2 Kings 9:14 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሽዑ፡ የሁ ወዲ ዮሳፋጥ ወዲ ኒምሺ፡ ኣብ ልዕሊ ዮራም ውዲት ዓለበ። ዮራም ንራሞት ኣብ ጊልዓድ፡ ንሱን ንብዘሎ እስራኤልን ምእንቲ ሓዛኤል ንጉስ ኣራም ኢሉ ሓዘ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እን​ዲ​ሁም የና​ሜሲ ልጅ የኢ​ዮ​ሣ​ፍጥ ልጅ ኢዩ ኢዮ​ራ​ምን ከዳው። ኢዮ​ራ​ምና የእ​ስ​ራ​ኤ​ልም ልጆች ሁሉ ከሶ​ርያ ንጉሥ ከአ​ዛ​ሄል የተ​ነሣ ሬማት ዘገ​ለ​ዓ​ድን ይጠ​ብቁ ነበር።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እንዲሁም የናሜሲ ልጅ የኢዮሣፍጥ ልጅ ኢዩ በኢዮራም ላይ ተማማለ። ኢዮራምና የእስራኤል ልጆች ሁሉ ከሶርያ ንጉሥ ከአዛሄል የተነሣ ሬማት ዘገለዓድን ይጠብቁ ነበር።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ስለዚህ የናሜሲ የልጅ ልጅ፥ የኢዮሣፍጥ ልጅ ኢዩ በኢዮራም ላይ አሤረ። በዚህ ጊዜ ኢዮራምና እስራኤል ሁሉ በሬማት የምትገኘውን ገለዓድን ከሶርያ ንጉሥ ከአዛሄል ጥቃት ለማዳን ይጠብቁ ነበር።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ያትና ዮሳፌጻ ናአይ፥ ንምሻዉ ናኣ ናአይ ኢዩ ዮራማ ቦላ ማቀቴዳ። ሄዌ ሀንያ ዎደ፥ ዮራምነ እስራኤልያ አሳይ ኡባይ ሶርያ ካትያ ሀዛኤላፐ ጋላኣደን ደእያ ራሞታ ግያ ካታማ ናጋናዉ ብድጌድኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Yaatina Yoosaafees'a na'ay, Nimishaw na'aa na'ay Iyu Yoraama bolla mak'etteedda. Hewe haniyaa wode, Yoraaminne Israa'eeliyaa Asay ubbay Sooriyaa Kaatiyaa Hazaa'eelappe Gala'aaden de'iyaa Raamoota giyaa katamaa naaganaw bidiggeeddino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Hessa gishshas Nimishes naaza naa Iyoosaafixe naa Iyuy Iyoraame bolla dere denththeththides. He wode Iyoraameynne Isra7eele asay ubbay Gala7aaden diza Eramoote dere Aaraame kawo Azaheele kusheppe ashshanaas naageettes.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄሳ ጊሻስ ኒሚሼስ ናዛ ና ኢዮሳፊጼ ና ኢዩይ ኢዮራሜ ቦላ ዴሬ ዴንዴስ። ሄ ዎዴ ኢዮራሜይኔ ኢስራኤሌ ኣሳይ ኡባይ ጋላኣዴን ዲዛ ኤራሞቴ ዴሬ ኣራሜ ካዎ ኣዛሄሌ ኩሼፔ ኣሻናስ ናጌቴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) እዮሳፈፃ ናአይ፥ ናምሳ ናኣ ናአይ እዩይ፥ እዮራማ ቦላ ማቀትስ። ሄስ ሀንያ ዎደ፥ እስራኤለ አሳ ኡባይ አራመ ካዋ አዛሄላ ጋላዳን ደእያ ራሞታን ናጋናዉ ብዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Iyosaafexa na7ay, Namisa na7aa na7ay Iyyuy, Iyoraama bolla maqetis. Hessi haniya wode, Isra7eele asa ubbay Araame kawa Azaheela Galadan de7iya Ramootan naaganaw bidosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ስለዚህ የናሜሲ የልጅ ልጅ፣ የኢዮሣፍጥ ልጅ ኢዩ በኢዮራም ላይ አሤረ። በዚህ ጊዜ ኢዮራምና እስራኤል ሁሉ በሬማት የምትገኘውን ገለዓድን ከሶርያ ንጉሥ ከአዛሄል ጥቃት ለማዳን ይጠብቁ ነበር።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ከዚያም በኋላ የኢዮሣፍጥ ልጅ የኒምሺ ልጅ ኢዩ በንጉሥ ኢዮራም ላይ ሤራ ማካሄድ ጀመረ፤ ኢዮራም ከሶርያ ንጉሥ አዛሄል ጋር በራሞት በተደረገው ጦርነት ላይ ስለ ቈሰለ በዚያን ጊዜ በኢይዝራኤል ውስጥ በማገገም ላይ ነበር፤ ስለዚህም ኢዩ ጓደኞቹ የሆኑትን የጦር መኰንኖች “እናንተ በእርግጥ ከእኔ ጋር ከሆናችሁ በኢይዝራኤል የሚኖረውን ሕዝብ ለማስጠንቀቅ አንድ ወሬ ነጋሪ እንኳ ከራሞት ወጥቶ እንዳያመልጥ አድርጉ” አላቸው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኢዩ ወዲ ኢዮሳፍጥ ወዲ ናሜሲ ንኢዮራም ሻራ ገበረሉ። በቲ እዋን እቱይ ንጉስ ኢዮራምን ኵሉ ህዝቢ እስራኤልን፥ ኣዛሄል ንጉስ ሶርያ ምእንቲ ኸይወሮም ኣብ ሬማት ዘገለዓድ ኮይኖም ይሕልዉ ነበሩ።
Amharic Tigrinya 2011 የሁ፡ ወዲ ዮሳፋጥ ወዲ ኒምሺ፡ ከኣ ንዮራም ተማሓሐለሉ። ብምኽንያት ሓዛኤል ንጉስ ሶርያ ድማ ዮራም፡ ንሱን ብዘሎ እስራኤልን ኣብ ራሞትጊልዓድ ኰይኖም ይሕልው ነበሩ።