2 Kings 25:23 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ኵሎም ኣዘዝቲ ሰራዊት፡ ንሳቶምን ሰቡን፡ ንጉስ ባቢሎን ንገዳልያ ኣመሓዳሪ ኸም ዝሸሞ ምስ ሰምዑ፡ ናብ ጌዳልያ ኣብ ሚጽፓ መጹ፡ እስማኤል ወዲ ኔታንያን ዮሃናን ወዲ ካራኣክን ሰራያን መጹ ፣ እቲ ወዲ። ካብ ታንሁሜት ነቶፋታዊን ያዛንያ ወዲ ማኣጋታውያንን ንሳቶምን ሰቡን እዮም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የሠራዊቱም አለቆች ሁሉ ሰዎቻቸውም፥ የናታንዩ ልጅ እስማኤል፥ የቃሬያን ልጅ ዮሐናን፥ የነጦፋዊውም የተንሑሜት ልጅ ሴሪያ፥ የማዕካታዊው ልጅ አዛንያ፥ ሰዎቻቸውም የባቢሎን ንጉሥ ጎዶልያን እንደ ሾመው በሰሙ ጊዜ ወደ ጎዶልያ ወደ መሴፋ መጡ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የጭፍሮቹም አለቆች ሁሉ፥ የናታንያ ልጅ እስማኤል፥ የቃሬያም ልጅ ዮሐናን፥ የነጦፋዊውም የተንሑሜት ልጅ ሠራያ፥ የማዕካታዊውም ልጅ ያእዛንያ፥ ሰዎቻቸውም የባቢሎን ንጉሥ ጎዶልያስን እንደ ሾመ በሰሙ ጊዜ ወደ ጎዶልያስ ወደ ምጽጳ መጡ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እጃቸውን ያልሰጡ የይሁዳ የጦር መኰንኖችና ወታደሮች የባቢሎን ንጉሥ ገዳልያን ገዢ አድርጎ እንደ ሾመው በሰሙ ጊዜ ወደ ምጽጳ መጥተው ከእርሱ ጋር ተገናኙ፤ እነዚህም የጦር መኰንኖች የነታንያ ልጅ እስማኤል፥ የቃሬሐ ልጅ ዮሐናን፥ የነጦፋ ከተማ ተወላጅ የሆነው የታንሑሜት ልጅ ሠራያና የማዕካ ተወላጅ የሆነው የዛንያ ነበሩ፤ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ኩሽያ እምቤና ይሁዳ ኦላ ጋዳዋቱነ ኦላንቻቱ ሄዋ ስሲደ፥ ምስጳን ደእያ ገዳልያን ቢደ ጋከቴድኖ። ሄ ጋዳዋቱ ናታንያ ናኣ እስማኤላ፥ ቃሬሀ ናኣ ዮሀናና፥ ናጾፋ ካታማፐ ዬዳ ታንሁሜታ ናኣ ሳራያነ ማእካፐ ዬዳ እት ብታንያ ናኣ ያዛንያ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Kushiyaa immibeenna Yihudaa olaa gadaawatuunne olanchchatuu hewaa sisiide, Misip'p'an de'iyaa Gedaliyaan biide gaketeeddino. He gadaawatuu Nataaniyaa na'aa Isimaa'eela, K'aareeha na'aa Yohanaana, Nas'oofa katamaappe yeedda Taanihumeeta na'aa Saraayanne Maa'ikappe yeedda itti bitaniyaa na'aa Yazaaniyaa. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Kumeththa olanchchata gadawatinne istta asati Baabiloone kawoy Godoliyaasa deraa ayssanaas shuumidayssa siyidi izi dizaso Mixiphpha gakkanaas yida; isttika Nataniya naa Isma7eele, Qaareeha naa Yohanaane, Naxoofe dere as Tanihumeeta naa Saraya, Ma7ikate dere as Ya7izaaneyanne istta asata. