2 Kings 7:6 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እግዚኣብሄር ንሰራዊት ኣራማውያን ድምጺ ሰረገላታትን ድምጺ ኣፍራስን፡ እወ፡ ድምጺ ዓብዪ ሰራዊት ሰሚዕዎም እዩ። ንሓድሕዶም ድማ፡ እንሆ፡ ንጉስ እስራኤል ነቶም ነገስታት ኣብ ልዕሌና ቈሪጽዎም ኣሎ። ናይ ሄታውያንን ነገስታት ግብጻውያንን፡ ናባና ክመጹ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ለሶ​ር​ያ​ው​ያን የሰ​ረ​ገላ ድምፅ፥ የፈ​ረስ ድም​ፅና የብዙ ጭፍራ ድምፅ አሰ​ምቶአ​ቸ​ዋ​ልና፥ እርስ በር​ሳ​ቸው “እነሆ፥ የእ​ስ​ራ​ኤል ንጉሥ ይከ​ቡን ዘንድ የኬ​ጤ​ዎ​ና​ው​ያ​ን​ንና የግ​ብ​ፃ​ው​ያ​ንን ነገ​ሥት ቀጥሮ አም​ጥ​ቶ​ብ​ናል” ይባ​ባሉ ነበር።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እግዚአብሔር ለሶርያውያን የሰረገላና የፈረስ የብዙም ጭፍራ ድምፅ አሰምቶ ነበር፤ እርስ በርሳቸውም። እነሆ፥ የእስራኤል ንጉሥ የኬጢያውያንና የግብጻውያንን ነገሥት ቀጥሮ አምጥቶብናል ይባባሉ ነበር።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ይህም የሆነበት ምክንያት እግዚአብሔር ሶርያውያንን በፈረሶችና በሠረገሎች የታጀበ የብዙ ሠራዊት ግሥጋሤ የሚመስል ድምፅ አሰምቶአቸው ስለ ነበር ነው፤ ይኸውም ሶርያውያን እንዳሰቡት የእስራኤል ንጉሥ የሒታውያንና የግብጽ ነገሥታትን ከነሠራዊቶቻቸው ቀጥሮ አደጋ ሊጥልባቸው የመጣ መስሎአቸው ነበር።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year አያዉ ጎፐ፥ ጾሳይ ፓራ ጋረቱዋነ ፓራቱዋ ጉራባነ ዳሮ ኦላንቻቱ ኮሻ ሶርያ አሳቱ ስሴዳ። ያትና ኡንቱንቱ እቱ እቱዋ፥ “ስስተ፥ እስራኤልያ ካቲ ኑና ኦልሳናዉ፥ ሂተቱዋነ ግብጼቱዋ ካተቱዋ ደርያ ቃንጺደ አሄዳ” ያጌድኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Ayaw gooppe, S'oossay paraa gaaretuwaanne paratuwaa gurabaanne daro olanchchatuu kooshshaa Sooriyaa asatuu sisseedda. Yaatina unttunttu ittuu ittuwaa, «Sisite, Israa'eeliyaa kaatii nuuna olissanaw, Hiitetuwaanne Gibs'etuwaa kaatetuwaa deriyaa k'ans's'iidde aheedda» yaageeddino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Hessi hanida gaasoykka goday Aaraame ola asay siyana mala para-gaareta giirssi, toga para giirssi hessaththoka daro ola asaa giirssi Aaraame asaa sissida gishshas asay ba garsan issoy issaa, «Hekko Isra7eele kawoy nu bolla meto yegganaas Hiite dere kawossinne Gibxe dere kawos miishshe immidi nu bolla ehides» gida.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄሲ ሃኒዳ ጋሶይካ ጎዳይ ኣራሜ ኦላ ኣሳይ ሲያና ማላ ፓራ-ጋሬታ ጊሪስ፥ ቶጋ ፓራ ጊሪስ ሄሳካ ዳሮ ኦላ ኣሳ ጊሪስ ኣራሜ ኣሳ ሲሲዳ ጊሻስ ኣሳይ ባ ጋርሳን ኢሶይ ኢሳ፥ «ሄኮ ኢስራኤሌ ካዎይ ኑ ቦላ ሜቶ ዬጋናስ ሂቴ ዴሬ ካዎሲኔ ጊብጼ ዴሬ ካዎስ ሚሼ ኢሚዲ ኑ ቦላ ኤሂዴስ» ጊዳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሄስ ሀንዳይ፥ ጎዳይ ፓራ ጋረታ፥ ፓራታነ ዳሮ ኦላንቾታ ቃላ አራመ አሳ ስስስ። ያትን ኤንቲ እሶይ እሱዋኮ፥ “ሄኮ፥ እስራኤለ ካዎይ ኑና ኦልሳናዉ፥ ህተነ ግብፀ ካዎታ ኡነይድ ኤህስ” ያግዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Hessi haniday, Goday para gaareta, paratanne daro olanchota qaala Araame asaa sissis. Yaatin enti issoy issuwako, “Heko, Isra7eele kawoy nuna olisanaw, Hitenne Gibxe kawota uneyidi ehis” yaagidosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ይህ የሆነበትም ምክንያት፣ እግዚአብሔር የሠረገሎችንና የፈረሶችን እንዲሁም የብዙ ሰራዊት ድምፅ ሶርያውያን እንዲሰሙ አድርጎ ስለ ነበር ነው፤ እርስ በእርሳቸውም፣ “እነሆ፣ የእስራኤል ንጉሥ በእኛ ላይ አደጋ ለመጣል፣ የኬጢያውያንንና የግብፃውያንን ነገሥታት ቀጥሮ አምጥቶብናል” ተባባሉ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ይህም የሆነበት ምክንያት እግዚአብሔር ሶርያውያንን በፈረሶችና በሠረገሎች የታጀበ የብዙ ሠራዊት ግሥጋሤ የሚመስል ድምፅ አሰምቶአቸው ስለ ነበር ነው፤ ይኸውም ሶርያውያን እንዳሰቡት የእስራኤል ንጉሥ የሒታውያንና የግብጽ ነገሥታትን ከነሠራዊቶቻቸው ቀጥሮ አደጋ ሊጥልባቸው የመጣ መስሎአቸው ነበር።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኣምላኽ ኣብቲ ሰፈር ሶርያውያን ድምፂ ሰረገላታትን ድምፂ ኣፍራስን ድምፂ ብዙሕ ሰራዊትን ኣስሚዕዎም ነበረ እሞ፥ ንስንሳቶም “እንሆ፥ ንጉስ እስራኤል ንነገስታት ኬጢያውያንን ንነገስታት ግብፃውያንን ዓሲቡ ናባና ኣምፂእዎም እዩ” ተበሃሃሉ።
Amharic Tigrinya 2011 ኣምላኽ ድማ ኣብቲ ሰፈር ሶርያውያን ደሃይ ሰረገላታትን ደሃይ ኣፍራስን ደሃይ ብዙሕ ሰራዊትን ኣስሚዕዎም ነበረ እሞ፡ ንሓድሕዶም፡ እንሆ፡ ንጉስ እስራኤል ንነገስታት ሔታውያንን ንነገስታት ግብጻውያንን ተኻርዩ ኣባና ኣምጺእዎም እዩ፡ ተባሃሀሉ።