2 Kings 6:5 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሓደ ሰብ ዕንጨይቲ ኺቘርጽ ከሎ ግና፡ እቲ ርእሲ ሓርማዝ ናብ ማይ ወደቐ እሞ፡ ከምዚ ኢሉ ጨደረ፡ ኣየ መምህር! ዝተለቅሐ ስለ ዝኾነ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ከእነርሱም አንዱ ዛፉን ሲቈርጥ የምሳሩ ብረት ወልቆ ወደ ውኃው ውስጥ ወደቀ፤ እርሱም፥ “ጌታዬ ሆይ፥ ወየው! ወየው! የተዋስሁት ነበር” ብሎ ጮኸ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ከእነርሱም አንዱ ምሰሶውን ሲቆርጥ የምሳሩ ብረት ወደ ውኃው ውስጥ ወደቀ፤ እርሱም። ጌታዬ ሆይ፥ ወየው! ወየው! የተዋስሁት ነበረ ብሎ ጮኽ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ከእነርሱም አንዱ ዛፍ በመቁረጥ ላይ ሳለ በድንገት መጥረቢያው ከዛቢያው ላይ ወድቆ ውሃ ውስጥ ገባ፤ እርሱም ድምፁን ከፍ አድርጎ በመጮኽ “ጌታዬ ሆይ! እንግዲህ ምን አደርጋለሁ? መጥረቢያው የተውሶ ነው!” ሲል ለኤልሳዕ ነገረው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሽን ኡንቱንቱፐ እቱ ም ቃንጽሺና፥ ቤጽያ አይፊ ከስ አኪደ፥ ሃ ግዶን ገሌዳ። ሄ ብታኒ፥ “ሀይ ታ ጎዳዉ፥ ታን ጋርጻ አኬዳዋ፤ ሽን ዋኖሻ!” ያጊደ ዋሴዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Shin unttunttuppe ittuu mitsaa k'ans's'ishiina, bees'iyaa ayfii kessi akkiide, haatsaa giddon geleedda. He bitanii, «hay ta godaw, taani gars's'a akkeeddawaa; shin waanooshsha!» yaagiide waasseedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Istta garsafe issoy miththaa qanxxishin kalttazi kusheppe kessi ekkidi haaththa giddo gelides; izikka, «Ta godoo tani palan gakkadis! Tani asappe garxxa ekkida kalttako!» gi waassides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢስታ ጋርሳፌ ኢሶይ ሚ ቃንጺሺን ካልታዚ ኩሼፔ ኬሲ ኤኪዲ ሃ ጊዶ ጌሊዴስ፤ ኢዚካ፥ «ታ ጎዶ ታኒ ፓላን ጋካዲስ! ታኒ ኣሳፔ ጋርጻ ኤኪዳ ካልታኮ!» ጊ ዋሲዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሽን ኤንታፈ እሶይ ም ቃንፅሽን፥ ቤፅያ አይፈይ ከስ ኤክድ፥ ሃን ዎስ። ሄ አደይ፥ “ታ ጎዳዉ፥ ታኒ ጋርፃ ኤክዳ ቤፀ፤ ታኒ ህዛ ዋኖ!” ያግድ ዋስስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Shin entafe issoy mithi qanxishin, beexiya ayfey kessi ekidi, haathan wodhis. He addey, “Ta godaw, taani garxa ekida beexe; taani hiza waano!” yaagidi waassis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ከእነርሱም አንዱ ዛፍ እየቈረጠ ሳለ፣ መጥረቢያው በርሮ ከውሃው ውስጥ ወደቀ፤ እርሱም፣ “ወየው ጌታዬ፤ የተውሶ መጥረቢያ እኮ ነው!” ብሎ ጮኸ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ከእነርሱም አንዱ ዛፍ በመቊረጥ ላይ ሳለ በድንገት መጥረቢያው ከዛቢያው ላይ ወድቆ ውሃ ውስጥ ገባ፤ እርሱም ድምፁን ከፍ አድርጎ በመጮኽ “ጌታዬ ሆይ! እንግዲህ ምን አደርጋለሁ? መጥረቢያው የተውሶ ነው!” ሲል ለኤልሳዕ ነገረው። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ሓደ ኻብኣቶም ኦም ክቘርፅ እንተሎ፥ እቲ ምሳር ነፂሉ ናብ ማይ ጠለቐ። ሽዑ ዓው ኢሉ “ኣየ ጐይታይ! እንታይ እየ ዝገብሮ? ኣቕሓ ልማኖ እዩ” ኢሉ ኣእወየ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ኰነ ኸኣ፡ ሓደ ኻባታቶም ሰርወ ኪቘርጽ ከሎ፡ እቲ ሓጺን ነጺሉ ናብ ማይ ወደቐ። ሽዑ፡ ኣየ ጐይታይ፡ ንሱ ድማ ናይ ልማኖ እዩ፡ ኢሉ ጨርሔ። |