2 Kings 25:29 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ክዳውንቲ ቤት ማእሰርቲ ድማ ይቕይር ነበረ፣ ብዅሉ መዓልትታት ህይወቱ ድማ ብቐጻሊ ኣብ ቅድሚ ገጹ እንጌራ ይበልዕ ነበረ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | በወህኒም ውስጥ ለብሶት የነበረውን ልብስ ለወጠለት፤ ዮአኪንም በሕይወቱ ዘመን ሁሉ በፊቱ ሁልጊዜ እንጀራ ይበላ ነበር። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | በወህኒም ውስጥ ለብሶት የነበረውን ልብስ ለወጠለት፤ ዮአኪንም በሕይወቱ ዘመን ሁሉ በፊቱ ሁልጊዜ እንጀራ ይበላ ነበር። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ስለዚህም ኢኮንያን በእስር ቤት የነበረውን ልብስ ለውጦ እስከ ዕድሜው ፍጻሜ ድረስ ከንጉሡ ማእድ እንዲመገብ ተፈቀደለት፤ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄዋ ድራዉ፥ እኮንያነ ቃሾ ጎለን ማዬዳ ማዩዋ ላሜዳ። እ አቴዳ ባረ ደኡዋ ላይ ኡባን ካትያ ማዳፐ ሜዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hewaa diraw, Ikkoniyaane k'asho gollen mayyeedda mayuwaa laammeedda. I atteeda bare de'uwaa laytsaa ubbaan kaatiyaa maaddaappe meedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Iyo7aakineykka qasho keeththan dishe may7iza may7o qaari yeggides; hayqqana gakkanaas ubba wode kawoza maaddafe mishe gam7ides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢዮኣኪኔይካ ቃሾ ኬን ዲሼ ማይኢዛ ማይኦ ቃሪ ዬጊዴስ፤ ሃይቃና ጋካናስ ኡባ ዎዴ ካዎዛ ማዳፌ ሚሼ ጋምኢዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሄሳ ግሾ፥ ዮአክን ቃሾ ኬን ማእዳ ማኡዋ ላምድ፥ አትዳ ባ ደኦ ላይ ኡባን ካዎ ጋይታፐ ምስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Hessa gisho, Yo7akini qasho keethan ma7ida ma7uwa laammidi, attida ba de7o laytha ubban kawo gaytape mis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ዮአኪንም የእስር ቤት ልብሱን ጣለ፤ እስከ ዕድሜው ፍጻሜ ድረስ ከንጉሡ ማዕድ ዘወትር ይመገብ ጀመር፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ስለዚህም ኢኮንያን በእስር ቤት የነበረውን ልብስ ለውጦ እስከ ዕድሜው ፍጻሜ ድረስ ከንጉሡ ማእድ እንዲመገብ ተፈቀደለት፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ነቲ ኽዳን ቤት ማእሰርቱውን ለወጠሉ፤ ብዅሉ ዘመን ህይወቱ ኸዓ ዅልሻዕ ኣብ ማእዲ ንጉስ እንጀራ ይምገብ ነበረ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ነቲ ኽዳን ቤት ማዝእሰርቱውን ለወጠሉ፡ ብዂሉ ዘመን ህይወቱ ኸኣ ወርትግ ኣብ ቅድሚኡ እንጌራ ይበልዕ ነበረ። |