2 Kings 7:3 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኣብ ኣፍ ደገ እቲ ኣፍ ደገ ኣርባዕተ ለምጻማት ነበሩ እሞ፡ ንሓድሕዶም፡ ስለምንታይ ክሳዕ እንመውት ኣብዚ ተቐሚጥና ኣሎና፧
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) በከ​ተ​ማ​ዋም በር አራት ለም​ጻ​ሞች ሰዎች ነበሩ፤ እርስ በር​ሳ​ቸ​ውም፥ “እስ​ክ​ን​ሞት ድረስ በዚህ ለምን እን​ቀ​መ​ጣ​ለን?
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) በበሩም መግቢያ አራት ለምጻም ሰዎች ነበሩ፤ እርስ በርሳቸውም። እስክንሞት ድረስ በዚህ ለምን እንቀመጣለን?
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ሰውነታቸው የቆዳ በሽታ የያዛቸው አራት ሰዎች ከሰማርያ ቅጽር በር ውጪ ነበሩ፤ እነርሱም እርስ በርሳቸው እንዲህ ተባባሉ፤ “እስክንሞት ድረስ ስለምን በዚህ እንቆያለን?
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ካታማ ገልያ ፐንግያን ዎልቃማ ኦሉዋ ሀርጊ ኦይቄዳ ኦይዱ አሳቱ ደኢኖ። ኡንቱንቱ እቱ እቱዋ፥ “ኑን ሀይቃና ጋካናዉ፥ ሀዋን አያዉ ጋምኤቶ?
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Katamaa geliyaa penggiyaan wolk'k'aama Oolluwaa harggii oyk'k'eedda oyddu asatuu de'iino. Unttunttu ittuu ittuwaa, «Nuuni hayk'k'ana gakkanaw, hawaan ayaw gam"eetto?
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) He wode inchchirachcha hargera diza oyddu asati he katamays geliza penge achchan deettes; heyti ba garsan issoy issaas, «Nuni aazas hayqqana gakkanaas hayssan gam7izonii?
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄ ዎዴ ኢንቺራቻ ሃርጌራ ዲዛ ኦይዱ ኣሳቲ ሄ ካታማይስ ጌሊዛ ፔንጌ ኣቻን ዴቴስ፤ ሄይቲ ባ ጋርሳን ኢሶይ ኢሳስ፥ «ኑኒ ኣዛስ ሃይቃና ጋካናስ ሃይሳን ጋምኢዞኒ?
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ካታማ ገልያ ፐንግያን ግታ ጎጋ ሀርገይ ኦይክዳ ኦይዱ አሳት ደኦሶና። ኤንቲ እሶይ እሱዋኮ፥ “ኑኒ ሀይቃና ጋካናዉ፥ ሀይሳን አይስ ጋምአኔ?
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Katamaa geliya pengiyan gita goga hargey oykida oyddu asati de7oosona. Enti issoy issuwako, “Nuuni hayqana gakanaw, haysan ayis gam7anee?
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) በዚህ ጊዜ የሚያሠቅቅ የቈዳ በሽታ የያዛቸው አራት ሰዎች በከተማዪቱ መግቢያ በር አጠገብ ነበሩ፤ እነርሱም እርስ በርሳቸው እንዲህ ተባባሉ፤ “እስክንሞት ድረስ በዚህ የምንቈየው ለምንድን ነው?
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ሰውነታቸው የቆዳ በሽታ የያዛቸው አራት ሰዎች ከሰማርያ ቅጽር በር ውጪ ነበሩ፤ እነርሱም እርስ በርሳቸው እንዲህ ተባባሉ፤ “እስክንሞት ድረስ ስለምን በዚህ እንቈያለን?
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኣብ ኣፍ ደገ እታ ኸተማ ድማ ለምፂ ዝሓዞም ኣርባዕተ ሰባት ነበሩ። ንስንሳቶም ከዓ “ስለ ምንታይ ኢና ኽሳዕ እንመውት ኣብዙይ እንቕመጥ?
Amharic Tigrinya 2011 ኣብ ኣፍ ደገ እታ ኸተማ ድማ ኣርባዕተ ሰብ ለምጺ ነበሩ። ንሓድሕዶም ከኣ፡ ስለምንትይ ኢና ኽሳዕ እንመውት ኣብዚ ኾፍ እንብል