2 Kings 25:8 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኣብ ሓምሸይቲ ወርሒ፡ ማለት ኣብ መበል ዓሰርተው ትሽዓተ ዓመት ንጉስ ነቡካድነጻር ንጉስ ባቢሎን፡ ኣብ ሓምሻይ ወርሒ ድማ፡ ነቡዛራዳን፡ ሓላፊ ሓለውቲ፡ ባርያ ንጉስ ባቢሎን ናብ የሩሳሌም መጸ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) በባ​ቢ​ሎ​ንም ንጉሥ በና​ቡ​ከ​ደ​ነ​ፆር በዐ​ሥራ ዘጠ​ነ​ኛው ዓመት በአ​ም​ስ​ተ​ኛው ወር ከወ​ሩም በሰ​ባ​ተ​ኛው ቀን በባ​ቢ​ሎን ንጉሥ ፊት የሚ​ቆ​መው የአ​በ​ዛ​ዎች አለቃ ናቡ​ዛ​ር​ዳን ወደ ኢየ​ሩ​ሳ​ሌም ወጣ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) በባቢሎንም ንጉሥ በናቡከደነፆር በአሥራ ዘጠኝኛው ዓመት በአምስተኛው ወር ከወሩም በሰባተኛው ቀን የባቢሎን ንጉሥ ባሪያ የዘበኞቹ አለቃ ናቡዘረዳን ወደ ኢየሩሳሌም መጣ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ናቡከደነፆር በባቢሎን በነገሠ በዐሥራ ዘጠነኛው ዓመት፥ አምስተኛው ወር በገባ በሰባተኛው ቀን ናቡዛርዳን ተብሎ የሚጠራው የናቡከደነፆር የክብሩ ዘበኞቹ አዛዥ ኢየሩሳሌም ገባ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ናቡካዳናጾረ ባብሎነን ካተቴዳ ታማነ ኡዱፑን ላይ፥ እቼሻን አግናን፥ ላፑን ጋላስ ካትያ ኦሳንቻቱዋፐ እቱ፥ ካትያ ናግያዋንቱ ካፑ ናቡዛራዳን የሩሳላመ ገሌዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Naabukadanas'oore Baabloonen kaateteedda tammanne udduppuntsa laytsi, ichcheshantsa aginaan, laappuntsa gallassi kaatiyaa oosanchchatuwaappe ittuu, kaatiyaa naagiyaawanttu kaappuu Naabuzaradaani Yerusaalame geleedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Baabiloone kawo Nabukadanaxoorey kawotida tammanne uddufunththa layththan ichchashanththa aginan laappunththa gallassan izas bonchcho zabeta azazizayssinne Baabiloone kawozas daro dhoqqa shuume gidida Nabuzaradaaney Yerusalaame yides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ባቢሎኔ ካዎ ናቡካዳናጾሬይ ካዎቲዳ ታማኔ ኡዱፉን ላይን ኢቻሻን ኣጊናን ላፑን ጋላሳን ኢዛስ ቦንቾ ዛቤታ ኣዛዚዛይሲኔ ባቢሎኔ ካዎዛስ ዳሮ ቃ ሹሜ ጊዲዳ ናቡዛራዳኔይ ዬሩሳላሜ ዪዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ናቡካዳናፆር ባብሎነን ካዎትዳ ታማነ ኡዱፉን ላይን፥ እቻሻን አጌናን፥ ላፑን ጋላሳን፥ ካዋ ሞርናታፐ እሶይ፥ ካዋ ናገይሳታ ሀላቃይ ናቡዛርዳን የሩሳላመ ገልስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Nabukadanaxoori Babiloonen kawotida tammanne uddufuntho laythan, ichashantho ageenan, laapuntho gallasan, kawa moorinatape issoy, kawa naageysata halaqay Nabuzardaani Yerusalaame gelis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የባቢሎን ንጉሥ ናቡከደነፆር በነገሠ በዐሥራ ዘጠነኛው ዓመት፣ በአምስተኛው ወር ከወሩም በሰባተኛው ቀን የክብር ዘቡ ሰራዊት አዛዥና የባቢሎን ንጉሥ ከፍተኛ ባለ ሥልጣን የሆነው ናቡዘረዳን ወደ ኢየሩሳሌም መጣ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ናቡከደነፆር በባቢሎን በነገሠ በዐሥራ ዘጠነኛው ዓመት፥ አምስተኛው ወር በገባ በሰባተኛው ቀን ናቡዛርዳን ተብሎ የሚጠራው የናቡከደነፆር የክብሩ ዘበኞቹ አዛዥ ኢየሩሳሌም ገባ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ናቡከደነፆር ኣብ ባቢሎን ምስ ነገሰ ኣብ መበል ዓሰርተ ትሽዓተ ዓመቱ፥ ብሻውዐይቲ መዓልቲ ናይታ ሓምሸይቲ ወርሒ፥ ናቡዘረዳን ኣዛዚ ሓለውቲ ሓሻኽር ንጉስ ባቢሎን፥ ናብ ኢየሩሳሌም መፀ።
Amharic Tigrinya 2011 በታ ሓምሰይቲ ወርሒ፡ ካብታ ወርሒውን ብሳብዐይቲ መዓልቲ፡ ንነቡካድነጾር ንጉስ ባቢሎን ኣብ መበል ዓሰርተው ትሽዓተ ዓመቱ፡ ነቡዛራዳን ሓለቓ ዘብዔኛታት፡ ጊልያ ንጉስ ባቢሎን፡ ናብ የሩሳሌም መጺኡ፡