2 Kings 9:26 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ብሓቂ፡ ትማሊ ደም ናቦትን ደም ደቁን ርኤኹ፡ ይብል እግዚኣብሄር። ኣነ ድማ ኣብዚ ቦታ እዚ ክፈድየኩም እየ፡ ይብል እግዚኣብሄር። ሕጂ ድማ ከም ቃል እግዚኣብሄር ሒዝካ ኣብ ጸፍሒ መሬት ደርብዮ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) በእ​ው​ነት የና​ቡ​ቴ​ንና የል​ጆ​ቹን ደም ትና​ን​ትና አይ​ቻ​ለሁ፥ ይላል እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር፥ በዚ​ህም እርሻ እበ​ቀ​ለ​ዋ​ለሁ፥ ይላል እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር። ስለ​ዚህ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር እንደ ተና​ገ​ረው ቃል ወስ​ደህ በእ​ር​ሻው ውስጥ ጣለው።”
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) በእውነት የናቡቴንና የልጆቹን ደም ትናንትና አይቻለሁ፥ ይላል እግዚአብሔር፥ በዚህም እርሻ እመልስብሃለሁ፥ ይላል እግዚአብሔር። ስለዚህ እግዚአብሔር እንደ ተናገረው ቃል ወስደህ በእርሻው ውስጥ ጣለው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ‘ትናንትና የናቡቴንና የልጆቹን መገደል አየሁ፤ በዚሁ እርሻ ላይ እንደምቀጣህ እምላለሁ’ የሚል ነበር።” ስለዚህ ኢዩ “እግዚአብሔር የተናገረው ቃል ይፈጸም ዘንድ የኢዮራምን ሬሳ አንሥተህ የናቡቴ ርስት በነበረው እርሻ ላይ በመወርወር ጣለው” ሲል የቅርብ ረዳቱን አዘዘ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሄ ዎደ መና ጎዳይ፥ ‘ናቡተ ሱነ አ አቱማዋ ናናቱዋ ሱ ታን ዝኖ በኣድ፤ ሄዋ አጩዋ ታን ኔና ቱሙ ሀ ጋደን ጭግሳና’ ያጌዳ። ሀእ ስም መና ጎዳይ ጌዳዋዳን፥ ዮራማ ደንደ፥ ሀ ጋደን ኦላ” ያጌዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) He wode Med'ina Goday, ‹Naabute suutsaanne Aa attumawaa naanatuwaa suutsaa taani zino be'aaddi; hewaa ac'uwaa taani neena tumu ha gaden c'igissana› yaageedda. Ha"i simmi Med'ina Goday geeddawaadan, Yoraama dentsaade, ha gaden ola» yaageedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) GODAY, ‹Tani zine Naabute suuththinne iza nayta suuth beyadis. Neni hayssa ha gadezan halo kessana mala kaseta giigsadis› gees; ha7ikka GODAA qaalay kaseti yootida mala denththada hayssa ha goshshaa giddon yegga» gides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጎዳይ፥ ‹ታኒ ዚኔ ናቡቴ ሱኔ ኢዛ ናይታ ሱ ቤያዲስ። ኔኒ ሃይሳ ሃ ጋዴዛን ሃሎ ኬሳና ማላ ካሴታ ጊጊሳዲስ› ጌስ፤ ሃኢካ ጎዳ ቃላይ ካሴቲ ዮቲዳ ማላ ዴንዳ ሃይሳ ሃ ጎሻ ጊዶን ዬጋ» ጊዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሄ ዎደ ጎዳይ፥ ‘ናቡተ ሱነ እያ አደ ናይታ ሱ ታኒ ዝነ በአስ፤ ሄሳ አጩዋ ታኒ ነና ቱማ ሀ ጋደን ቃንፅሳና’ ያግስ። ሀእ ስሚድ ጎዳይ ግዳይሳዳ፥ እዮራማ ደንዳ፥ ሀ ጋደን ሆላ” ያግስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) He wode Goday, ‘Naabute suuthaanne iya adde nayta suuthaa taani zine be7as; hessa acuwa taani nena tuma ha gaden qanxisana’ yaagis. Ha77i simmidi Goday gidaysada, Iyoraama denthada, ha gaden hola” yaagis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ‘ትናንት የናቡቴንና የልጆቹን ደም አይቻለሁ፤ ይላል እግዚአብሔር ’ ይህንም በዚሁ ዕርሻ ላይ በርግጥ አንተው እንድትከፍል አደርግሃለሁ፤ ይላል እግዚአብሔር ፤ አሁንም በእግዚአብሔር ቃል በተነገረው መሠረት አንሣውና በዚሁ ዕርሻ ውስጥ ጣለው።”
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ‘ትናንትና የናቡቴንና የልጆቹን መገደል አየሁ፤ በዚሁ እርሻ ላይ እንደምቀጣህ እምላለሁ’ የሚል ነበር።” ስለዚህ ኢዩ “እግዚአብሔር የተናገረው ቃል ይፈጸም ዘንድ የኢዮራምን ሬሳ አንሥተህ የናቡቴ ርስት በነበረው እርሻ ላይ በመወርወር ጣለው” ሲል የቅርብ ረዳቱን አዘዘ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ‘ነቲ ደም ናቡቴን ደም ደቁን ብርግፅ ትማሊ ሪአዮ እየ፥ ይብል እግዚኣብሄር፤ ኣነውን ኣብዛ ግራት እዚኣ ክፈድየካ እየ፤ ይብል እግዚኣብሄር።’ ሕዚ ኸዓ ኸምቲ እግዚኣብሄር ዝበሎ ወሲድካ ኣብታ ግራት ናቡቴ ደርብዮ” በሎ።
Amharic Tigrinya 2011 ነቲ ደም ናቦትን ደም ደቁን ብርግጽ ትማሊ ርእየዮ እየ፡ ይብል እግዚኣብሄር፡ ኣነውን ኣብዛ ግራት እዚኣ ኽፈድየካ እየ፡ ይብል እግዚኣብሄር። ሕጂ ኸኣ ከምቲ ዘረባ እግዚኣብሄር ወሲድካስ ኣብታ ግራት ደርብዮ፡ በሎ።