2 Kings 25:24 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ጌዳልያ ድማ ንዓኣቶምን ንሰቡን መሓለሎም፡ ባሮት ከለዳውያን ክትኮኑ ኣይትፍራሕ። ኣብታ ሃገር ይነብሩን ንንጉስ ባቢሎን የገልግሉን፤ ጽቡቕ ድማ ክትኮኑ ኢኹም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ጎዶ​ል​ያም፥ “ከከ​ለ​ዳ​ው​ያን ሎሌ​ዎች የተ​ነሣ አት​ፍሩ፤ በሀ​ገሩ ተቀ​መጡ፤ ለባ​ቢ​ሎ​ንም ንጉሥ ተገዙ፤ መል​ካ​ምም ይሆ​ን​ላ​ች​ኋል” ብሎ ለእ​ነ​ር​ሱና ለሰ​ዎ​ቻ​ቸው ማለ​ላ​ቸው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ጎዶልያስም። ከከለዳውያን ሎሌዎች የተነሣ አትፍሩ፥ በአገሩ ተቀመጡ፥ ለባቢሎንም ንጉሥ ተገዙ፥ መልካምም ይሆንላችኋል ብሎ ለእነርሱና ለሰዎቻቸው ማለላቸው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ገዳልያም እነርሱንና ወታደሮቻቸውን እንዲህ አላቸው፤ “ከባቢሎናውያን ባለ ሥልጣኖች የተነሣ ምንም ዓይነት ፍርሀት ሊያድርባችሁ እንደማይገባ ቃል እገባላችኋለሁ፤ በዚህች ምድር ኑሮአችሁን መሥርቱ፤ ለባቢሎን ንጉሥ ገብሩ፤ ይህን ብታደርጉ ሁሉ ነገር ይቃናላችኋል።”
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ገዳሊ ኡንቱንቶነ ኡንቱንቱ ኦላንቻቶ ጫቂደ፥ ሀዋዳን ያጌዳ፤ “ሀዋንቶ ባብሎነ ካፓቶ ያዮፕተ። ሀ ጋድያን ደእተ፤ ያቲደ ባብሎነ ካትያዉ ሞደትተ። ያቶፐ ሙለ ኡባባይ ህንተዉ ሎአ ግዳናዋ” ያጌዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Gedaalii unttunttoonne unttunttu olanchchatoo c'aak'k'iide, hawaadan yaageedda; «Hawanttoo Baabloone kaappatoo yayyoppite. Ha gadiyaan de'ite; yaatiide Baabloone kaatiyaw moodetite. Yaatooppe mule ubbabay hinttew lo"a gidanawaa» yaageedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Gadoliyaasikka, «Intte Baabiloone dere shuumetas babbofte; intte hayssa ha derezan diite; Baabiloone kawos haggazite; histtiko inttes haniza miishshi ubbayka giiga gidana» gi he qaalan isttara caaqettides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጎዶሊያሲካ፥ «ኢንቴ ባቢሎኔ ዴሬ ሹሜታስ ባቦፍቴ፤ ኢንቴ ሃይሳ ሃ ዴሬዛን ዲቴ፤ ባቢሎኔ ካዎስ ሃጋዚቴ፤ ሂስቲኮ ኢንቴስ ሃኒዛ ሚሺ ኡባይካ ጊጋ ጊዳና» ጊ ሄ ቃላን ኢስታራ ጫቄቲዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ጎዶልያ ኤንታዉነ ኤንታ ኦላንቾታስ “ሀይሳታስነ ኤንታ ሀላቃታስ ያዮፍተ። ሀ ቢታን ደእተ፤ ባብሎነ ካዋስ ሃረትተ፤ ሄሳ ህንተ ኦኮ ኡባባይ ህንተዉ እንጀታና” ያግድ ኤንታዉ ጫቅስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Godoliya entawunne enta olanchotas “Haysatasinne enta halaqatas yayyofite. Ha biittan de7ite; Babiloone kawas haaretite; hessa hinte oothiko ubbabay hintew injetana” yaagidi entaw caaqis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ጎዶልያስም፣ “የባቢሎናውያንን ሹማምት አትፍሩ፤ እዚሁ አገር ኑሩ፤ የባቢሎንን ንጉሥ አገልግሉ፤ ሁሉም ነገር ይሳካላችኋል” ሲል ይህንኑ በቃለ መሐላ አረጋገጠላቸው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ገዳልያም እነርሱንና ወታደሮቻቸውን እንዲህ አላቸው፤ “ከባቢሎናውያን ባለሥልጣኖች የተነሣ ምንም ዐይነት ፍርሀት ሊያድርባችሁ እንደማይገባ ቃል እገባላችኋለሁ፤ በዚህች ምድር ኑሮአችሁን መሥርቱ፤ ለባቢሎን ንጉሥ ገብሩ፤ ይህን ብታደርጉ ሁሉ ነገር ይቃናላችኋል።”
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ጎዶልያስ ድማ “ካብ ሹመኛታት ከለዳውያን ኣይትፍርሑ፤ ኣብዛ ሃገር ተቐመጡ፤ ንንጉስ ባቢሎን ከዓ ተገዝእዎ እሞ ፅቡቕ ነገር ክኾነልኩም እዩ” ኢሉ መሓለሎም፤ ንኣኣቶምን ንሰቦምን ከዓ ኣረጋግኦም።
Amharic Tigrinya 2011 ንዳልያ ድማ፡ ካብ ገላው ከለዳውያን ኣይትፍርሁ፡ ኣብዛ ሃገር ተቐመጡ፡ ንንጉስ ባቢሎን ከኣ ተገዝእዎ እሞ ጽቡቕ ነገር ኪዀነልኩም እዩ፡ ኢሉ ንኣታቶምን ንሰቦምን መሐለሎም።