2 Kings 4:17 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እታ ሰበይቲ ድማ፡ በታ ኤሊዛ ዝነገረታ ግዜ፡ ከከም ግዜ ህይወት ጠነሰት፡ ወዲ ድማ ወለደት።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ከዚ​ያም በኋላ ሴቲቱ ፀነ​ሰች፥ በዓ​መ​ቱም ኤል​ሳዕ በነ​ገ​ራት ወራት ወንድ ልጅ ወለ​ደች።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ሴቲቱም ፀነሰች፥ በዚያም ወራት በአዲሱ ዓመት ኤልሳዕ እንዳላት ወንድ ልጅ ወለደች።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ነገር ግን ሴቲቱ ፀነሰች፤ ልክ ኤልሳዕ የተናገረው ጊዜ ሲደርስ በተከታዩ ዓመት ወንድ ልጅ ወለደች።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሽን ምሽራታ ሻሃራዱ፤ ኤልሳእ እዝዉ ኦዴዳዋዳን ላይን ሄ ዎደ አቱማ ናኣ የላዱ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Shin Mishirata shahaaraaddu; Elssaa'i iziw odeeddawaadan laytsan he wode attuma na'aa yelaaddu.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Maccassayakka qanththatadus; Elssa7i izis yootida malakka izi gida woden attuma naa yeladus.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ማጫሳያካ ቃንታዱስ፤ ኤልሳኢ ኢዚስ ዮቲዳ ማላካ ኢዚ ጊዳ ዎዴን ኣቱማ ና ዬላዱስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሽን ማጫስያ ቃንታሱ፤ ኤልስ እዉ ኦድዳይሳዳ፥ ካልያ ላይ አደ ናአ የላሱ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Shin maccasiya qanthatasu; Elsi iw odidaysada, kaalliya laythi adde na7a yelasu.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ሴትዮዋም ፀነሰች፤ ኤልሳዕ እንደ ነገራትም በተባለው ጊዜ ወንድ ልጅ ወለደች።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ነገር ግን ሴቲቱ ፀነሰች፤ ልክ ኤልሳዕ የተናገረው ጊዜ ሲደርስ በተከታዩ ዓመት ወንድ ልጅ ወለደች።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እታ ሰበይቲ ጠነሰት እሞ፥ ከምቲ ኤልሳዕ ዝበላ፥ ንዓመታኡ በታ ወርሓት እቲኣ ኣብ ሓድሽ ዓመት ወዲ ወለደት።
Amharic Tigrinya 2011 እታ ሰበይቲ ኸኣ ጠነሰት እሞ፡ ከምቲ ኤልሳእ እተዛረቦ፡ ንዓመታኡ በታ ጊዜ እቲኣ ወዲ ወለደት።