2 Kings 9:25 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሽዑ የሁ ንቢድቃር፡ ሓለቓኡ፡ ኣልዒልካ ኣብ መሬት ናቦት ይዝሬላዊ ደርብዮ፡ በሎ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ኢዩም ጋሻጃግሬውን ቢድቃርን እንዲህ አለው፥ “አንሥተህ በኢይዝራኤላዊው በናቡቴ እርሻ ጣለው፤ አንተና እኔ ጎን ለጎን በፈረስ ተቀምጠን አባቱን አክዓብን በተከተልን ጊዜ እግዚአብሔር እንዲህ ብሎ ይህን መከራ እንደ ተናገረበት እኔ አስባለሁና አንተም ታውቃለህና፤ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ኢዩም አለቃውን ቢድቃርን እንዲህ አለው። አንሥተህ በኢይዝራኤላዊው በናቡቴ እርሻ ጣለው፥ አንተና እኔ ጎን ለጎን በፈረስ ተቀምጠን አባቱን አክዓብን በተከተልን ጊዜ እግዚአብሔር እንዲህ ብሎ ይህን መከራ እንደ ተናገረበት አስብ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ኢዩ ቢድቃር ተብሎ የሚጠራውን የቅርብ ረዳቱን “ሬሳውን አንሥተህ የናቡቴ ርስት በነበረው እርሻ ላይ ወርውረህ ጣለው፤ እኔና አንተ የንጉሥ ኢዮራም አባት ከነበረው ከአክዓብ በስተ ኋላ እየጋለብን ስንሄድ እግዚአብሔር በአክዓብ ላይ የተናገረውን ቃል አስታውስ፤ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ኢዩ ብድቃራ፥ “ዮራማ ደንደ፥ ካሰ እዝራኤልያ ናቡተ ጋደን ኦላ። ነነ ታነ እትፐ ዮራማ አዉዋ አካባ ካል ቶጊደ ቢሽን፥ መና ጎዳይ አ ቦላ ትምቢትያ ጊደ ኦዴዳዋ ሀሳያ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Iyu Bidik'aara, «Yoraama dentsaade, kase Iziraa'eeliyaa Naabute gaden ola. Nenne tanne ittippe Yoraama aawuwaa Akaaba kaalli toggiide biishshin, Med'ina Goday Aa bolla timbbitiyaa giide odeeddawaa hassaya. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Iyuykka para-gaareza laaggizayssa alaafe Bidiqaares, «Ne iza denththada Izra7eele dere as Naabute xinxxo gaden yegga; neninne tani nu para-gaareta bolla uttidi iza aawa Akaabe kaalli bishin GODAY hayssa kaseti yootidayssa ane ne akeeka; |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢዩይካ ፓራ-ጋሬዛ ላጊዛይሳ ኣላፌ ቢዲቃሬስ፥ «ኔ ኢዛ ዴንዳ ኢዝራኤሌ ዴሬ ኣስ ናቡቴ ጺንጾ ጋዴን ዬጋ፤ ኔኒኔ ታኒ ኑ ፓራ-ጋሬታ ቦላ ኡቲዲ ኢዛ ኣዋ ኣካቤ ካሊ ቢሺን ጎዳይ ሃይሳ ካሴቲ ዮቲዳይሳ ኣኔ ኔ ኣኬካ፤ |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | እዩይ ቶራ ሞጮና ብድቃራኮ፥ “እዮራማ ደንዳ፥ ናቡተ ጋደን ኦላ። ኔራ ታራ እስፈ እዮራማ አዋ አካባ ካልድ ቶግድ ብሽን፥ ጎዳይ እያ ቦላ ትንብተ ኦድዳይስ አኬካ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Iyyuy toora mocona Bidiqaarako, “Iyoraama denthada, Naabute gaden ola. Neera taara issife Iyoraama aawa Akaaba kallidi toggidi bishin, Goday iya bolla tinbite odidaysi akeeka. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ኢዩም የሠረገላ ኀላፊውን ቢድቃርን እንዲህ አለው፤ “አንሣውና በኢይዝራኤላዊው በናቡቴ ዕርሻ ላይ ጣለው፤ አንተና እኔ አባቱን አክዓብን በየሠረገሎቻችን ሆነን ተከትለነው ስንሄድ፣ እግዚአብሔር ይህን ትንቢት እንዲህ ሲል እንደ ተናገረበት አስታውስ፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ኢዩ ቢድቃር ተብሎ የሚጠራውን የቅርብ ረዳቱን “ሬሳውን አንሥተህ የናቡቴ ርስት በነበረው እርሻ ላይ ወርውረህ ጣለው፤ እኔና አንተ የንጉሥ ኢዮራም አባት ከነበረው ከአክዓብ በስተኋላ እየጋለብን ስንሄድ እግዚአብሔር በአክዓብ ላይ የተናገረውን ቃል አስታውስ፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ኢዩ ንቢድቃር ሓለቓ ሰረገላታቱ “ኣልዒልካ ኣብ ግራት ናቡቴ ኢይዝራኤላዊ ደርብዮ፤ እቲ ኣነን ንስኻን ኣብ ፈረስ ተቐሚጥና ደድሕሪ ኣቦኡ ኣክኣብ ክንስዕብ እንተለና፥ እቲ እግዚኣብሄር ኣብ ልዕሊኡ ኸምዙይ ዝበለ ነገር ከም ዝተዛረበሉ ዘክር፦ |
| Amharic Tigrinya 2011 | የሁ ንቢድቃር ሓለቓኡ፡ ኣልዒልካ ኣብ ክፍሊ ግራት ናቦት ይዝርኤላዊ ደርብዮ፡ እቲ ኣነን ንስኻን ተወጢሕና ደድሕሪ ኣቦኡ ኣከኣብ ክንስዕብ ከሎና፡ እቲ እግዚኣብሄር ኣብ ልዕሊኡ ኸምዚ ዝበለ ነገር ዘንበረሉ ዘክር፡ |