2 Kings 3:25 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ነተን ከተማታት ኣፍረስወን፡ ኣብ ነፍሲ ወከፍ ጽቡቕ መሬት ድማ ነፍሲ ወከፍ እምኑ ደርብዩ መልኦ። ንዅሉ ዒላታት ዓጽዮም ንዅሉ እቲ ጽቡቕ ኣእዋም ከኣ ቆረጽዎ። እተን መንጠልጠልቲ ግና ዙርያ ኸይደን ስዒረንኦ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ከተሞቻቸውንም አፈረሱ፤ በመልካሞቹም እርሻዎቻቸው ሁሉ ላይ እስኪሞሉ ድረስ እያንዳንዱ ሰው አንድ አንድ ድንጋይ ይጥል ነበር፤ የውኃውንም ምንጮች ሁሉ ደፈኑ፤ የከተሞቻቸውንም ቅጥር አፈረሱ፤ የሚያምሩትን ዛፎች ሁሉ ቈረጡ፤ ባለ ወንጭፎችም ከብበው መቱአቸው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ከተሞችንም አፈረሱ፤ በመልካሞቹም እርሻዎች ሁሉ ላይ እስኪሞሉ ድረስ እያንዳንዱ ሰው አንድ አንድ ድንጋይ ይጥል ነበር፤ የውኃውንም ምንጮች ሁሉ ደፈኑ፥ የሚያፈሩትንም ዛፎች ሁሉ ቈረጡ፤ የቂርሐራሴትን ድንጋዮች ብቻ አስቀሩ፤ ባለ ወንጭፎች ግን ከብበው መቱአት። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ከተሞቻቸውን ደመሰሱ፤ ለም በሆነው እርሻ ውስጥ በሚያልፉበትም ጊዜ እያንዳንዱ እስራኤላዊ አንዳንድ ድንጋይ ይወረውርበት ስለ ነበር በመጨረሻ እርሻዎቹ ሁሉ በድንጋይ ተሸፈኑ፤ ምንጮቻቸውን ደፈኑ፤ የፍራፍሬ ዛፎቻቸውንም ሁሉ ቆረጡ፤ በመጨረሻም የአገሪቱ ዋና ከተማ የነበረችው ቂርሔሬስ ብቻ ቀረች፤ እርሷንም ድንጋይ የሚያወነጭፉ ጦረኞች ከበው አደጋ ጣሉባት። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ካታማቱዋካ ኦለቲደ ባይዜድኖ። አሳይ ኡባይ ሁጲያን ሁጲያን እት እት ሹቻ አኪደ፥ አራዳ ሾይቃቱ ኡባቱ ካመታና ጋካናዉ፥ ኡንቱንቱ ቦላ ኦሌዳ። ፑልቶ ኡባ ባሪደ፥ ሎኦ ም ኡባካ ቃንጼድኖ። ቂርሄሬሳ ጌተትያ እት ካታማ ግምበ ጻላላይ ኤቁዋን አቴዳ፤ ሽን ያምባርሻን ኦልያ አሳቱ ሄ ካታማካ ዶዲደ ሾጬድኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Katamatuwaakka olettiide bayzzeeddino. Asay ubbay huup'iyaan huup'iyaan itti itti shuchchaa akkiide, aradda shoyk'atuu ubbatuu kametana gakkanaw, unttunttu bolla oleedda. Pultto ubbaa bariide, lo"o mitsaa ubbaakka k'ans's'eeddino. K'iirihereesa geetettiyaa itti katamaa gimbbe s'alaalay ek'uwaan atteedda; shin yambbarshshan oliyaa asatuu he katamaakka dooddiide shoc'eeddino. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Istta katamata mulera dhayssida; lo7o kaththa gadetikka shuchchan kamettana gakkanaas issoy issoy issi issi shuch gadezan yeggides; pulttotakka mulera tuccida; lo7o lo7o miththata ubbaaka qanxxi qanxxi yeggida; Qiire-Hereesete geetettizaara xalla ba shuchchara attadus; izo gidikkoka yanbarshan olettiza olanchchati giddoththidi olida. