2 Kings 5:22 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ንሱ ድማ፡ ኵሉ ጽቡቕ ኣሎ። ጐይታይ ከምዚ ክብል ለኣኸኒ፡ እንሆ፡ ሕጂ ካብ ደቂ ነብያት ክልተ መንእሰያት ካብ ደብረ ኤፍሬም መጺኦምኒ። ሓደ መክሊት ብሩርን ክልተ ውሽጣዊ ክዳንን ሃቦም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እርሱም፥ “ሁሉ ደኅና ነው፦ አሁን ከነቢያት ወገን የሆኑ ሁለት ጐልማሶች ከተራራማው ከኤፍሬም ሀገር ወደ እኔ መጥተዋልና፤ አንድ መክሊት ብርና ሁለት መለወጫ ልብስ ትሰጣቸው ዘንድ እለምንሃለሁ ብሎ ጌታዬ ላከኝ” አለው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እርሱም። ደኅና ነው። አሁን ከነቢያት ወገን የሆኑት ሁለት ጕልማሶች ከተራራማው ከኤፍሬም አገር ወደ እኔ መጥተዋል፤ አንድ መክሊት ብርና ሁለት መለወጫ ልብስ ትሰጣቸው ዘንድ እለምንሃለሁ ብሎ ጌታዬ ላከኝ አለ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ግያዝም “መምጣትስ በደኅና ነው የመጣሁት፤ ነገር ግን ጌታዬ በኰረብታማው በኤፍሬም አገር የሚኖሩ ሁለት የነቢያት ጉባኤ አባላት ድንገት በእንግድነት ስለ መጡበት፥ ሦስት ሺህ ብርና ሁለት መቀየሪያ ልብስ እንድትሰጣቸው እነግርህ ዘንድ ወደ አንተ ልኮኛል” ሲል መለሰለት። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ግያዝ፥ “አየነ ባዋ፤ ሳራ! ሽን ታና ታ ጎዳይ፥ ‘ “ኤፍሬማ ገዝያፐ ትምቢትያ ኦድያዋንቱ ዛታ ግድያ ላኡ ዎዳላቱ ሀእ ታኮ ዬድኖ። ሀያና ኡንቱንቶ ሄዙ ሻአ ጻጋራ ብራነ ላኡ ኩመን ማዩዋነ እማ” ጋደ አ ኦቻ’ ያጊደ ኪቴዳ” ያጌዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Giyaazi, «Ayenne baawa; sara! Shin taana ta goday, ‹ «Efireema gezziyaappe timbbitiyaa odiyaawanttu zata gidiyaa laa"u wodallatuu ha"i taakko yeeddino. Hayyanaa unttunttoo heezzu sha"a s'agaraa biraanne laa"u kumentsaa mayuwaanne imma» gaade Aa oochcha› yaagiide kiitteedda» yaageedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Giyaazeykka izas, «Ubbayka lo7oshin ta goday nena, ‹Nabeta maabarappe nam7u naateththati bolla Efreeme gezzefe haa taakko aykkoka ta qoppontta yida gishshas 3,000 biranne nam7u kumeththa may7o isttas imma› gaada yoota» giidi tana neekko kiittides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጊያዜይካ ኢዛስ፥ «ኡባይካ ሎኦሺን ታ ጎዳይ ኔና፥ ‹ናቤታ ማባራፔ ናምኡ ናቴቲ ቦላ ኤፍሬሜ ጌዜፌ ሃ ታኮ ኣይኮካ ታ ቆፖንታ ዪዳ ጊሻስ 3,000 ቢራኔ ናምኡ ኩሜ ማይኦ ኢስታስ ኢማ› ጋዳ ዮታ» ጊዲ ታና ኔኮ ኪቲዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ግያዝ፥ “አይኮይ ባዋ፤ ሳሮ! ሽን ታና ታ ጎዳይ፥ ‘ደረይ ዳርያ ኤፍሬማ ቢታፈ ናበታ ባጋ ግድዳ ናምኡ ፓንት ታኮ ይዶሶና። ሀያና ኤንታዉ ሄ ሙኩሉ ብራ ሳንትመነ ናምኡ ኩመ ማኦ እማ’ ያግድ ኪትስ” ያግስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Giyaazi, “Aykoy baawa; saro! Shin tana ta goday, ‘Derey dariya Efreema biittafe nabeta bagga gidida nam7u panthati taako yidosona. Hayyana entaw heedzu mukulu bira santimenne nam7u kumetha ma7o imma’ yaagidi kiittis” yaagis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ግያዝም፣ “ሁሉም ደኅና ነው፤ ግን ጌታዬ፣ ‘ከነቢያት ማኅበር ሁለት ወጣቶች ከኰረብታማው አገር ከኤፍሬም ወደ እኔ አሁን በድንገት ስለ መጡ፣ እባክህ፤ አንድ መክሊት ብርና ሁለት ሙሉ ልብስ ስጣቸው ብለህ ንገር’ ብሎ ልኮኛል” አለው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ግያዝም “መምጣትስ በደኅና ነው የመጣሁት፤ ነገር ግን ጌታዬ በኰረብታማው በኤፍሬም አገር የሚኖሩ ሁለት የነቢያት ጒባኤ አባላት ድንገት በእንግድነት ስለ መጡበት፥ ሦስት ሺህ ብርና ሁለት መቀየሪያ ልብስ እንድትሰጣቸው እነግርህ ዘንድ ወደ አንተ ልኮኛል” ሲል መለሰለት። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ግያዝ ድማ “ደሓን፥ ጐይታይ ‘እንሆ ኽልተ መንእሰይ ማሕበር ደቂ ነቢያት ካብ ደጕዓ ኤፍሬም ሕዚ መፂኦምኒ እሞ፥ በይዛኻ፥ ንኣኣቶም ሰለስተ ሽሕ ቅርሺ ብሩርን ክልተ ቕያር ክዳንን ሃቦም’ ኢሉ ጐይታይ ልኢኹኒ” በሎ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ንሱ ድማ፡ ደሓን፡ ጐይታይ ደኣ፡ እነው ኽልተ መንእሰይ ካብ ደቂ ነብያት ካብ ከረን ኤፍሬም ሕጂ መጺኦምኒ እሞ፡ በጃኻ፡ ንኣታቶም ሓደ ታለንት ብሩርን ክልተ ለውጢ ኽዳውንትን ሀቦም፡ ኢሉ ልኢኹኒ፡ በለ። |