2 Kings 8:1 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሽዑ ኤልሳ ነታ ንወዳ ህያው ዘምጽኣ ሰበይቲ ተዛረባ፡ እግዚኣብሄር ጥሜት ስለ ዝጸውዐ፡ ተንስእ እሞ ኪድ፡ ንስኻን ቤተሰብካን ኣብ እትሓድረሉ ዘበለ ጓና ኴንካ ጽናሕ። ኣብታ ምድሪ እውን ሾብዓተ ዓመት ኪመጽእ እዩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ኤልሳዕም ልጅዋን ያስነሣላትን ሴት፥ “አንቺ ከቤተ ሰብሽ ጋር ተነሥተሽ ሂጂ፤ በምታገኚውም ስፍራ ተቀመጪ፤ እግዚአብሔር በምድር ራብን ጠርቶአልና፤ ሰባት ዓመትም በምድር ላይ ይቆያል” ብሎ ተናገራት። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ኤልሳዕም ልጅዋን ያስነሣላትን ሴት። አንቺ ከቤተ ሰብሽ ጋር ተነሥተሽ ሂጂ፥ በምታገኚውም ስፍራ ተቀመጪ፤ እግዚአብሔር ራብ ጠርቶአል፤ ሰባት ዓመትም በምድር ላይ ይመጣል ብሎ ተናገራት። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ልጇን ከሞት ያስነሣላትን፥ በሱነም ትኖር የነበረችውን ሴት እነሆ፥ ኤልሳዕ አስቀድሞ እንዲህ ሲል ነግሮአት ነበር፥ “እግዚአብሔር እስከ ሰባት ዓመት የሚቆይ ራብ በዚህች ምድር ላይ ልኮአል፤ ከቤተሰብሽ ጋር በሕይወት ለመትረፍ ከዚህ ተነሥተሽ ወደ ሌላ ስፍራ ሂጂ።” |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ኤልሳእ እ ናኣ ሀይቄዳዋ ፓዳ ምሽራቶ እት ዎደ፥ “ነ ሶይ አሳ አካደ ሀዋፐ ባ፤ ኔን ዳንዳይያ ሳኣን ሀቃንነ ጋምአሻ። አያዉ ጎፐ፥ መና ጎዳይ ላፑን ላይ ጋምእያ ኮሻ ሀ ጋድያ ቦላ አዋይ ድጌዳ” ያጌዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Elssaa'i I na'aa hayk'k'eeddawaa patseedda mishiratto itti wode, «Ne soy asaa akkaade hawaappe ba; neeni danddayiyaa sa'aan hak'aninne gam"ashsha. Ayaw gooppe, Med'ina Goday laappun laytsaa gam"iyaa koshaa ha gadiyaa bolla awaayi diggeedda» yaageedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | He wode kase Elssa7i izi naaza hayqoppe denththida maccassays Xoossi, «Ha biitta bolla laappun layththa koshay dendana mala GODAY qachchida gishshas neni denda; he wodey aadhdhana gakkanaas neso asaara ne daanaso baashsha» gides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄ ዎዴ ካሴ ኤልሳኢ ኢዚ ናዛ ሃይቆፔ ዴንዳ ማጫሳይስ ጾሲ፥ «ሃ ቢታ ቦላ ላፑን ላይ ኮሻይ ዴንዳና ማላ ጎዳይ ቃቺዳ ጊሻስ ኔኒ ዴንዳ፤ ሄ ዎዴይ ኣና ጋካናስ ኔሶ ኣሳራ ኔ ዳናሶ ባሻ» ጊዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ኤልስ፥ ሀይቅዳ እ ናኣ ፓዳ ማጫስዉ፥ “ነ ሶ አሳ ኤካዳ ሀይሳፈ ባዳ ኔኒ ዳንዳእያ በሳን አዉንካ ደአ። ጎዳይ ላፑን ላይ ኮሻ ሀ ቢታ ቦላ የድስ” ያግስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Elsi, hayqida I na7aa pathida maccasiw, “Ne soo asaa ekada haysafe bada neeni danda7iya bessan awunka de7a. Goday laapun laytha koshaa ha biitta bolla yeddis” yaagis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | በዚህ ጊዜ ኤልሳዕ፣ ልጇ ከሞት ያስነሣላትን ሴት፣ “ እግዚአብሔር በምድሪቱ ላይ የሰባት ዓመት ራብ ስለ ወሰነ፣ ተነሺና ለጊዜው መቈየት ወደምትችዪበት ቦታ ከቤተ ሰብሽ ጋር ሂጂ” አላት። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ልጅዋን ከሞት ያስነሣላትን፥ በሱነም ትኖር የነበረችውን ሴት እነሆ፥ ኤልሳዕ አስቀድሞ እንዲህ ሲል ነግሮአት ነበር፥ “እግዚአብሔር እስከ ሰባት ዓመት የሚቈይ ራብ በዚህች ምድር ላይ ልኮአል፤ ከቤተሰብሽ ጋር በሕይወት ለመትረፍ ከዚህ ተነሥተሽ ወደ ሌላ ስፍራ ሂጂ።” |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ኤልሳዕ ነታ ወዳ ካብ ሞት ዘተስአላ ሰበይቲ፥ “እግዚኣብሄር ናብዛ ሃገር እዚኣ፥ ሸውዓተ ዓመት ዝፀንሕ ጥሜት ኣዚዙ ኣሎ እሞ፥ ንስኽን ቤተ ሰብክን ተሲእኺ ኺዲ ኣብ ዝረኸብክዮ ዓዲ ተቐመጢ” ኢሉ ተዛረባ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ኤልሳእ ድማ ነታ ወዳ ዘተንሰኣላ ሰበይቲ፡ እግዚኣብሄር ናብዛ ሃገር፡ ድሮ እኳ ጀሚሩ ዘሎ፡ ሾብዓተ ዓመት ጥሜት ኪመጽእ ጸዊዑ እዩ እሞ፡ ንስኽን ቤትክን ናብ እትስደድዎ ተሰደዱ፡ ኢሉ ተዛረባ። |