2 Kings 3:19 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ንዅለን ሓጹር ዘለዋ ኸተማታትን ንዅለን ሕሩያት ኸተማታትን ስዒርካ፡ ንዅሉ ጽቡቕ ኣእዋም ድማ ቆሪጽካ፡ ንዅሉ ዓይኒ ማይ ዓጽኻ፡ ንዅሉ ጽቡቕ መሬት ድማ ብእምኒ ኣጥፍኦ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የተመሸጉትንም ከተሞች ሁሉ ትመታላችሁ፤ የሚያምሩትንም ዛፎች ሁሉ ትቈርጣላችሁ፤ የውኃውንም ምንጮች ሁሉ ትደፍናላችሁ፤ መልካሞቹንም እርሻዎች ሁሉ በድንጋይ ታበላሻላችሁ።” |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የተመሸጉትንና ያማሩትን ከተሞች ሁሉ ትመታላችሁ፥ የሚያፈሩትንም ዛፎች ሁሉ ትቈርጣላችሁ፥ የውኃውንም ምንጮች ሁሉ ትደፍናላችሁ፥ መልካሞችንም እርሻዎች ሁሉ በድንጋይ ታበላሻላችሁ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | የተመሸጉና ምርጥ የሆኑ ከተሞቻቸውን ሁሉ ድል አድርጋችሁ ትይዛላችሁ፤ የፍራፍሬ ዛፎቻቸውን ሁሉ ትቆርጣላችሁ፤ ምንጮቻቸውን ትደፍናላችሁ፤ ለም የሆኑ የእርሻ ቦታዎቻቸውን በማበላሸት ድንጋይ ትከምሩባቸዋላችሁ።” |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ግምበቴዳ ካታማቱዋነ ዎልቃማ ካታማቱዋ ኡባ ህንተንቱ ጾናና። ሎኦ ምቱዋ ኡባካ ቃንጻና፤ ሃ ፑልቶቱዋ ኡባቱዋካ ህንተንቱ ባራና፤ አራዳ ሾይቃቱዋ ኡባ ቦላን ሹቻ ላሊደ ባይዛና” ያጌዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Gimbbetteedda katamatuwaanne wolk'k'aama katamatuwaa ubbaa hinttenttu s'oonana. Lo"o mitsatuwaa ubbaakka k'ans's'ana; haatsaa pulttotuwaa ubbatuwaakka hinttenttu barana; aradda shoyk'atuwaa ubbaa bollan shuchchaa laaliide bayzzana» yaageedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | «Gimbettida katamatanne lo7iza istta katamata ubbaa intte xooni oykkana. Lo7iza istta miththata intte qanxxana; istta pulttotakka mulera intte tuccana; kath lo7eththi immiza gadeza intte shuchchan moorana» gides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | «ጊምቤቲዳ ካታማታኔ ሎኢዛ ኢስታ ካታማታ ኡባ ኢንቴ ጾኒ ኦይካና። ሎኢዛ ኢስታ ሚታ ኢንቴ ቃንጻና፤ ኢስታ ፑልቶታካ ሙሌራ ኢንቴ ቱጫና፤ ካ ሎኤ ኢሚዛ ጋዴዛ ኢንቴ ሹቻን ሞራና» ጊዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ግምበትዳ ካታማታነ ግታ ካታማታ ኡባ ህንተ ፆናና። ሎኦ ምታ ኡባ ቃንፃና፤ ሃ ፑልቶታ ኡባ ህንተ ባራና፤ አራዳ ሾቃታ ኡባ ኢስድ ሹች ኩምዳ ቢታ ኦና” ያግስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Gimbetida katamatanne gita katamata ubbaa hinte xoonana. Lo77o mithata ubbaa qanxana; haatha pultota ubbaa hinte barana; aradda shooqata ubbaa iissidi shuchi kumida biitta oothana” yaagis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | “የተመሸጉትን ከተሞችና ያማሩትን ከተሞቻቸውን ሁሉ ድል ታደርጋላችሁ። ውብ ዛፎቻቸውን ሁሉ ትቈርጣላችሁ፤ ምንጮቻቸውን በሙሉ ትደፍናላችሁ፤ መልካሙንም ዕርሻ በድንጋይ ታበላሹታላችሁ።” |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | የተመሸጉና ምርጥ የሆኑ ከተሞቻቸውን ሁሉ ድል አድርጋችሁ ትይዛላችሁ፤ የፍራፍሬ ዛፎቻቸውን ሁሉ ትቈርጣላችሁ፤ ምንጮቻቸውን ትደፍናላችሁ፤ ለም የሆኑ የእርሻ ቦታዎቻቸውን በማበላሸት ድንጋይ ትከምሩባቸዋላችሁ።” |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ንዅለን ዕሩዳት ከተማታትን፥ ንዅለን ፅቡቓት ከተማታትን ክተጥፍእወን ኢኹም። ንዅሉ ፅቡቕ ዝኾነ ኦም ከዓ ኽትቘርፁ፥ ኵሉ ዓይኒ ማያትውን ክትደፍኑ ኢኹም። ንዅሉ ዝፈሪ ግራትውን በእማን ክትመልእዎ ኢኹም።” |
| Amharic Tigrinya 2011 | ንስኻትኩም ድማ ንዂለን ዕሩዳት ከተማታትን ንዂለን ሕሩያት ከተማታትን ከተጥፍእወን ኢኹም፡ ንዂሉ ጽቡቕ ዘበለ ኦም ከኣ ክትቈርጹ፡ ኲሉ ዓይኒ ማያትውን ክትደፍኑ ኢኹም፡ ንዂሉ ጽቡቕ ዘበለ ግራት ከኣ በእማን ከተባላሽውዎ ኢኹም። |