2 Kings 9:16 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | የሁ ኣብ ባጎኒ ተሰቒሉ ናብ ይዝራኤል ከደ። ዮራም ኣብኡ ደቂሱ እዩ እሞ። ኣሓዝያ ንጉስ ይሁዳ ድማ ንዮራም ክርእዮ ወረደ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የእስራኤል ንጉሥ ኢዮራምም ከሶርያ ንጉሥ ከአዛሄል ጋር በተዋጋ ጊዜ አረማውያን የሶርያ ሰዎች በሬማት ያቈሰሉትን ቍስል በኢይዝራኤል ይታከም ስለ ነበረ ኢዩ በሰረገላው ላይ ተቀምጦ ወደ ኢይዝራኤል ሄደ። ጠንካራና ኀይለኛ ሰው ነበርና፤ የይሁዳም ንጉሥ አካዝያስ ኢዮራምን ለማየት ወርዶ ነበር። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ኢዮራምም በዚያ ታምሞ ተኝቶ ነበርና ኢዩ በሰረገላው ላይ ተቀምጦ ወደ ኢይዝራኤል ሄደ። የይሁዳም ንጉሥ አካዝያስ ኢዮራምን ለማየት ወርዶ ነበር። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ከዚህም በኋላ ኢዩ በሠረገላው ላይ ተቀምጦ ወደ ኢይዝራኤል ገሠገሠ፤ በዚህ ጊዜ ኢዮራም ገና ከቁስሉ አልዳነም ነበር፤ የይሁዳ ንጉሥ አካዝያስም ሊጠይቀው መጥቶ በዚያ ይገኝ ነበር። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄዋፐ ጉይያን፥ ኢዩ ፓራ ጋርያን ከስ ኡቲደ፥ እዝራኤላ ካታማ ቤዳ። አያዉ ጎፐ፥ ዮራመ ፓጽቤናዌ ያን ሸምፔ። ቃይ ይሁዳ ካቲ አካዝያስ አ ኦቻናዉ ያ ዱገ ብ ኡቴዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hewaappe guyyiyaan, Iyu paraa gaariyan kes uttiide, Iziraa'eela katamaa beedda. Ayaw gooppe, Yoraame pas's'ibeenawe yaan shemppee. K'ay Yihudaa Kaatii Akaaziyaasi Aa oochchanaw yaa duge bi utteedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hessafe guye izi ba para-gaaren uttidi Izra7eele gakkanaas hordofides. Izi hessaththo ooththiday Iyoraamey heen ichchi diza gishshassinne Yuhuda kawo Akaziyaasikka iza oychchanaas duge izakko wodhdhida gishshassa. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄሳፌ ጉዬ ኢዚ ባ ፓራ-ጋሬን ኡቲዲ ኢዝራኤሌ ጋካናስ ሆርዶፊዴስ። ኢዚ ሄሳ ኦዳይ ኢዮራሜይ ሄን ኢቺ ዲዛ ጊሻሲኔ ዩሁዳ ካዎ ኣካዚያሲካ ኢዛ ኦይቻናስ ዱጌ ኢዛኮ ዎዳ ጊሻሳ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሄሳፈ ጉየ፥ እዩይ ፓራ ጋርያን ከይድ፥ እዝራኤለ ብስ። እዮራም ፓፅቦናይስ ያን ሸምፔስ። ቃስ ይሁዳ ካዎይ አካዝያስ እያ ኦይቻናዉ ያ ዱገ ብስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Hessafe guye, Iyyuy para gaariyan keyidi, Izra7eele bis. Iyoraami paxiboonnaysi yan shempees. Qassi Yihuda kawoy Akaziyaasi iya oychanaw yaa duge bis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ከዚያም በሠረገላው ተቀምጦ ወደ ኢይዝራኤል ገሠገሠ፤ ይህን ያደረገውም ኢዮራም በዚያ ስለ ተኛና የይሁዳ ንጉሥ አካዝያስም እርሱን ለመጠየቅ ወደዚያው ስለ ወረደ ነው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ከዚህም በኋላ ኢዩ በሠረገላው ላይ ተቀምጦ ወደ ኢይዝራኤል ገሠገሠ፤ በዚህ ጊዜ ኢዮራም ገና ከቊስሉ አልዳነም ነበር፤ የይሁዳ ንጉሥ አካዝያስም ሊጠይቀው መጥቶ በዚያ ይገኝ ነበር። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ኢዮራም ኣብ ኢይዝራኤል ሓሚሙ ደቂሱ ነበረ እሞ፥ ኢዩ ኣብ ሰረገላ ተቐሚጡ ናብ ኢይዝራኤል ከደ። ኣካዝ ንጉስ ይሁዳ ድማ ንኢዮራም ክበፅሕ ናብ ኢይዝራኤል ወሪዱ ነበረ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ዮራም ኣብኡ ደቂሱ ነበረ እሞ፡ የሁ ኣብ ሰረገላ ድዪቡ ናብ ይዝርኤል ከደ። ኣሓዝያ ንጉስ ይሁዳ ድማ ንዮራም ኪርኢ ወሪዱ ነበረ። |