2 Kings 25:26 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኵሉ እቲ ህዝብን ዓበይትን ዓበይትን ኣዘዝቲ ሰራዊትን ድማ ንከለዳውያን ስለ ዝፈርሁ ተንሲኦም ናብ ግብጺ መጹ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ከለ​ዳ​ው​ያ​ን​ንም ፈር​ተው ነበ​ርና ከታ​ናሹ ጀምሮ እስከ ታላቁ ድረስ ሕዝቡ ሁሉ፥ የሠ​ራ​ዊ​ቱም አለ​ቆች ተነ​ሥ​ተው ወደ ግብፅ ገቡ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ከለዳውያንንም ፈርተው ነበርና ከታናሹ ጀምሮ እስከ ታላቁ ድረስ ሕዝቡ ሁሉ የጭፍሮቹም አለቆች ተነሥተው ወደ ግብጽ መጡ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ከዚህም የተነሣ ባቢሎናውያንን ስለ ፈሩ እስራኤላውያን ሀብታሞችም ድኾችም ከጦር ሠራዊት መኰንኖች ጋር በአንድነት ተነሥተው ወደ ግብጽ ሸሹ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሄዋፐ ጉይያን፥ ባብሎነ አሳዉ ያዪደ፥ ይሁዳ አሳይ፥ ቄራይ ዎጋይ አተናን፥ ኦላ ጋዳዋቱዋናካ ኡባይ ግብጼ ጋድያ ባቃቴድኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hewaappe guyyiyaan, Baabloone asaw yayyiide, Yihudaa asay, k'eeray wogay attenan, olaa gadaawatuwaanakka ubbay Gibs'e gadiyaa bak'atteedino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Baabiloone asaas babbida gishshas gashey, gitay attontta ubbayka ola gadawatara bete Gibxe bida.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ባቢሎኔ ኣሳስ ባቢዳ ጊሻስ ጋሼይ፥ ጊታይ ኣቶንታ ኡባይካ ኦላ ጋዳዋታራ ቤቴ ጊብጼ ቢዳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሄሳፈ ጉየ፥ ባብሎነ አሳስ ያይድ፥ ይሁዳ አሳይ፥ ጉ ግት አቶናሽን፥ ቶራ ሞጮናት ኡባይ ግብፀ ቢታ ባቃትዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Hessafe guye, Babiloone asaas yayyidi, Yihuda asay, guuthi giti attonnashin, toora moconati ubbay Gibxe biitta baqatidosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ባቢሎናውያንን ከመፍራታቸው የተነሣም ትንሽ ትልቅ ሳይባል ሕዝቡ ሁሉ ከሰራዊቱ የጦር አለቆች ጋር ወደ ግብፅ ሸሹ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ከዚህም የተነሣ ባቢሎናውያንን ስለ ፈሩ እስራኤላውያን ሀብታሞችም ድኾችም ከጦር ሠራዊት መኰንኖች ጋር በአንድነት ተነሥተው ወደ ግብጽ ሸሹ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኵሎም እቶም ህዝቢ ድማ ኻብ ንእሽተይ ክሳዕ ዓብዪ፥ እቶም ኣሕሉቕ ሰራዊታትን ንከለዳውያን ፈሪሖም ነበሩ እሞ፥ ተሲኦም ናብ ግብፂ ኸዱ።
Amharic Tigrinya 2011 እቶም ህዝቢ ብዘለው ድማ ካብ ንእሽቶ ኽሳዕ ዓብይን፡ እቶም ሓላቑ ሰራዊታትን ንከለዳውያን ፈሪሆም ነበሩ እሞ፡ ተንሲኦም ናብ ግብጺ ኸዱ።