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኩሜ ኦላንቻታ ጋዳዋቲኔ ኢስታ ኣሳቲ ባቢሎኔ ካዎይ ጎዶሊያሳ ዴራ ኣይሳናስ ሹሚዳይሳ ሲዪዲ ኢዚ ዲዛሶ ሚጺጳ ጋካናስ ዪዳ፤ ኢስቲካ ናታኒያ ና ኢስማኤሌ፥ ቃሬሃ ና ዮሃናኔ፥ ናጾፌ ዴሬ ኣስ ታኒሁሜታ ና ሳራያ፥ ማኢካቴ ዴሬ ኣስ ያኢዛኔያኔ ኢስታ ኣሳታ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ኩሸ እምቦና ይሁዳ ቶራ ሞጮናትነ ኦላንቾት ሄሳ ስእዳ ዎደ፥ ምፅጳን ደእያ ጎዶልያራ ጋሄትዶሶና። ሄ ሀላቃት ናታና ናኣ እስማኤላ፥ ቃረያ ናኣ ዮሃና፥ ናፆፋ አድያ ታንሁመታ ናኣ ሳራያነ ማካታ አድያ ያዛና ናኣ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Kushe immiboona Yihuda toora moconatinne olanchoti hessa si7ida wode, Mixiphan de7iya Godoliyara gahetidosona. He halaqati Naatana na7aa Isma7eela, Qareya na7aa Yohaana, Naxoofa addiya Tanhumeta na7aa Sarayanne Makata addiya Yazaana na7aa. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | መላው የሰራዊቱ ጦር አለቆችና ሰዎቻቸው የባቢሎን ንጉሥ፣ አገረ ገዥ አድርጎ ጎዶልያስን መሾሙን ሲሰሙ፣ እርሱ ወዳለበት ወደ ምጽጳ መጡ፤ እነርሱም የናታንያ ልጅ እስማኤል፣ የቃሬያም ልጅ ዮሐናን፣ የነጦፋዊው የተን ሑሜት ልጅ ሠራያ የማዕካታዊው ልጅ ያእዛንያና ሰዎቻቸው ነበሩ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እጃቸውን ያልሰጡ የይሁዳ የጦር መኰንኖችና ወታደሮች የባቢሎን ንጉሥ ገዳልያን ገዢ አድርጎ እንደ ሾመው በሰሙ ጊዜ ወደ ምጽጳ መጥተው ከእርሱ ጋር ተገናኙ፤ እነዚህም የጦር መኰንኖች የነታንያ ልጅ እስማኤል፥ የቃሬሐ ልጅ ዮሐናን፥ የነጦፋ ከተማ ተወላጅ የሆነው የታንሑሜት ልጅ ሠራያና የማዕካ ተወላጅ የሆነው የዛንያ ነበሩ፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ኵሎም እቶም ዘይተማረኹ ዝነበሩ ኣዘዝቲ ሰራዊት ምስ ሰዓብቶም፥ ንጉስ ባቢሎን ንጎዶልያስ ከም ዝሸሞ ምስ ሰምዑ፥ ናብ ጎዶልያስ፥ ናብ ምፅጳ መፁ። እዚኣቶም እስማኤል ወዲ ናታንያን፥ ዮሓናን ወዲ ቃሬኣሕን፥ ሰራያ ወዲ ታንሑመት እቲ ነጦፋውን፥ ያእዛንያ ወዲ እቲ ማዓካታውን ነበሩ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ኲሎም ሓላቑ ሰራዊታት፡ ንሳቶም ሰቦምን፡ እስማኤል ወዲ ነታንያን ዮሓናን ወዲ ቃሬኣሕን ሰራያ ወዲ ታንሑመት እቲ ነጦፋውን ይኣዛንያ ወዲ እቲ ማዓካታውን፡ እዚኣቶምን ሰቦምን ንጉስ ባቢሎን ንገዳልያ ኸም ዝሸሞ ምስ ሰምዑ፡ ናብ ገዳልያ ናብ ሚጽጳ መጹ። |