2 Kings 6:33 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ገና ምሳታቶም እናተዛረበ ከሎ፡ እቲ ልኡኽ ናብኡ መጸ እሞ፡ እንሆ፡ እዚ ኽፉእ እዚ ኻብ እግዚኣብሄር እዩ ዚመጽእ፡ በሎ። ሕጂ ንእግዚኣብሄር እንታይ ክጽበ ኣሎኒ፧
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ከእ​ነ​ር​ሱም ጋር ሲነ​ጋ​ገር እነሆ፥ መል​እ​ክ​ተ​ኛው ወደ እርሱ ደረሰ፤ እር​ሱም፥ “እነሆ፥ ይህ ክፉ ነገር ከእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ዘንድ ነው፥ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን ገና እጠ​ብቅ ዘንድ ምን​ድን ነኝ?” አለ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ሲናገራቸውም መልእክተኛው ወደ እርሱ ደረሰ፤ እርሱም። እነሆ፥ ይህ ክፉ ነገር ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው፥ እግዚአብሔርን ገና እጠብቅ ዘንድ ምንድር ነኝ? አለ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ገና ይህን ተናግሮ ሳይጨርስ ንጉሡ ድንገት ከተፍ ብሎ “ይህን መከራ በእኛ ላይ ያመጣብን እግዚአብሔር ነው፤ ታዲያ እርሱ አንድ ነገር ያደርግ ዘንድ ከዚህ በላይ ምን ልጠብቅ?” አለ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year እ ጭማቱዋና ሃሳይሽን፥ ኪተቴዳዌ አኮ ዬዳ። ካቲካ ዪደ፥ “ሀ መቱ መና ጎዳፐ ዬዳ። ያትና ታን ሀዋፐ ዳሩዋ መና ጎዳ አያዉ ናጋይታ?” ያጌዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) I c'imatuwaanna haasayishin, kiitetteeddawe aakko yeedda. Kaatiikka yiide, «Ha metuu Med'ina Godaappe yeedda. Yaatina taani hawaappe daruwaa Med'ina Godaa ayaw naagaytaa?» yaageedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Elssa7i cimatara haasaya bolla dishin kiitetti yidayssi duge izakko wodhdhides; kawozikka gakkidi, «Hayssi metozi GODAAPPE yides; histtiin ha7i tani GODAAPPE ay naagazinaa?» gides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኤልሳኢ ጪማታራ ሃሳያ ቦላ ዲሺን ኪቴቲ ዪዳይሲ ዱጌ ኢዛኮ ዎዴስ፤ ካዎዚካ ጋኪዲ፥ «ሃይሲ ሜቶዚ ጎዳፔ ዪዴስ፤ ሂስቲን ሃኢ ታኒ ጎዳፔ ኣይ ናጋዚና?» ጊዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) እ ጭማታራ ኦደትሽን፥ ሄኮ፥ ኪተትዳይስ ጋክ ዎስ፤ እ፥ “ሀ መቶይ ጎዳፐ ይስ። ያትን፥ ታኒ ጎዳ አይስ ናግያና?” ያግስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) I cimatara odetishin, Heko, kiitetidaysi gaki wodhis; I, “Ha metoy Godaape yis. Yaatin, taani Godaa ayis naagiyana?” yaagis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ኤልሳዕ ከሽማግሌዎቹ ጋር በመነጋገር ላይ ሳለም፣ መልእክተኛው ወደ እርሱ ወረደ። ንጉሡም ደርሶ፣ “ይህ ጥፋት የመጣው ከእግዚአብሔር ነው፤ ታዲያ እኔ ከእግዚአብሔር ምን እጠብቃለሁ?” አለ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ገና ይህን ተናግሮ ሳይጨርስ ንጉሡ ድንገት ከተፍ ብሎ “ይህን መከራ በእኛ ላይ ያመጣብን እግዚአብሔር ነው፤ ታዲያ እርሱ አንድ ነገር ያደርግ ዘንድ ከዚህ በላይ ምን ልጠብቅ?” አለ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኤልሳዕ ገና ምስኣቶም እናተዛረበ እንተሎ፥ እንሆ እቲ ልኡኽ መፀ። “እዝ መከራ እዙይ ካብ እግዚኣብሄር እዩ፤ ደጊምከ ንእግዚኣብሄር ዝፅበየሉስ እንታይ ኣለኒ?” ኢሉ ተዛረቦም።
Amharic Tigrinya 2011 ገና ምሳታቶም ኪዛረብ ከሎ፡ እንሆ ድማ፡ እቲ ልኡኽ ናብኡ ወሪዱ፡ እንሆ፡ እዚ እከይ ካብ እግዚኣብሄር መጸ፡ ደጊምከ ንእግዚኣብሄር እንታይ ክጽበዮ እየ በለ።