2 Kings 6:22 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ንሱ ድማ፡ ኣይትወቕዖም፡ ኢሉ መለሰ። ነቶም ብሰይፊካን ብቀስቲካን ዝማረኽካዮም ክትወቕዖም ትደሊ ዲኻ? ክበልዑን ክሰትዩን ናብ ጎይታኦም ክኸዱን እንጌራን ማይን ኣብ ቅድሚኦም ኣንብሩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እር​ሱም፥ “በሰ​ይ​ፍ​ህና በቀ​ስ​ትህ የማ​ረ​ክ​ሃ​ቸ​ውን ግደል እንጂ በሰ​ይ​ፍ​ህና በቀ​ስ​ትህ የማ​ረ​ክ​ሃ​ቸው አይ​ደ​ሉ​ምና አት​ግ​ደ​ላ​ቸው። ይል​ቁ​ንስ እን​ጀ​ራና ውኃ በፊ​ታ​ቸው አቅ​ር​ብ​ላ​ቸው፤ በል​ተ​ውና ጠጥ​ተ​ውም ወደ ጌታ​ቸው ይመ​ለሱ” አለው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እርሱም። አትግደላቸው፤ በሰይፍህና በቀስትህ የማረክኸውን ትገድል ዘንድ ይገባሃልን? እንጀራና ውኃ በፊታቸው አኑርላቸው፥ በልተውና ጠጥተውም ወደ ጌታቸው ይሂዱ አለው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ኤልሳዕም “አይሆንም! እንኳን እነዚህን፥ በሰይፍህና በቀስትህ የማረክኻቸውን ወታደሮች መግደል አይገባህም፤ ይልቅስ የሚበሉትና የሚጠጡትን ምግብ አቅርብላቸውና ወደ ንጉሣቸው ተመልሰው እንዲሄዱ አድርግ” አለው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ኤልሳእ፥ “ቱይት ዎፓ! ሀዋንቱ አትና፥ ኔን ነ ማሻንነ ነ ዎንዳፍያን ኦሞዴዳዋንታካ ዎናዉ በሰና። ኡንቱንቱ ሚደ ኡሺደ ባረንቱ ጎዳኮ ባናዳን፥ ኡክነ ሃነ ኡንቱንቱ ስን አ” ያጌዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Elssaa'i, «tuytti wod'oppa! Hawanttu attina, neeni ne mashshaaninne ne wonddaafiyaan omoodeeddawanttakka wod'anaw bessena. Unttunttu miide ushiidde barenttu godaakko baanaadan, ukitsaanne haatsaanne unttunttu sintsa aatsa» yaageedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Elssa7ikka, «Wodhoppa; ne mashshaninne tooran di7a ehidayta wodhanaas nees bessizee? Ane ne ha7i isttas maanaazinne uyanaaz imma; istti miidinne uyidi gede ba godaakko betto!» gides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኤልሳኢካ፥ «ዎፓ፤ ኔ ማሻኒኔ ቶራን ዲኣ ኤሂዳይታ ዎናስ ኔስ ቤሲዜ? ኣኔ ኔ ሃኢ ኢስታስ ማናዚኔ ኡያናዝ ኢማ፤ ኢስቲ ሚዲኔ ኡዪዲ ጌዴ ባ ጎዳኮ ቤቶ!» ጊዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ኤልስ፥ “አካይ፥ ዎፓ! ሀር አቶሽን፥ ኔኒ ነ ማሻንነ ነ ዶንግያን ድእዳይሳታካ ዎናዉ በሰና። ኤንቲ ምድ ኡይድ ባንታ ጎዳኮ ባና መላ ካ ኤንታ ሙዛ” ያግስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Elsi, “Akay, wodhopa! Hari attoshin, neeni ne mashshaninne ne dongiyan di77idaysataka wodhanaw bessenna. Enti midi uyidi banta godaako baana mela kathi enta muza” yaagis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እርሱም፣ “አትግደላቸው፤ ለመሆኑ በሰይፍህና በቀስትህ የማረክሃቸውን ትገድላቸው ዘንድ ይገባሃልን? አሁንም የሚበሉትንና የሚጠጡትን አስቀርብላቸው፤ በልተው ጠጥተውም ወደ ጌታቸውም ይሂዱ” አለው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ኤልሳዕም “አይሆንም! እንኳን እነዚህን፥ በሰይፍህና በቀስትህ የማረክኻቸውን ወታደሮች መግደል አይገባህም፤ ይልቅስ የሚበሉትና የሚጠጡትን ምግብ አቅርብላቸውና ወደ ንጉሣቸው ተመልሰው እንዲሄዱ አድርግ” አለው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ንሱ ድማ “ኣይትቕተሎም፥ ነቲ ብሰይፍኻን ብቐስትኻን ዝማረኽካዮ ሰብ እኳ ዘይትቐትሎ! እኳ ደኣ በሊዖምን ሰትዮምን ናብ ጐይታኦም ክምለሱስ እንጀራን ማይን ኣቕርበሎም” በሎ።
Amharic Tigrinya 2011 ንሱ ድማ፡ ኣይትቕተሎም፡ ነቲ ብሴፍካን ብቐስትኻን ዝማረኽካዮኸ፡ ንስኻ ትቐትሎዶ በሊዖምን ሰትዮን ግዳ ናብ ጐይታኦም ኪምለሱስ፡ ኣብ ቅድሚኦም ግዳ እንጌራን ማይን ኣቕርበሎም፡ በለ።