2 Kings 7:17 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እቲ ንጉስ ድማ ነቲ ኣብ ኢዱ እተጸግዐ ጐይታ ትእዛዝ ኣፍ ደገ ኪሕዝ መዘዘ። እቶም ህዝቢ ድማ ኣብ ኣፍ ደገ ረጊጾሞ ሞተ፡ ከምቲ ንጉስ ናብኡ ምስ ወረደ ዝተዛረበ ናይ ኣምላኽ ሰብ ዝበሎ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ንጉሡም ያን እጁን ይደግፈው የነበረውን ብላቴና በሩን ይጠብቅ ዘንድ አቆመው። ሕዝቡም በበሩ ረገጠው፥ መልእክተኛው ወደ እርሱ በወረደ ጊዜ የእግዚአብሔር ሰው እንደ ተናገረውም ሞተ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ንጉሡም ያን እጁን ይደግፈው የነበረውን አለቃ በሩን ይጠብቅ ዘንድ አቆመው። ሕዝቡም በበሩ ረገጠው፥ ንጉሡም ወደ እርሱ በወረደ ጊዜ የእግዚአብሔር ሰው እንደ ተናገረው ሞተ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | በዚህም ጊዜ የእስራኤል ንጉሥ የከተማይቱ ቅጽር በር የቅርብ ባለሟሉ በሆነው አገልጋዩ ኀላፊነት ሥር እንዲጠበቅ አድርጎ ነበር፤ ነገር ግን ያንን አገልጋይ ሕዝቡ ስለ ረጋገጠው በዚያ ሞተ፤ ይህም የሆነው ንጉሡ ኤልሳዕን ለማነጋገር በሄደ ጊዜ ኤልሳዕ በዚያ አገልጋይ ላይ የተናገረበት የትንቢት ቃል ስለ ተፈጸመ ነው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ካቲ ባረዉ ማታትያ ካፑዋ ፐንግያ ናግያዋንቱ ካፑዋ ከሲደ ሱንዳ፤ ሽን አሳይ አ ፐንግያን ድርጼዳ። ካቲ ኤልሳአኮ ቤዳ ዎደ፥ ኤልሳእ ሀ ካፑዋ ቦላ ኦዴዳዋዳን፥ ብታኒ ሀይቄዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Kaatii barew matattiyaa kaappuwaa penggiyaa naagiyaawanttu kaappuwaa kessiide suntseedda; shin Asay Aa penggiyaan dirs's'eedda. Kaatii Elssaa'akko beedda wode, Elssaa'i ha kaappuwaa bolla odeeddawaadan, bitanii hayk'k'eedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | He wode kawozas keehi mata gidida olanchchata halaqaza kawoy gimbeza penge naagana mala shuumides; histtiin derey keziza katama pengen sugettishe iza yedhereththides. He Xoossa nabey kase kawozi izakko yiin yootida mala iza olanchchata azazizayssi hayqqides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄ ዎዴ ካዎዛስ ኬሂ ማታ ጊዲዳ ኦላንቻታ ሃላቃዛ ካዎይ ጊምቤዛ ፔንጌ ናጋና ማላ ሹሚዴስ፤ ሂስቲን ዴሬይ ኬዚዛ ካታማ ፔንጌን ሱጌቲሼ ኢዛ ዬሬዴስ። ሄ ጾሳ ናቤይ ካሴ ካዎዚ ኢዛኮ ዪን ዮቲዳ ማላ ኢዛ ኦላንቻታ ኣዛዚዛይሲ ሃይቂዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ካዎይ ባዉ ማትያ ሀላቃ ፐንገ ናገይሳታ ሀላቃ ኦድ ሹምስ፤ ሽን አሳይ እያ ፐንገን የስ። ካዎይ ኤልሳኮ ብዳ ዎደ፥ ኤልስ ሀ ሀላቃ ቦላ ኦድዳይሳዳ አደይ ሀይቅስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Kawoy baw matiya halaqaa penge naageysata halaqa oothidi shuumis; shin asay iya pengen yedhis. Kawoy Elsako bida wode, Elsi ha halaqa bolla odidaysada addey hayqis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | በዚህ ጊዜ ንጉሡ እጁን ይደግፈው የነበረውን የጦር አለቃ፣ የቅጥሩ በር ኀላፊ አድርጎት ነበርና በበራፉ መተላለፊያ ላይ ሕዝቡ ሲጋፋ ረጋገጠው፤ ያ የእግዚአብሔር ሰው ንጉሡ ወደ እርሱ በመጣ ጊዜ አስቀድሞ እንደ ተናገረውም የጦር አለቃው ሞተ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | በዚህም ጊዜ የእስራኤል ንጉሥ የከተማይቱ ቅጽር በር የቅርብ ባለሟሉ በሆነው አገልጋዩ ኀላፊነት ሥር እንዲጠበቅ አድርጎ ነበር፤ ነገር ግን ያንን አገልጋይ ሕዝቡ ስለ ረጋገጠው በዚያ ሞተ፤ ይህም የሆነው ንጉሡ ኤልሳዕን ለማነጋገር በሄደ ጊዜ ኤልሳዕ በዚያ አገልጋይ ላይ የተናገረበት የትንቢት ቃል ስለ ተፈጸመ ነው። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እቲ ንጉስ ድማ ነቲ ዋና ሓሽከሩ ነቲ ኣፍ ደገ ኽሕሉ ኣቖሞ። ግና እቲ ንጉስ ናብኡ ምስ ወረደ፥ ከምቲ ናይ እግዚኣብሄር ሰብ ዝተዛረቦ ቓል፥ እቶም ህዝቢ ኣብቲ ደገ ረጊፆም ቀተልዎ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እቲ ንጉስ ድማ ነቲ ኣብ ኢዱ ዚጒዝጐዞ ዝነበረ ሓለቓ ነቲ ደገ ኺሕሉ ኣቘሞ። ግናኸ ከምቲ እቲ ናይ ኣምላክ ሰብ፡ ንጉስ ናብኡ ምስ ወረደ እተዛረቦ ቓል፡ እቶም ህዝቢ ኣብቲ ደገ ረገጽዎ፡ ሞተ ኸኣ። |