2 Kings 6:26 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ንጉስ እስራኤል በቲ መንደቕ ኪሓልፍ ከሎ ድማ፡ ሓንቲ ሰበይቲ ጸዊዓ፡ ጐይታይ ንጉስ ሓግዘኒ!
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የእ​ስ​ራ​ኤ​ልም ንጉሥ በቅ​ጥር ላይ ሲመ​ላ​ለስ አን​ዲት ሴት፥ “ጌታዬ ንጉሥ ሆይ፥ ርዳኝ” ብላ ወደ እርሱ ጮኸች።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የእስራኤልም ንጉሥ በቅጥር ላይ በተመላለሰ ጊዜ አንዲት ሴት ጌታዬ ንጉሥ ሆይ፥ እርዳኝ ብላ ወደ እርሱ ጮኸች።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year አንድ ቀን የእስራኤል ንጉሥ በከተማይቱ የቅጽር ግንብ ላይ በሚመላለስበት ጊዜ አንዲት ሴት ድምፅዋን ከፍ አድርጋ “ንጉሥ ሆይ፥ እባክህ እርዳኝ!” ስትል ጮኸች።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year እስራኤልያ ካቲ ካታማ ድርሳ ግምቢያ ቦላና አሽን፥ እት ምሽራታ፥ “ታ ጎዳዉ፥ ካትያዉ፥ ታና ማዳርኪ” ያጋደ ዋሳዱ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Israa'eeliyaa kaatii katamaa dirssaa gimbbiyaa bollanna aad'd'ishshin, itti mishirata, «Ta godaw, kaatiyaw, taana maaddaarikkii» yaagaadde waassaaddu.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Isra7eele kawozi gimbe bollara hemettishin issi maccassaya ba qaala dhoqqu histtada, «Ta godaa kawoo! Tana maaddarkkii!» gadus.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢስራኤሌ ካዎዚ ጊምቤ ቦላራ ሄሜቲሺን ኢሲ ማጫሳያ ባ ቃላ ቁ ሂስታዳ፥ «ታ ጎዳ ካዎ! ታና ማዳርኪ!» ጋዱስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) እስራኤለ ካዎይ ካታማ ድርሳ ግምብያ ቦላራ አሽን፥ እስ ማጫስያ፥ “ታ ጎዳዉ፥ ካዋዉ፥ ታና ማዳርክ” ያጋዳ ዋሳሱ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Isra7eele kawoy katamaa dirsa gimbiya bollara aadhishin, issi maccasiya, “Ta godaw, kawaw, tana maaddarki” yaagada waassasu.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የእስራኤልም ንጉሥ በቅጥሩ ላይ በሚመላለስበት ጊዜ አንዲት ሴት፣ ድምፅዋን ከፍ አድርጋ “ጌታዬ፣ ንጉሥ ሆይ፤ እባክህ ርዳኝ!” አለች።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 አንድ ቀን የእስራኤል ንጉሥ በከተማይቱ የቅጽር ግንብ ላይ በሚመላለስበት ጊዜ አንዲት ሴት ድምፅዋን ከፍ አድርጋ “ንጉሥ ሆይ፥ እባክህ እርዳኝ!” ስትል ጮኸች።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እቲ ንጉስ እስራኤል ኣብ ልዕሊ መካበብያ ኽመላለስ እንተሎ፥ ሓንቲ ሰበይቲ ዓው ኢላ “ጐይታይ ንጉስ! ርድአኒ” በለቶ።
Amharic Tigrinya 2011 ኰነ ድማ፡ እቲ ንጉስ እስራኤል ኣብ ልዕሊ መካበብያ ኺመላለስ ከሎ፡ ሓንቲ ሰበይቲ፡ ጐይታይ ንጉስ፡ ኣድሕነኒ፡ ኢላ ጨርሓትሉ።