2 Kings 8:26 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ኣሓዝያ ክነግስ ከሎ ወዲ ዕስራን ክልተን ዓመት ነበረ። ኣብ የሩሳሌም ድማ ሓደ ዓመት ነገሰ። ኣዲኡ ድማ ኣትልያ ጓል ኦምሪ ንጉስ እስራኤል ትበሃል። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | መንገሥም በጀመረ ጊዜ አካዝያስ የሃያ ሁለት ዓመት ጐልማሳ ነበረ፤ በኢየሩሳሌምም አንድ ዓመት ነገሠ። እናቱም ጎቶልያ የተባለች የእስራኤል ንጉሥ የዘንበሪ ልጅ ነበረች። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | መንገሥ በጀመረ ጊዜ አካዝያስ የሀያ ሁለት ዓመት ጕልማሳ ነበረ፤ በኢየሩሳሌምም አንድ ዓመት ነገሠ። እናቱም ጎቶልያ የተባለች የእስራኤል ንጉሥ የዘንበሪ ልጅ ነበረች። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | በነገሠም ጊዜ የሀያ ሁለት ዓመት ልጅ ነበረ፤ መኖሪያውንም በኢየሩሳሌም አድርጎ አንድ ዓመት ብቻ ገዛ፤ እናቱ ዐታልያ ተብላ የምትጠራው የአክዓብ ልጅ የእስራኤል ንጉሥ የነበረው የዖምሪ የልጅ ልጅ ነበረች። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | አካዝያስ ካተቴዳ ዎደ፥ ላይይ አዉ ላታማነ ላአ፤ እ የሩሳላመን እት ላይ ካተቴዳ። አ አት ሱንይ አታሎ፤ አ እስራኤልያ ካትያ ኦምራዉ ናኣ ናቶ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Akaaziyaasi kaateteedda wode, laytsay aw laatamanne laa"a; I Yerusaalamen itti laytsaa kaateteedda. Aa aati suntsay Ataalo; Aa Israa'eeliyaa Kaatiyaa Omiraw na'aa naatto. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Akaziyaasi kawotiza wode izas layththay 22. Izi Yerusalaamen uttidi deraa issi layth haarides; iza aaya Gottoliya geetettawus; izakka Isra7eele kawo Omires naaza naa. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኣካዚያሲ ካዎቲዛ ዎዴ ኢዛስ ላይይ 22። ኢዚ ዬሩሳላሜን ኡቲዲ ዴራ ኢሲ ላይ ሃሪዴስ፤ ኢዛ ኣያ ጎቶሊያ ጌቴታዉስ፤ ኢዛካ ኢስራኤሌ ካዎ ኦሚሬስ ናዛ ና። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | አካዝያስ ካዎትዳ ዎደ፥ እያዉ ላይ ላታማነ ናምአ፤ እ የሩሳላመን እስ ላይ ካዎትስ። እያ አየ ሱንይ ጎቶሎ፤ እያ እስራኤለ ካዋ ኦምራ ናኣ ናእዉ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Akaziyaasi kawotida wode, iyaw laythi laatamanne nam7a; I Yerusalaamen issi laythi kawotis. Iya aaye sunthay Gotolo; iya Isra7eele kawa Omira na7aa na7iw. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | አካዝያስ ሲነግሥ ዕድሜው ሀያ ሁለት ዓመት ነበር፤ በኢየሩሳሌም ተቀምጦም አንድ ዓመት ገዛ። እናቱ ጎቶልያ ትባላለች፤ እርሷም የእስራኤል ንጉሥ የዖምሪ የልጅ ልጅ ነበረች። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | በነገሠም ጊዜ የኻያ ሁለት ዓመት ልጅ ነበረ፤ መኖሪያውንም በኢየሩሳሌም አድርጎ አንድ ዓመት ብቻ ገዛ፤ እናቱ ዐታልያ ተብላ የምትጠራው የአክዓብ ልጅ የእስራኤል ንጉሥ የነበረው የዖምሪ የልጅ ልጅ ነበረች። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ኣካዝ ኽነግስ እንተሎ ወዲ ዕስራን ክልተን ዓመት ጐበዝ ነበረ። ኣብ ኢየሩሳሌም ከዓ ሓንቲ ዓመት ገዝአ። እኖኡ ድማ ጎቶልያ ትብሃል ነበረት። ንሳ ጓል ዖምሪ ንጉስ እስራኤል እያ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ኣሓዝያ ኺነግስ ከሎ ወዲ ዕስራን ክልተን ዓመት ነበረ። ኣብ ዮርሳሌም ከኣ ሓደ ዓመት ገዝኤ። ስም ኣዲኡ ድማ ዓታልያ እዩ፡ ንሳ ጓል ዖምሪ ንጉስ እስራኤል እያ። |