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢስታ ካታማታ ሙሌራ ይሲዳ፤ ሎኦ ካ ጋዴቲካ ሹቻን ካሜታና ጋካናስ ኢሶይ ኢሶይ ኢሲ ኢሲ ሹች ጋዴዛን ዬጊዴስ፤ ፑልቶታካ ሙሌራ ቱጪዳ፤ ሎኦ ሎኦ ሚታ ኡባካ ቃንጺ ቃንጺ ዬጊዳ፤ ቂሬ-ሄሬሴቴ ጌቴቲዛራ ጻላ ባ ሹቻራ ኣታዱስ፤ ኢዞ ጊዲኮካ ያንባርሻን ኦሌቲዛ ኦላንቻቲ ጊዶዲ ኦሊዳ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ካታማታ ኦልድ ይስዶስና። አሳ ኡባይ ሁጰን ሁጰን እስ እስ ሹቹ ኤክድ፥ አራዳ ሾቃት ኡባይ ካመታና ጋካናዉ፥ ኤንታ ቦላ ሆልዶሶና። ፑልቶ ኡባ ባርድ፥ ሎኦ ም ኡባ ቃንፅዶሶና። ቅር-ሄሬሰራ ካታማ ግምብያ ፃላል አትስ፤ ሽን ያምባርሻን ኦልያ አሳት ሄ ካታማ ሾጭዶሶና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Katamata olidi dhaysidosna. Asa ubbay huuphen huuphen issi issi shuchu ekidi, aradda shooqati ubbay kametana gakanaw, enta bolla holidosona. Pulto ubbaa baridi, lo77o mitha ubbaa qanxidosona. Qir-Hereesera katama gimbiya xalaali attis; shin yambarshan oliya asati he katamaa shocidosona. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ከተሞቹን ደመሰሱ፤ መልካሙን የዕርሻ መሬት ሁሉ እስኪሸፍነው ድረስ፣ እያንዳንዱ ሰው አንዳንድ ድንጋይ ጣለበት፤ ምንጮቹን በሙሉ ደፈኑ፤ ጥሩ ጥሩውንም ዛፍ ሁሉ ቈርጠው ጣሉ። ቂርሐራሴት ብቻ ከነድንጋይዋ ቀርታ ነበር፤ እርሷንም ቢሆን ባለ ወንጭፉ ሰራዊት ከብቦ አደጋ ጣለባት። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ከተሞቻቸውን ደመሰሱ፤ ለም በሆነው እርሻ ውስጥ በሚያልፉበትም ጊዜ እያንዳንዱ እስራኤላዊ አንዳንድ ድንጋይ ይወረውርበት ስለ ነበር በመጨረሻ እርሻዎቹ ሁሉ በድንጋይ ተሸፈኑ፤ ምንጮቻቸውን ደፈኑ፤ የፍራፍሬ ዛፎቻቸውንም ሁሉ ቈረጡ፤ በመጨረሻም የአገሪቱ ዋና ከተማ የነበረችው ቂርሔሬስ ብቻ ቀረች፤ እርስዋንም ድንጋይ የሚያወነጭፉ ጦረኞች ከበው አደጋ ጣሉባት። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ነተን ከተማታት ከዓ ኣፍረስወን፤ ንዅሉ ፅቡቕ ዝኾነ ግራት ድማ ዅሎም እቶም ሰባት፥ ሓድሓደ እምኒ ደርብዮም መልእዎ፤ ንዅሉ ዓይኒ ማያትውን ደፈንዎ፤ ንዅሉ ፅቡቕ ዝኾነ ኦም ድማ ቘረፅዎ። ኣእማን ቂርሓራሴት ጥራሕ ኣትረፉ፤ ንኣኣ ኸዓ ሰብ ወንጭፍ ከቢቦም ወቕዑዋ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ነተን ከተማታት ከኣ ኣፍረሱ፡ ንዂሉ ጽቡቕ ዘበለ ግራት ድማ ነፍሲ ወከፍ ሰብ ኤእምኖም ደርበዮም መልእዎ፡ ንዂሉ ዓይኒ ማያትዎን ደፈንዎ፡ ንዂሉ ጽቡቕ ዘበለ ኦም ድማ ቈረጽዎ። ንቂርሓረሰት እምኒ ጥራይ ክሳዕ ዜትርፍዋ ሰብ ወንጭፍ ከቢቦም ተዋግእዋ። |