2 Kings 3:16 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ንሱ ድማ፡ እግዚኣብሄር ከምዚ ይብል ኣሎ፡ ነዚ ስንጭሮ እዚ ብጐዳጕዲ ምልኣዮ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እን​ዲ​ህም አለ፥ “እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር እን​ዲህ ይላል፦ በዚህ ሸለቆ ሁሉ ጕድ​ጓድ ቈፍሩ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እንዲህም አለ። እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። በዚህ ሸለቆ ሁሉ ጕድጓድ ቆፈሩ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year “እግዚአብሔር እንዲህ ይላል ‘በዚህ የደረቀ ሸለቆ ሁሉ የውሃ ጉድጓድ ቆፍሩ፤
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ኤልሳእ፥ “መና ጎዳይ፥ ‘ሀ መላ ዛንጋራ ኡባን ኦላ ቦክተ’ ያጌ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Elssaa'i, «Med'ina Goday, ‹Ha mela zanggaaraa ubbaan ollaa bookkite› yaagee.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Elssa7i, «GODAY, ‹Hayssa ha shoobbaan daro ollata bookkite.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኤልሳኢ፥ «ጎዳይ፥ ‹ሃይሳ ሃ ሾባን ዳሮ ኦላታ ቦኪቴ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ኤልስ፥ “ሀ መላ ዛንጋራ ኡባን ኦላ ቦክተ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Elsi, “Ha mela zangaara ubban olla bookite.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እንዲህም አለ፤ “ እግዚአብሔር የሚለው እንዲህ ነው፤ ‘በዚህ ሸለቆ ብዙ ጕድጓዶች ቈፍሩ።’
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 “እግዚአብሔር እንዲህ ይላል ‘በዚህ የደረቀ ሸለቆ ሁሉ የውሃ ጒድጓድ ቆፍሩ፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ከምዙይ ከዓ በለ፦ “እግዚኣብሄር ከምዙይ ይብል ኣሎ፦ ኣብዝ ንቑፅ ሩባ እዙይ ብዙሕ ጐዳጕዲ ዀዓቱ።
Amharic Tigrinya 2011 በለ ኸኣ፡ እግዚኣብሄር ከምዚ ይብል ኣሎ፡ ኣብዚ ርባ እዚ ጐዳጒዲ ኣብ ርእሲ ጐዳጒዲ ዂዐቱ።