2 Kings 9:32 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ገጹ ናብ መስኮት ኣልዒሉ ድማ፡ ኣብ ጎነይ መን ኣሎ፧ መን? ክልተ ሰለስተ ስሉባት ድማ ይጥምትዎ ነበሩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ፊቱንም አቅንቶ በመስኮቱ አያት። “አንቺ ማን ነሽ? ወደዚህ ወደ እኔ ውረጂ” አላት። ከዚህም በኋላ ሁለት ጃንደረቦች ወደ እርሱ ተመለከቱ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ፊቱንም ወደ መስኮቱ አንሥቶ። ከእኔ ጋር ማን ነው? አለ። ሁለት ሦስትም ጃንደረቦች ወደ እርሱ ተመለከቱ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ኢዩ ቀና ብሎ ወደ ላይ በመመልከት ድምፁን ከፍ አድርጎ “ከእኔ ጋር የሚተባበር ማን ነው?” ሲል ጮኸ፤ ቁጥራቸው ከሁለት እስከ ሦስት የሆነ የቤተ መንግሥት ባለ ሥልጣኖች በመስኮት ብቅ ብለው ወደ እርሱ ተመለከቱ፤ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ኢዩ ፑደ ማስኮትያኮ ጼሊደ፥ “ላ ታ ባጋ ግዳናዌ ኦኔ? አነ ኦኔ?” ያጌዳ። ላኡ ዎይ ሄዙ ሱንቱ አኮ ጼሌድኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Iyu pude maskkootiyaakko s'eelliide, «Laa ta bagga gidanawe oonee? Ane oonee?» yaageedda. Laa"u woy heezzu suntsatuu aakko s'eelleeddino. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Iyuy izo pude xeellidi, «Ne oonee?» Tanara maadettanay oonee? gishe waassi xeygides. Izi waassiin nam7u woykko heedzdzu gundulati duge izakko xeellida. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢዩይ ኢዞ ፑዴ ጼሊዲ፥ «ኔ ኦኔ?» ታናራ ማዴታናይ ኦኔ? ጊሼ ዋሲ ጼይጊዴስ። ኢዚ ዋሲን ናምኡ ዎይኮ ሄ ጉንዱላቲ ዱጌ ኢዛኮ ጼሊዳ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | እዩይ ፑደ ማስኮትያኮ ፄልድ፥ “ታ ባጋ ግዳናይ ኦኔ? ኦኔ?” ያግስ። ናምኡ ዎይኮ ሄ ሹፋት እያ ፄልዶሶና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Iyyuy pude maskootiyako xeellidi, “Ta bagga gidanay oonee? Oonee?” yaagis. Nam7u woyko heedzu shuufati iya xeellidosona. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ቀና ብሎ ወደ መስኮቱ ተመለከተና፣ “ማነህ አንተ? ማነው የሚተባበረኝ” ሲል ጮኾ ተጣራ። ሁለት ሦስት ጃንደረቦችም ቍልቍል ወደ እርሱ ተመለከቱ፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ኢዩ ቀና ብሎ ወደ ላይ በመመልከት ድምፁን ከፍ አድርጎ “ከእኔ ጋር የሚተባበር ማን ነው?” ሲል ጮኸ፤ ቊጥራቸው ከሁለት እስከ ሦስት የሆነ የቤተ መንግሥት ባለ ሥልጣኖች በመስኮት ብቅ ብለው ወደ እርሱ ተመለከቱ፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ኢዩ ኸዓ ገፁ ናብ መስኮት ኣንቃዕሪሩ፥ “ምሳይ ዝሓብር መን ኣሎ? መን?” በለ። ሽዑ ኽልተ፥ ሰለስተ ስሉባት ናብኡ ንታሕቲ ጠመቱ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ንሱ ኸኣ ገጹ ናብ መስኰት ኣንቃዕሪሩ፡ ምሳይ መን ኣሎ መን በለ። ሽዑ ኽልተ ሰለስተ ስሉባት ናብኡ ኣቢሎም ግልጽ በሉ። |