2 Kings 7:10 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሽዑ መጺኦም ነቲ ሓላዊ ኣፍደገ እታ ኸተማ ጸዊዖም፡ ከምዚ ኢሎም ነገርዎም፦ ናብ ሰፈር ኣራማውያን መጺእና፡ እንሆ፡ ኣፍራስ እተኣስሩን እተኣስሩ ኣእዱግን እምበር፡ ኣብኡ ሓደ እኳ ኣይነበረን፡ ድምጺ ሰብ እውን ኣይነበረን። ፣ ከምኡውን ዳሳት ከም ዝነበሮም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ገብተውም በከተማው በር ጮኹ፤ እንዲህም ብለው ተናገሩ፥ “ወደ ሶርያውያን ሰፈር ገባን፤ እነሆም፥ ፈረሶችና አህዮች ታስረው፥ ድንኳኖችም ተተክለው ነበር እንጂ ያገኘነው አልነበረም፤ የሰውም ድምፅ አልነበረም።” |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | መጥተውም። ወደ ሶርያውያን ሰፈር መጣን፥ እነሆም፥ ፈረሶችና አህዮች ታስረው፥ ድንኳኖችም ተተክለው ነበር እንጂ ሰው አልነበረም፥ የሰውም ድምፅ አልነበረም ብለው ወደ ከተማይቱ ደጅ ጠባቂ ጮኹ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ከዚያም በኋላ ከሶርያውያን ሰፈር በመነሣት ወደ ሰማርያ ተመልሰው ሄዱ፤ እዚያም እንደ ደረሱ የከተማይቱን ቅጽር በር ዘበኞች ጠርተው “ወደ ሶርያውያን ሰፈር ሄደን ነበር፤ ነገር ግን ምንም ያየነው ሰው ወይም የሰማነው ድምፅ እንኳ የለም፤ ፈረሶችና አህዮች እንደ ታሰሩ ናቸው፤ ድንኳኖቹም ሶርያውያን ትተዋቸው ስለ ሄዱ ባዶአቸውን ናቸው” ሲሉ ነገሩአቸው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄዋ ድራዉ፥ ኡንቱንቱ ቢደ፥ ካታማ ፐንግያ ናግያዋንታ ጼሲደ፥ ሀዋዳን ያጌድኖ፤ “ኑን ሶረቱዋ ጌሱዋ ቤዶ፤ ሽን እት አሳይ ዎይ አሳ ኮሻይነ ሄ ሳኣን ባዋ። ቃሸት ኡቴዳ ፓራቱዋ ጻላላይነ ሀረቱነ ደኢኖ፤ ቃይ ኡንቱንቱ አጊደ ቤዳ ዱንካነቱካ ደኢኖ” ያጌድኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hewaa diraw, unttunttu biide, katamaa penggiyaa naagiyaawantta s'eesiide, hawaadan yaageeddino; «Nuuni Sooretuwaa geessuwaa beeddo; shin itti Asay woy asaa kooshshaynne he sa'aan baawa. K'ashetti utteedda paratuwaa s'alaalaynne haretuunne de'iino; k'ay unttunttu aggiide beedda dunkkaanetuukka de'iino» yaageeddino. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hessa gishshas istti biidi katamayo geliza penge naagizayta waassi xeygidi, «Nuni Aaraame asay dizaso bi gelidos; heen qashetti diza paratinne hareti attiin haray issi asikka deenna; ay asa qaalaykka seetettibeenna; dunkaanaykka ba diza mala dees» giidi yootida. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄሳ ጊሻስ ኢስቲ ቢዲ ካታማዮ ጌሊዛ ፔንጌ ናጊዛይታ ዋሲ ጼይጊዲ፥ «ኑኒ ኣራሜ ኣሳይ ዲዛሶ ቢ ጌሊዶስ፤ ሄን ቃሼቲ ዲዛ ፓራቲኔ ሃሬቲ ኣቲን ሃራይ ኢሲ ኣሲካ ዴና፤ ኣይ ኣሳ ቃላይካ ሴቴቲቤና፤ ዱንካናይካ ባ ዲዛ ማላ ዴስ» ጊዲ ዮቲዳ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሄሳ ግሾ፥ ኤንቲ ብድ፥ ካታማ ፐንግያ ናገይሳታ ፄግድ፥ “ኑኒ አራመ ሚፃ ብዳ፤ ሽን፥ ሄኮ፥ እስ አስ ዎይኮ አሳ ግርስ ሄ በሳን ባዋ። ቃሸትዳ ፓራታ ፃላልነ ሀረት ደኦሶና፤ ቃስ ኤንቲ አግድ ብዳ ዱንካነት ደኦሶና” ያግዶሶና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Hessa gisho, enti bidi, katamaa pengiya naageysata xeegidi, “Nuuni Araame miixaa bida; shin, Heko, issi asi woyko asa girsi he bessan baawa. Qashetida parata xalaalinne hareti de7oosona; qassi enti aggidi bida dunkaaneti de7oosona” yaagidosona. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ስለዚህ ሄደው የከተማዪቱን መግቢያ በር ጠባቂዎች ጮኸው በመጥራት፣ “ወደ ሶርያውያን ሰፈር ገባን፤ እዚያም ከታሰሩ ፈረሶችና አህዮች በቀር አንድም ሰው አልነበረም፤ የማንም ድምፅ አልተሰማም፤ ድንኳኖቹም እንዳሉ ናቸው” ብለው ነገሯቸው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ከዚያም በኋላ ከሶርያውያን ሰፈር በመነሣት ወደ ሰማርያ ተመልሰው ሄዱ፤ እዚያም እንደ ደረሱ የከተማይቱን ቅጽር በር ዘበኞች ጠርተው “ወደ ሶርያውያን ሰፈር ሄደን ነበር፤ ነገር ግን ምንም ያየነው ሰው ወይም የሰማነው ድምፅ እንኳ የለም፤ ፈረሶችና አህዮች እንደ ታሰሩ ናቸው፤ ድንኳኖቹም ሶርያውያን ትተዋቸው ስለ ሄዱ ባዶአቸውን ናቸው” ሲሉ ነገሩአቸው። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | መፂኦም ድማ ንሓለውቲ ደገ እታ ኸተማ ፀዊዖም “ናብ ሰፈር ሶርያውያን ኬድና ኔርና፤ ኣብኡ ኸዓ እሱራት ኣፍራስን እሱራት ኣእዱግን ድንኳናትውን ከም ዘለዎ እምበር፥ ሰብ ኮነ፤ ድምፂ ሰብ የለን” ኢሎም ነገሩ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | መጺኦም ድማ ንዘብዔኛ ደገ እታ ኸተማ ጸዊዖም፡ ናብ ሰፈር ሶርያውያን ኬድና ኔርና፡ እንሆ ኸኣ፡ ኣብኡ እሱራት ኣፍራስን እሱራት ኣእዱግን ድንኳውንቲውን ከም ዘለዎ እምበር፡ ሰብ ዀነ፡ ድምጺ ሰብ ኰነ የልቦን፡ ኢሎም ነገሩ። |