2 Kings 25:22 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ነቶም ኣብ ምድሪ ይሁዳ ዝተረፉ ህዝቢ ድማ፡ ነቡካድነጻር ንጉስ ባቢሎን ዝገደፎም፡ ኣብ ልዕሊኦም ንገዳልያ ወዲ ኣሂቃም ወዲ ሻፋን መስፍን ገይሩ ሸሞ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የባ​ቢ​ሎ​ንም ንጉሥ ናቡ​ከ​ደ​ነ​ፆር በይ​ሁዳ ምድር በቀ​ረው ሕዝብ ላይ የሳ​ፋ​ንን ልጅ የአ​ኪ​ቃ​ምን ልጅ ጎዶ​ል​ያን ሾመው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የባቢሎንም ንጉሥ ናቡከደነፆር በይሁዳ ምድር በቀረው ሕዝብ ላይ የሳፋንን ልጅ የአኪቃምን ልጅ ጎዶልያስን አለቃ አደረገው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የባቢሎን ንጉሥ ናቡከደነፆር የሳፋን የልጅ ልጅ የአሒቃም ልጅ ገዳልያን ወደ ባቢሎን ተማርከው ሳይወሰዱ ለቀሩት ሰዎች ሁሉ ኃላፊ ይሆን ዘንድ የይሁዳ ገዢ አድርጎ ሾመው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሄዋፐ ጉይያን፥ ካቲ ናቡካዳናጾረ ሳፋና ናኣ ናኣ፥ አህቃማ ናኣ ገዳልያ፥ ባብሎነ ቤናን ይሁዳን አቴዳ አሳ ሞድያ ካፑዋ ኦደ ሱንዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hewaappe guyyiyaan, Kaatii Naabukadanas'oore Saafaana na'aa na'aa, Ahik'aama na'aa Gedaaliyaa, Baabloone beennan Yihudaan atteeda asaa mooddiyaa kaappuwaa ootsiide suntseedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Baabiloone kawo Nabukadanaxoorey Saafaanes naaza naa Akiqaame naa Godoliyaasa casha attida Yuhuda asaa bolla shuumides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ባቢሎኔ ካዎ ናቡካዳናጾሬይ ሳፋኔስ ናዛ ና ኣኪቃሜ ና ጎዶሊያሳ ጫሻ ኣቲዳ ዩሁዳ ኣሳ ቦላ ሹሚዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ካዎይ ናቡካዳናፆር ሳፋና ናኣ ናኣ፥ አክቃማ ናኣ ጎዶልያ ይሁዳን አትዳ አሳ ቦላ ሹምስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Kawoy Nabukadanaxoori Safaana na7aa na7aa, Akqaama na7aa Godoliya Yihudan attida asaa bolla shuumis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የባቢሎን ንጉሥ ናቡከደነፆር፣ የሳፋን የልጅ ልጅ የሆነውን የአኪቃምን ልጅ ጎዶልያስን እዚያው በቀረው በይሁዳ ሕዝብ ላይ አለቃ አድርጎ ሾመው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 የባቢሎን ንጉሥ ናቡከደነፆር የሳፋን የልጅ ልጅ የአሒቃም ልጅ ገዳልያን ወደ ባቢሎን ተማርከው ሳይወሰዱ ለቀሩት ሰዎች ሁሉ ኀላፊ ይሆን ዘንድ የይሁዳ ገዢ አድርጎ ሾመው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ናቡከደነፆር ንጉስ ባቢሎን ንጎዶልያስ ወዲ ኣኪቃ፥ ወዲ ሳፋልን፥ ኣብ ልዕሊ እቶም ኣብ ምድሪ ይሁዳ ዝተረፉ፥ ኣብ ይሁዳ መመሓደሪ ገበሮ።
Amharic Tigrinya 2011 ነቲ ነቡካድነጻር ንጉስ ባቢሎን ዘትረፎ፡ ኣብ ምድሪ ይሁዳ ዝተረፈ ህዝቢ ንኣታቶም ገዳልያ ወዲ ኣሒቃም፡ ወዲ ሻፋን፡ ሸመሎም።