2 Kings 3:4 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሜሳ ንጉስ ሞኣብ ድማ ጓሳ ስለ ዝነበረ፡ ሚእቲ ሽሕ ገንሸልን ሚእቲ ሽሕ ድዑልን ምስ ሱፍ ናብ ንጉስ እስራኤል ተመልሰ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የሞዓብም ንጉሥ ሞሳ ባለ በጎች ነበር፤ ለእስራኤልም ንጉሥ መቶ ሺህ የጠጕር አውራ በጎችንና መቶ ሺህ ጠቦቶችን ይገብርለት ነበር። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የሞዓብም ንጉሥ ሞሳ ባለ በጎች ነበረ፤ ለእስራኤልም ንጉሥ የመቶ ሺህ ጠቦትና የመቶ ሺህ አውራ በጎች ጠጕር ይገብርለት ነበር። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | የሞዓብ ንጉሥ ሜሻዕ በግ አርቢ ነበር፤ በየዓመቱም አንድ መቶ ሺህ ጠቦትና የአንድ መቶ ሺህ በጎች ጠጉር ለእስራኤል ንጉሥ ይገብር ነበር፤ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሞኣበ ቢታ ካቲ ሜሻእ ዶርሳ ሄሜ። እ እስራኤልያ ካትያዉ ጼቱ ሻአ ቦልትቦልታ ዶርሳቱዋነ ጼቱ ሻአ ኮልያ ዶርሳቱዋ እስክያ ላይን ላይን ጊሬ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Moo'aabe biittaa Kaatii Meesha'i dorssaa heemmee. I Israa'eeliyaa kaatiyaw s'eetu sha"a bolttiboltta dorssatuwaanne s'eetu sha"a koliyaa dorssatuwaa isikiyaa laytsan laytsan giiree. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | He wode Mo7aabe kawo Meshay haarees; izi 100,000 laaqqatanne 100,000 dharshota iske Isra7eele kawos giirees. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄ ዎዴ ሞኣቤ ካዎ ሜሻይ ሃሬስ፤ ኢዚ 100,000 ላቃታኔ 100,000 ርሾታ ኢስኬ ኢስራኤሌ ካዎስ ጊሬስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሞአበ ካዎይ ሞስ ዶርሰ ሄምያ አስ። እ እስራኤለ ካዋስ 100,000 አንቃራ ዶርሳታነ 100,000 ኡርገ ዶርሳታ እክስያ ላይን ላይን ጊሬስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Moo7abe kawoy Moosi dorse heemmiya asi. I Isra7eele kawas 100,000 anqara dorsatanne 100,000 urge dorsata ikisiya laythan laythan giirees. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | በዚህ ጊዜ የሞዓብ ንጉሥ ሞሳ በግ ያረባ ነበር፤ እርሱም መቶ ሺሕ ጠቦትና የመቶ ሺሕ አውራ በግ ጠጕር ለእስራኤል ንጉሥ ይገብር ነበር። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | የሞአብ ንጉሥ ሜሻዕ በግ አርቢ ነበር፤ በየዓመቱም አንድ መቶ ሺህ ጠቦትና የአንድ መቶ ሺህ በጎች ጠጒር ለእስራኤል ንጉሥ ይገብር ነበር፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ሞሳ ንጉስ ሞኣብ በዓል ኣባጊዕ ነበረ። ንንጉስ እስራኤል ድማ ሚእቲ ሽሕ ጡበታትን ፀጕሪ ሚእቲ ሽሕ ማጓሉን ይግብረሉ ነበረ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ሜሳ ንጉስ ሞኣብ ከኣ ብዓል ኣባጊዕ ነበረ። ንንጉስ እስራኤል ድማ ሚእቲ ሽሕ ገንሸልን ሚእቲ ሽሕ ድዑል ምስ ጸጒሮምን ይግብረሉ ነበረ። |