2 Kings 9:30 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | የሁ ኣብ ይዝሬል ምስ በጽሐ፡ ኢዛቤል ብዛዕባ እዚ ሰምዐት። ገጻ ቀቢኣ ድማ ርእሳ ኣድኪማ ብመስኮት ጠመተት። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ኢዩም ወደ ኢይዝራኤል ሄደ፤ ኤልዛቤልም ይህን በሰማች ጊዜ ዐይንዋን ተኳለች፤ ራስዋንም አስጌጠች፤ በመስኮትም ዘልቃ ትመለከት ነበር። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ኢዩም ወደ ኢይዝራኤል መጣ፤ ኤልዛቤልም በሰማች ጊዜ ዓይንዋን ተኳለች፥ ራስዋንም አስጌጠች፥ በመስኮትም ዘልቃ ትመለከት ነበር። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | በዚህም ጊዜ ኢዩ ወደ ኢይዝራኤል ደረሰ፤ ኤልዛቤልም ይህን የሆነውን ነገር ሰምታ ዐይንዋን ተኳለች፤ ጠጉርዋንም ተሠርታ በቤተ መንግሥቱ ሰገነት ላይ በመስኮት አዘንብላ ቁልቁል መንገዱን ትመለከት ነበር። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄዋፐ ጉይያን፥ ኢዩ እዝራኤላ ካታማ ቤዳ። ኤልዛቤላ ሄዋ ስሴዳ ዎደ፥ ባረ አይፍያ ኦካደ፥ ባረ ሁጲያካ ፕጻደ፥ ማስኮትያና ዱገ ኦግያ ጼላዱ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hewaappe guyyiyaan, Iyu Iziraa'eela katamaa beedda. Elzzaabeela hewaa siseedda wode, bare ayfiyaa okkaadde, bare huup'iyaakka pis'aade, maskkootiyaanna duge ogiyaa s'eellaaddu. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hessafe guye Iyuy gede Izra7eele bides; Elzabeela hessa siyada, ba ayfeso tiyettada, ba hu7e lo7eththa giigsada maskootera duge xeelladus. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄሳፌ ጉዬ ኢዩይ ጌዴ ኢዝራኤሌ ቢዴስ፤ ኤልዛቤላ ሄሳ ሲያዳ፥ ባ ኣይፌሶ ቲዬታዳ፥ ባ ሁኤ ሎኤ ጊጊሳዳ ማስኮቴራ ዱጌ ጼላዱስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሄሳፈ ጉየ፥ እዩይ እዝራኤላ ብስ። ኤልዛቤላ ሄሳ ስእዳ ዎደ፥ ባ አይፍያ ትያዳ፥ ባ ሁጵያ ፕፃዳ፥ ማስኮትያራ ዱገ ኦግያ ፄላሱ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Hessafe guye, Iyyuy Izra7eela bis. Elzabeela hessa si7ida wode, ba ayfiya tiyada, ba huuphiya pixada, maskootiyara duge ogiya xeellasu. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ከዚያም ኢዩ ወደ ኢይዝራኤል ሄደ፤ ኤልዛቤልም ይህን በሰማች ጊዜ ዐይኗን ተኳኵላ፣ ጠጕሯንም አሰማምራ በመስኮት ትመለከት ነበር። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | በዚህም ጊዜ ኢዩ ወደ ኢይዝራኤል ደረሰ፤ ኤልዛቤልም ይህን የሆነውን ነገር ሰምታ ዐይንዋን ተኳለች፤ ጠጒርዋንም ተሠርታ በቤተ መንግሥቱ ሰገነት ላይ በመስኮት አዘንብላ ቊልቊል መንገዱን ትመለከት ነበር። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ብድሕሪዙይ ኢዩ ናብ ኢይዝራኤል መፀ፤ ኤልዛቤል ነዙይ ምስ ሰምዐት ኣዒንታ ተዅሒላ ርእሳውን ተቘኒና ብመስኮት ኮይና ትጥምት ነበረት። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ኢዛቤል ድማ የሁ ናብ ይዝርኤል ከም ዝመጸ ምስ ሰምዔት፡ ኣዒንታ ተዂሒላ፡ ርእሳ ኸኣ ተሰሪሓ ብመስኰት ኰይና ትጥምት ነበረት። |