2 Kings 25:11 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እቶም ኣብታ ኸተማ እተረፉ ህዝብን እቶም ናብ ንጉስ ባቢሎን ዝሰደዱ ስደተኛታትን ምስቶም ተረፍ ህዝቢ ድማ፡ ነቡሳራዳን፡ ሓለቓ ሓለውቲ፡ ተሰኪሞም ከዱ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የአ​በ​ዛ​ዎች አለቃ ናቡ​ዛ​ር​ዳ​ንም በከ​ተ​ማ​ዪቱ ውስጥ የቀ​ረ​ውን ሕዝብ፥ ሸሽ​ተ​ውም ወደ ባቢ​ሎን ንጉሥ የተ​ጠ​ጉ​ትን፥ የቀ​ሩ​ት​ንም ሕዝብ ሁሉ ማርኮ ወሰደ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የዘበኞቹም አለቃ ናቡዘረዳን በከተማይቱ ውስጥ የቀረውን ሕዝብ፥ ሸሽተውም ወደ ባቢሎን ንጉሥ የተጠጉትን፥ የቀሩትንም ሕዝብ አፈለሰ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ከዚህም በኋላ ናቡዛርዳን በከተማይቱ ቀርተው የነበሩትንና ሌሎችን ሰዎች፥ እንዲሁም ከድተው ወደ ባቢሎናውያን የተጠጉትን ሁሉ ይዞ ወደ ባቢሎን አጋዛቸው፤
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ናቡዛራዳን ካታማን አቴዳ አሳቱዋነ ይሁዳን አቴዳ አሳቱዋ፥ ካዲደ ባብሎነ ኦላንቻቱዋን ጋከቴዳ አሳቱዋናካ ኡባ ኦይቂደ፥ ኦሞዶ አፌዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Naabuzaradaani kataman atteeda asatuwaanne Yihudaan atteeda asatuwaa, kaddiide Baabloone olanchchatuwaan gaketeedda asatuwaanakka ubbaa oyk'k'iide, omoodoo afeedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Kawo bonchcho naagizayta azazizayssi he katamayn casha attidayta, ba kushe Baabiloone kawos immidayta ubbaa di7i ekkidi Baabiloone efides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ካዎ ቦንቾ ናጊዛይታ ኣዛዚዛይሲ ሄ ካታማይን ጫሻ ኣቲዳይታ፥ ባ ኩሼ ባቢሎኔ ካዎስ ኢሚዳይታ ኡባ ዲኢ ኤኪዲ ባቢሎኔ ኤፊዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ናቡዛርዳን ካታማንነ ይሁዳን አትዳ አሳታ፥ ካድድ ባብሎነ ኦላንቾታን ጋሄትዳ አሳታ ኡባ ኦይክድ፥ ድእድ ኤፍስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Nabuzardaani katamaninne Yihudan attida asata, kaddidi Babiloone olanchotan gahetida asata ubbaa oykidi, di77idi efis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የክብር ዘቡ አዛዥም በከተማዪቱ ቀርቶ የነበረውን፣ ከድቶም በዚያ የተገኘውን ሰው ሁሉ ወደ ባቢሎን ንጉሥ የገባውን ጭምር በምርኮ ወደ ባቢሎን ወሰደው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ከዚህም በኋላ ናቡዛርዳን በከተማይቱ ቀርተው የነበሩትንና ሌሎችን ሰዎች፥ እንዲሁም ከድተው ወደ ባቢሎናውያን የተጠጉትን ሁሉ ይዞ ወደ ባቢሎን ወሰዳቸው፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ናቡዘረዳን፥ እቲ ኣዛዚ ሓለውቲ ንጉስ ድማ ነቶም ኣብ ከተማ ተሪፎም ዝነበሩ ህዝብን ነቶም ሃዲሞም ናብ ንጉስ ባቢሎን ዝተፀግዑን ነቶም ዝተረፉ ኻልኦት ህዝብን ማሪኹ ናብ ባቢሎን ወሰዶም።
Amharic Tigrinya 2011 ነቡዛራዳን፡ እቲ ሓለቓ ዘብዔኛታት፡ ድማ ነቶም ኣብ ከተማ ተሪፎም ዝነበሩ ተረፍ እቲ ህዝብን ነቶም ሀዲሞም ናብ ንጉስ ባቢሎን እተጸግዑን ካብቲ ብዙሕ ህዝብ ዝተረፉን ማረኽዎም።