2 Kings 5:11 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ንእማን ግና ተቘጢዑ ከይዱ፡ እንሆ፡ ብሓቂ ናባይ ወጺኡ ደው ኢሉ ስም እግዚኣብሄር ኣምላኹ ኺጽውዕ፡ ኣብ ልዕሊ እቲ ቦታን ነቲ ለምጻምን ድማ ኢዱ ኪወቕዖ እዩ ኢለ ሓሰብኩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ንዕማን ግን ተቈጥቶ ሄደ፤ እንዲህም አለ፥ “እነሆ፥ ወደ እኔ የሚመጣ፥ ቆሞም የአምላኩን የእግዚአብሔርን ስም የሚጠራ፥ የለምጹንም ስፍራ በእጁ ዳስሶ የሚፈውሰኝ መስሎኝ ነበር። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ንዕማን ግን ተቈጥቶ ሄደ፥ እንዲህም አለ። እነሆ፥ ወደ እኔ የሚመጣ፥ ቆሞም የአምላኩን የእግዚአብሔርን ስም የሚጠራ፥ የለምጹንም ስፍራ በእጁ ዳስሶ የሚፈውሰኝ መስሎኝ ነበር። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ንዕማን ግን ተቆጥቶ ወደ አገሩ ለመመለስ ተነሣ፤ እንዲህም እያለ ያጉረመርም ነበር፤ “እኔ እኮ ነቢዩ መጥቶ ወደ እግዚአብሔር በመጸለይ የቆዳው በሽታ ባረፈበት ገላዬ ላይ እጆቹን በመወዝወዝ ይፈውሰኛል ብዬ አስቤ ነበር! |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሽን ንእማነ ሀንቀት ደንዲደ፥ “በእተ፥ ታን፥ ቱሙካ እ ታኮ ይ ኤቂደ፥ መና ጎዳ ባረ ጾሳ ሱን ጼሲደ፥ ቃይ ባረ ኩሽያ ሄ ጸለቁዋ ቦላን ቃደ፥ ታና ሀ ዎልቃማ ኦሉዋ ሀርግያፐ ፓ ያጋደ ቆፓድ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Shin Ni'imaane hank'k'etti denddiide, «Be'ite, taani, tumukka I taakko yi ek'k'iide, Med'ina Godaa bare S'oossaa suntsaa s'eesiide, k'ay bare kushiyaa he s'elek'uwaa bollan k'aatsiide, taana ha wolk'k'aama oolluwaa harggiyaappe patsee yaagaadde k'oppaad. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Ni7imaaney gidikko hanqettidi, «Izi taakko yi eqqidi GODAA ba Xoossaa sunth xeygidi izi ba kushen ta inchchirachchaza boshereththidi tana inchchirachcha hargezappe paththandee ga qoppadis. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኒኢማኔይ ጊዲኮ ሃንቄቲዲ፥ «ኢዚ ታኮ ዪ ኤቂዲ ጎዳ ባ ጾሳ ሱን ጼይጊዲ ኢዚ ባ ኩሼን ታ ኢንቺራቻዛ ቦሼሬዲ ታና ኢንቺራቻ ሃርጌዛፔ ፓንዴ ጋ ቆፓዲስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሽን ንእማን ሀንቀትድ፥ “እ ታኮ ይድ፥ ጎዳ ባ ፆሳ ሱን ፄግድ፥ ባ ኩሽያ ታ ማዱን ቦላ ዎድ፥ ታና ሀ ጎጋ ሀርግያፈ ፓስ ጋዳ ቆፓስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Shin Ni7imaani hanqetidi, “I taako yidi, Godaa ba Xoossaa sunthaa xeegidi, ba kushiya ta maduntha bolla wothidi, tana ha goga hargiyafe pathees gada qopas. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ንዕማን ግን ተቈጥቶ እንዲህ በማለት ሄደ፤ “እኔ እኮ በርግጥ ወደ እኔ መጥቶ በመቆም የአምላኩን የእግዚአብሔርን ስም የሚጠራ፣ በእጁም ዳስሶ ከለምጽ በሽታዬ የሚፈውሰኝ መስሎኝ ነበር። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ንዕማን ግን ተቈጥቶ ወደ አገሩ ለመመለስ ተነሣ፤ እንዲህም እያለ ያጒረመርም ነበር፤ “እኔ እኮ ነቢዩ መጥቶ ወደ እግዚአብሔር በመጸለይ የቆዳው በሽታ ባረፈበት ገላዬ ላይ እጆቹን በመወዝወዝ ይፈውሰኛል ብዬ አስቤ ነበር! |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ንእማን ግና ዀርዩ ክኸይድ ተልዓለ እሞ “እንሆ፥ ኣነስ ብርግፅ ወፂኡ፥ ብስም እግዚኣብሄር ኣምላኹ ተማህሊሉ፤ ኣብ ልዕሊ እቲ ለምፂ ዘለዎ ስፍራ ብኢዱ ዳህሲሱ ዘሕውየኒ መሲሉኒ ነይሩ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ንእማን ግና ኰርዩ ኸደ እሞ፡ እንሆ፡ ኣነስ ብርግጽ ወጺኡ፡ ብስም እግዚኣብሄር ኣምላኹ ተማህሊሉ፡ ነቲ ለምጺ ዘለዎ ስፍራ ብኢዱ ዳህሲሱ ዜሕውየኒ መሲሉኒ ነይሩ። |