2 Samuel 11:17 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እቶም ሰብ እታ ኸተማ ድማ ወጺኦም ምስ ዮኣብ ተዋግኡ፣ ገለ ኻብ ባሮት ዳዊት ከኣ ወደቑ። ኡርያ እቲ ሄታውን ሞተ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የከ​ተ​ማ​ዪ​ቱም ሰዎች ወጥ​ተው ከኢ​ዮ​አብ ጋር ተዋጉ፤ ከዳ​ዊ​ትም አገ​ል​ጋ​ዮች ከሕ​ዝቡ አን​ዳ​ንዱ ወደቁ፤ ኬጤ​ያ​ዊው ኦር​ዮም ደግሞ ሞተ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የከተማይቱም ሰዎች ወጥተው ከኢዮአብ ጋር ተዋጉ፤ ከዳዊትም ባሪያዎች ከሕዝቡ አንዳንዱ ወደቁ፤ ኬጢያዊው ኦርዮም ደግሞ ሞተ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የከተማዪቱም ሰዎች ወጥተው ከኢዮአብ ጋር ጦርነት ገጠሙ፤ ከዳዊት ሠራዊት ውስጥ ጥቂቶቹ ወደቁ፤ እንዲሁም ሒታዊው ኦርዮንም ሞተ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ካታማ አሳቱ ከሲደ ዮኣባና ኦለትና፥ ዳዊታ ኦላንቻቱዋፐ አማራቱ ሀይቄድኖ፤ ሂትያ ኦርዮንካ ሀይቄዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Katamaa asatuu kesiide Yoo'aabana olettina, Daawita olanchchatuwaappe amaratuu hayk'k'eeddino; Hiitiyaa Ooriyoonikka hayk'k'eedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Katamayin diza asay kezidi Iyo7aabera ola danxxides; Dawite olanchchatappe guuththati kundida; hessaththoka Hiite dere as Ooriyoy hayqqides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ካታማዪን ዲዛ ኣሳይ ኬዚዲ ኢዮኣቤራ ኦላ ዳንጺዴስ፤ ዳዊቴ ኦላንቻታፔ ጉቲ ኩንዲዳ፤ ሄሳካ ሂቴ ዴሬ ኣስ ኦሪዮይ ሃይቂዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ካታማ አሳት ከይድ እዮኣባራ ኦለትዶሶና። ዳዊታ ኦላንቾታፐ ጉ አሳት ሀይቅዶሶና፤ ኦርዮን ህተ አደይካ ሀይቅስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Katamaa asati keyidi Iyo7aabara oletidosona. Dawita olanchotape guutha asati hayqidosona; Ooriyooni Hite addeyka hayqis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የከተማዪቱም ሰዎች ወጥተው ከኢዮአብ ጋር ጦርነት ገጠሙ፤ ከዳዊት ሰራዊት ውስጥ ጥቂቶቹ ወደቁ፤ እንዲሁም ኬጢያዊው ኦርዮም ሞተ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 የጠላት ወታደሮች ከከተማይቱ ወጥተው የኢዮአብን ሠራዊት ወጉ፤ ከዳዊት የጦር መኰንኖች ጥቂቶቹ ሞቱ፤ ኦርዮም አብሮ ሞተ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ሰብ እታ ኸተማ ኸዓ ወፂኦም ንኢዮኣብ ተዋግእዎ። ካብ ሰራዊት ዳዊት ድማ ውሑዳት ወደቑ፤ ኦርዮ እቲ ኬጢያዊውን ኣብኡ ሞተ።
Amharic Tigrinya 2011 ሰብ እታ ኸተማ ኸኣ ወጺኦም ንዮኣብ ተዋግእዎ። ኡርያ ሔታዊውን ሞተ።