2 Samuel 11:10 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ንዳዊት ድማ፡ ኡርያ ናብ ቤቱ ኣይወረደን፡ ምስ በልዎ፡ ዳዊት ንኡርያ፡ ካብ ጕዕዞኻዶ ኣይኰንካን መጺእካ፧ ሽዑ ንምንታይ ናብ ገዛኻ ዘይወረድካ?
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) “ኦርዮ ወደ ቤቱ አል​ሄ​ደም” ብለው ለዳ​ዊት ነገ​ሩት፤ ዳዊ​ትም ኦር​ዮን፥ “አንተ ከመ​ን​ገድ የመ​ጣህ አይ​ደ​ለ​ህ​ምን? ስለ​ምን ወደ ቤትህ አል​ወ​ረ​ድ​ህም?” አለው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ኦርዮ ወደ ቤቱ አልሄደም ብለው ለዳዊት ነገሩት፤ ዳዊትም ኦርዮን። አንተ ከመንገድ የመጣህ አይደለምን? ስለ ምን ወደ ቤትህ አልወረድህም? አለው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ዳዊት፥ “ኦርዮ ወደ ቤቱ አልሄደም” መባሉን ሲሰማ ኦርዮንን፥ “ከመንገድ ገና አሁን መግባትህ አይደለምን? ወደ ቤትህ ያልሄድኸው ለምንድን ነው?” ሲል ጠየቀው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year “ኦርዮን ባረ ሶ ብቤና” ግያዋ ዳዊተ ስሴዳ፤ ኦርዮና፥ “ኔን ሃኮ ሳፐ ያዳ ግድኪ? ነ ሶ አያዉ ባበይኪ?” ያጊደ ኦቼዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) «Ooriyooni bare soo bibeena» giyaawaa Daawite siseedda; Ooriyoona, «Neeni haako saappe yaadda gidikkii? Ne soo ayaw babeykkii?» yaagiide oochcheedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Dawiti, «Ooriyoy baso bibeenna» gizayssa siyida mala Ooriyo, «Ne buro ogeppe gelo bolla daasa diikkii? Neso ays babeekkii?» gi oychchides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ዳዊቲ፥ «ኦሪዮይ ባሶ ቢቤና» ጊዛይሳ ሲዪዳ ማላ ኦሪዮ፥ «ኔ ቡሮ ኦጌፔ ጌሎ ቦላ ዳሳ ዲኪ? ኔሶ ኣይስ ባቤኪ?» ጊ ኦይቺዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ኦርዮን ባ ሶ ቦናይሳ ዳዊቲ ስእድ፥ “ኔኒ ሃሆሶፐ ያዳሳ ግድኪ? ነ ሶ አይስ ባብኪ?” ያግድ ኦይችስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Ooriyooni ba soo boonnaysa Dawiti si7idi, “Neeni haahosoope yadasa gidikii? Ne soo ayis babikii?” yaagidi oychis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ዳዊት፣ “ኦርዮን ወደ ቤቱ አልሄደም” መባሉን ሲሰማ ኦርዮን፣ “ከመንገድ ገና አሁን መግባትህ አይደለምን? ወደ ቤትህ ያልሄድኸው ለምንድን ነው?” ሲል ጠየቀው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ኦርዮ ወደ ቤቱ አለመሄዱን ዳዊት በሰማ ጊዜ “ብዙ ጊዜ ከቤተሰብህ ተለይተህ እነሆ አሁን ገና መመለስህ ነው፤ ታዲያ ወደ ቤትህ ያልሄድከው ስለምንድን ነው?” ሲል ጠየቀው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ንዳዊት “ኦርዮ ናብ ቤቱ ኣይወረደን” ኢሎም ምስ ነገርዎ ድማ፥ ዳዊት ንኦርዮ “ንስኻ ኻብ በረኻ መፂእኻ እንተለኻስ ስለ ምንታይ ናብ ገዛኻ ዘይኸድካ?” በሎ።
Amharic Tigrinya 2011 ንዳዊት፡ ኡርያስ ናብ ቤቱ፡ ኣይወረደን፡ ኢሎም ምስ ነገርዎ ድማ፡ ዳዊት ንኡርያ፡ ንስኻ ኻብ መገዲ መጺእካ ደይኰንካን∶: ስለምንታይከ ናብ ቤትካ ዘይወረድካ∶: በሎ።