2 Kings 6:18 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ናብኡ ምስ ወረዱ ድማ፡ ኤሊዛ ናብ እግዚኣብሄር ጸለየ፡ ነዚ ህዝቢ እዚ ብዓይነ-ስውር ውቕዖ። ከም ቃል ኤሊዛ ድማ ብዓይነ ስውር ወቕዖም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ወደ እር​ሱም በወ​ረዱ ጊዜ ኤል​ሳዕ፥ “አቤቱ፥ እነ​ዚ​ህን ሰዎች አሳ​ው​ራ​ቸው” ብሎ ወደ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ጸለየ። ኤል​ሳ​ዕም እንደ ተና​ገ​ረው ቃል አሳ​ወ​ራ​ቸው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ወደ እርሱም በወረዱ ጊዜ ኤልሳዕ። ይህን ሕዝብ ዕውር ታደርገው ዘንድ እለምንሃለሁ ብሎ ወደ እግዚአብሔር ጸለየ። ኤልሳዕም እንደ ተናገረው ቃል ዕውር አደረጋቸው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ሶርያውያንም ወደ እርሱ በወረዱ ጊዜ ኤልሳዕ “እግዚአብሔር ሆይ! እነዚህ ሰዎች እንዲታወሩ አድርግ!” ብሎ ጸለየ፤ እግዚአብሔርም የኤልሳዕን ጸሎት በመስማት፥ ዐይኖቻቸው እንዲታወሩ አደረገ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሶረቱ አ ቦላ ዬዳ ዎደ ኤልሳእ፥ “ሀ አሳ አይፍያ ቆቅሳርኪ” ያጊደ መና ጎዳ ዎሴዳ። ኤልሳእ ዎሴዳዋዳን መና ጎዳይ ኡንቱንቱ አይፍያ ቆቅሴዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Sooretuu Aa bolla yeedda wode Elssaa'i, «Ha asaa ayfiyaa k'ook'issaarikkii» yaagiide Med'ina Godaa woosseedda. Elssaa'i woosseeddawaadan Med'ina Goday unttunttu ayfiyaa k'ook'isseedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Aaraame ola asay duge wodhdhidi izakko yishin Elssa7i be7idi, «GODOO! Ne hayssa deraa qooqissa» giidi woossides; hessa gishshas Elssa7i woossida mala GODAY istta qooqisides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኣራሜ ኦላ ኣሳይ ዱጌ ዎዲ ኢዛኮ ዪሺን ኤልሳኢ ቤኢዲ፥ «ጎዶ! ኔ ሃይሳ ዴራ ቆቂሳ» ጊዲ ዎሲዴስ፤ ሄሳ ጊሻስ ኤልሳኢ ዎሲዳ ማላ ጎዳይ ኢስታ ቆቂሲዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሶረት እያ ተቅዳ ዎደ ኤልስ፥ “ሀ አሳታ አይፍያ ቆቅሳርክ” ያግድ ጎዳ ዎስስ። ኤልስ ዎስዳይሳዳ ጎዳይ ኤንታ አይፍያ ቆቅስስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Sooreti iya teqida wode Elsi, “Ha asata ayfiya qooqisarki” yaagidi Godaa woossis. Elsi woossidaysada Goday enta ayfiya qooqisis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ሶርያውያንም ወርደው ወደ እርሱ ሲመጡ ኤልሳዕ፣ “ይህን ሕዝብ ዕውር አድርገው” ብሎ ወደ እግዚአብሔር ጸለየ። ስለዚህ ኤልሳዕ በጠየቀው መሠረት እግዚአብሔር ዕውር አደረጋቸው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ሶርያውያንም ወደ እርሱ በወረዱ ጊዜ ኤልሳዕ “እግዚአብሔር ሆይ! እነዚህ ሰዎች እንዲታወሩ አድርግ!” ብሎ ጸለየ፤ እግዚአብሔርም የኤልሳዕን ጸሎት በመስማት፥ ዐይኖቻቸው እንዲታወሩ አደረገ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እቶም ሰራዊት ሶርያ ናብኡ ኣቢሎም ምስ ወረዱ ኸዓ ኤልሳዕ “እልምነካ ኣለኹ፤ ነዚ ህዝቢ እዙይ ኣዕውሮ” ኢሉ ናብ እግዚኣብሄር ፀለየ። ከምቲ ቓል ኤልሳዕ ድማ ኣዕወሮ።
Amharic Tigrinya 2011 ናብኡ ምስ ወረዱ ኸኣ፡ ኤልሳእ፡ እልምነካ ኣሎኹ፡ ነዚ ህዝቢ እዚ ብዑረት ውቕዓዮ፡ ኢሉ ናብ እግዚኣብሄር ጸለየ። ከምቲ ቓል ኤልሳእ ድማ ብዑረት ወቕዖም።