Tigrinya 2011 ሽዑ ኪኸውን እዩ፡ ንጉስ ኰርዩ እንተ በለካ፡ ስለምንታይከ ኽትዋግኡ ኢልኩም ናብታ ኸተማ ቐረብኩም፡ ካብ ልዕሊ እቲ መንደቕ ከም ዚውርወሩዶ ኣይትፈልጡን ኢኹም∶: