2 Kings 7:8 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እዞም ለምጻማት ኣብ መወዳእታ እቲ ሰፈር ምስ በጽሑ፡ ናብ ሓደ ድንኳን ኣተዉ፡ በሊዖም ሰተዩ፡ ካብኡ ድማ ብሩርን ወርቅን ክዳውንትን ወሲዶም ሓብእዎም። ተመሊሱ ድማ ናብ ካልእ ድንኳን ኣትዩ ካብኡ እውን ተሰኪሙ ከይዱ ሓብኦ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እነዚያም ለምጻሞች ወደ ሰፈሩ መጀመሪያ ዳርቻ በመጡ ጊዜ ወደ አንድ ድንኳን ገብተው በሉ፤ ጠጡም፤ ከዚያም ወርቅና ብር ልብስም ወሰዱ፤ ሄደውም ሸሸጉት፤ ተመልሰውም ወደ ሌላ ድንኳን ገቡ፤ ከዚያም ደግሞ ወስደው ሸሸጉ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እነዚህም ለምጻሞች ወደ ሰፈሩ መጀመሪያ ዳርቻ በመጡ ጊዜ ወደ አንድ ድንኳን ገብተው በሉ ጠጡም፥ ከዚያም ወርቅና ብር ልብስም ወሰዱ፥ ሄደውም ሸሸጉት፤ ተመልሰውም ወደ ሌላ ድንኳን ገቡ፥ ከዚያም ደግሞ ወስደው ሸሸጉ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | አራቱ ሰዎች ወደ ሶርያውያን ሰፈር ዳርቻ በደረሱ ጊዜ ወደ አንድ ድንኳን ውስጥ ገቡ፤ በዚያም ያገኙትን ነገር ሁሉ በልተውና ጠጥተው ያገኙትን ብር፥ ወርቅና ልብስ ይዘው ሄደው ደበቁ፤ እንደገናም ተመልሰው ወደ ሌላ ድንኳን በመግባት እንደዚያው አደረጉ፤ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄ ዎልቃማ ኦሉዋ ሀርጊ ኦይቄዳ አሳቱ ሶረቱዋ ጌሱዋ ጋኪደ፥ ኡንቱንቱ ዱንካነቱዋፐ እቱዋ ገሌድኖ። ሜድኖነ ኡሼድኖነ፤ ቃይ ብራ፥ ዎርቃነ ማዩዋ አክ አፊደ ቆሴድኖ። ላኤንዋ ስሚደ፥ ሀራ ዱንካንያ ገሌድኖ፤ አፐ አኬዳዋካ ቆሴድኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | He wolk'k'aama Oolluwaa harggii oyk'k'eedda asatuu Sooretuwaa geessuwaa gakkiide, unttunttu dunkkaanetuwaappe ittuwaa geleeddino. Meeddinonne usheeddinonne; k'ay biraa, work'k'aanne mayuwaa akki afiide k'osseeddino. Laa"entsuwaa simmiide, hara dunkkaaniyaa geleeddino; aappe akkeeddawaakka k'osseeddino. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | He inchchirachcha harganchchati he asay diza heera gakkidi dunkaanetappe issaan gelidi midanne uyida; hessafe guye bira, worqqanne may7o biidi qottida; simmidikka hara hara dunkaanetan gelidi hara daro miishshatakka ekki biidi qottida. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄ ኢንቺራቻ ሃርጋንቻቲ ሄ ኣሳይ ዲዛ ሄራ ጋኪዲ ዱንካኔታፔ ኢሳን ጌሊዲ ሚዳኔ ኡዪዳ፤ ሄሳፌ ጉዬ ቢራ፥ ዎርቃኔ ማይኦ ቢዲ ቆቲዳ፤ ሲሚዲካ ሃራ ሃራ ዱንካኔታን ጌሊዲ ሃራ ዳሮ ሚሻታካ ኤኪ ቢዲ ቆቲዳ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሄ ግታ ጎጋ ሀርገይ ኦይክዳ አሳት አራመታ ሚፃ ጋክድ፥ ኤንታ ዱንካነታፐ እሱዋ ገልድ፥ ምዶሶናነ ኡይዶሶና፤ ብራ፥ ዎርቃነ ማኦ ኤክድ ቆትዶሶና። ናምአን ስሚድ፥ ሀራ ዱንካንያ፥ ገልድ እያፐ ኤክዳይሳ ቆትዶሶና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | He gita goga hargey oykida asati Araameta miixaa gakidi, enta dunkaanetape issuwa gelidi, midosonanne uyidosona; bira, worqanne ma7o ekidi qottidosona. Nam7antho simmidi, hara dunkaaniya, gelidi iyape ekidaysa qottidosona. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ለምጽ ያለባቸውም ሰዎች ወደ ሰፈሩ አጠገብ ከደረሱ በኋላ፣ ከድንኳኖቹ ወደ አንዱ ገብተው በሉ፤ ጠጡም፤ ከዚያም ብር፣ ወርቅና ልብስ ይዘው በመሄድ ደበቁት። ተመልሰው በመምጣትም ወደ ሌላው ድንኳን ገብተው ሌሎች ነገሮችን በመውሰድ እንደዚሁ ደበቁ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | አራቱ ሰዎች ወደ ሶርያውያን ሰፈር ዳርቻ በደረሱ ጊዜ ወደ አንድ ድንኳን ውስጥ ገቡ፤ በዚያም ያገኙትን ነገር ሁሉ በልተውና ጠጥተው ያገኙትን ብር፥ ወርቅና ልብስ ይዘው ሄደው ደበቁ፤ እንደገናም ተመልሰው ወደ ሌላ ድንኳን በመግባት እንደዚያው አደረጉ፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እቶም ለምፃማት እቲኣቶም፥ ናብ ወሰን እቲ ሰፈር ምስ በፅሑ ኸዓ፥ ናብ ሓደ ድንኳን ኣትዮም በልዑን ሰተዩን፤ ካብኡ ድማ ብሩርን ወርቅን ክዳውንትን ወሰዱ፤ ከይዶም ከዓ ሓብእዎ። ተመሊሶም ድማ ናብ ካልእ ድንኳን ኣተዉ፤ ካብኡ ኸዓ ወሰዱ፤ ከይዶምውን ሓብእዎ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እቶም ለምጻማት እቲኣቶም ናብ ወሰን እቲ ሰፈር ምስ በጽሑ ኸኣ፡ ናብ ሓደ ድንኳን ኣትዮም በልዑን ሰተዩን፡ ካብኡ ድማ ብሩርን ወርቅን ክዳውንትን ወሰዱ፡ ከይዶም ከኣ ሐብእዎ። ተመሊሶም ድማ ናብ ካልእ ድንኳን ኣተው፡ ካብኡ ኸኣ ወሰዱ፡ ከይዶምውን ሐብእዎ። |