2 Samuel 10:4 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ስለዚ ሃኑን ንባሮት ዳዊት ወሲዱ ፍርቂ ጭሕሞም ላጺዩ፡ ክዳውንቶም ኣብ ማእከል ክሳዕ መዓኮሮም ቆሪጹ ሰደዶም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ሐኖንም የዳዊትን አገልጋዮች ወስዶ የጢማቸውን ገሚስ ላጨ፤ ልብሳቸውንም እስከ ወገባቸው ድረስ ከሁለት ቀድዶ ሰደዳቸው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ሐኖንም የዳዊትን ባሪያዎች ወስዶ የጢማቸውን ገሚስ ላጨ፥ ልብሳቸውንም እስከ ወገባቸው ድረስ ከሁለት ቀድዶ ሰደዳቸው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ስለዚህ ሐኑን የዳዊትን አገልጋዮች ይዞ፥ የእያንዳንዳቸውን ጢም በከፊል ላጨ፥ ልብሳቸውንም ወገባቸው ድረስ አሳጥሮ በመቁረጥ መልሶ ሰደዳቸው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሀኑን ዳዊተ ኪቴዳዋንታ ኦይቂደ፥ ኡንቱንቱ ቡቻፐ ባጋ ሜዴዳ፤ ኡንቱንቱ ማዩዋካ ኡትያ ዱልያ ባጋፐ ቃንጽ አኪደ፥ ኡንቱንታ የዴዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hanuuni Daawite kiitteeddawantta oyk'k'iide, unttunttu buuchchaappe bagga meedeedda; unttunttu mayuwaakka uttiyaa dulliyaa baggappe k'ans's'i akkiide, unttuntta yeddeedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hessa gishshas Haanooney Dawite asata oykkidi issaa issaa buuch baggasi meedides; istti may7ida may7ozakka pude xeessa gaththi qanxxi yeddides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄሳ ጊሻስ ሃኖኔይ ዳዊቴ ኣሳታ ኦይኪዲ ኢሳ ኢሳ ቡች ባጋሲ ሜዲዴስ፤ ኢስቲ ማይኢዳ ማይኦዛካ ፑዴ ጼሳ ጋ ቃንጺ ዬዲዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሀኑኒ ዳዊቲ ኪትዳ አሳታ ኦይክድ፥ ኤንታ ቡቻፈ ባጋ ሜድስ፤ ኤንታ ማኡዋ ጋርሳፈ ዱለ ጋካናዉ ቃንፅድ ኤንታ የድስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Hanuni Dawiti kiitida asata oykidi, enta buuchaafe baggaa meedis; enta ma7uwa garsafe dulle gakanaw qanxidi enta yeddis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ስለዚህ ሐኖን የዳዊትን ሰዎች ይዞ፣ የእያንዳንዳቸውን ጢም በከፊል ላጨ፣ ልብሳቸውንም ወገባቸው ድረስ አሳጥሮ በመቍረጥ መልሶ ሰደዳቸው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ሐኑን የዳዊትን መልእክተኞች ይዞ በአንድ በኩል ጺማቸውን ላጨ፤ ልብሳቸውንም በመቊረጥ እስከ ወገባቸው አሳጥሮ አባረራቸው፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ሽዑ ሓኖን ንኣገልገልቲ ዳዊት ወሲዱ፥ ፍርቂ ጭሕሞም ላፅዩ፥ ፈፍርቂ ኽዳውንቶም ከዓ ኽሳዕ ጥቓ ማዕጠቖኦም ቈሪፁ ሰደዶም። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ሽዑ ሓኑን ንገላዉ ዳዊት ወሲዱ፡ ፈፈረቓ ጭሕሞም ድማ ላጽዩ፡ ፈረቓ ኽዳውንቶም ከኣ ከክስእዕ መዓኰሮም ቈሪጹ ሰደዶም። |