2 Kings 24:8 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ዮያኪን ኪነግስ ከሎ ወዲ ዓሰርተው ሸሞንተ ዓመት ነበረ፣ ኣብ የሩሳሌም ድማ ንሰለስተ ወርሒ ነገሰ። ስም ኣዲኡ ድማ ነሁስታ ጓል ኤልናታን ካብ የሩሳሌም ትበሃል። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ዮአኪንም በነገሠ ጊዜ ዐሥራ ስምንት ዓመት ሆኖት ነበረ፤ በኢየሩሳሌምም ሦስት ወር ነገሠ፤ እናቱም ኒስታ ትባል ነበር፤ እርስዋም የኢየሩሳሌም ሰው የኤልናታን ልጅ ነበረች። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ዮአኪን መንገሥ በጀመረ ጊዜ የአሥራ ስምንት ዓመት ጕልማሳ ነበረ፤ በኢየሩሳሌምም ሦስት ወር ነገሠ፤ እናቱም ኔስታ ትባል ነበር፤ እርስዋም የኢየሩሳሌም ሰው የኤልናታን ልጅ ነበረች። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ኢኮንያን በይሁዳ በነገሠ ጊዜ ዕድሜው ዐሥራ ስምንት ዓመት ነበር፤ መኖሪያውንም በኢየሩሳሌም አድርጎ ሦስት ወር ገዛ፤ እናቱም ነሑሽታ ተብላ የምትጠራ የኢየሩሳሌም ተወላጅ የሆነው የኤልናታን ልጅ ነበረች። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ዮኣኪነ ካተትያ ዎደ ላይይ አዉ ታማነ ሆስፑና፤ ዮኣኪነ የሩሳላመን ሄዙ አግና ካተቴዳ። አ ዳይ ሱንይ ነሁሽታ፤ እዛ የሩሳላምያ ኤልናታና ናቶ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Yo'aakiine kaatetiyaa wode laytsay aw tammanne hosppuna; Yo'aakiine Yerusaalamen heezzu aginaa kaateteedda. Aa daay suntsay Nehushtta; Iza Yerusaalamiyaa Elnaataana naatto. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Iyo7aakiney kawotiza wode izas layththay 18; izi Yerusalaamen uttidi 3 agina haarides; iza aaya Nehishitto geetettawus; iza Yerusalaame as Elnataane naa. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢዮኣኪኔይ ካዎቲዛ ዎዴ ኢዛስ ላይይ 18፤ ኢዚ ዬሩሳላሜን ኡቲዲ 3 ኣጊና ሃሪዴስ፤ ኢዛ ኣያ ኔሂሺቶ ጌቴታዉስ፤ ኢዛ ዬሩሳላሜ ኣስ ኤልናታኔ ና። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ዮአክን ካዎትያ ዎደ ላይ እያዉ ታማነ ሆስፑና፤ ዮአክን፥ የሩሳላመን ሄ አጌና ካዎትስ። እያ አየ ሱንይ ናስታ፤ እያ የሩሳላመ አድያ ኤልናታና ናአ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Yo7akini kawotiya wode laythi iyaw tammanne hospuna; Yo7akini, Yerusalaamen heedzu ageena kawotis. Iya aaye sunthay Nasta; iya Yerusalaame addiya Elnaatana na7a. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ዮአኪን ሲነግሥ ዕድሜው ዐሥራ ስምንት ዓመት ነበር፤ እርሱም በኢየሩሳሌም ተቀምጦ ሦስት ወር ገዛ። እናቱ ኔስታ ትባላለች፤ እርሷም የኢየሩሳሌም ሰው የኤልናታን ልጅ ነበረች። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ኢኮንያን በይሁዳ በነገሠ ጊዜ ዕድሜው ዐሥራ ስምንት ዓመት ነበር፤ መኖሪያውንም በኢየሩሳሌም አድርጎ ሦስት ወር ገዛ፤ እናቱም ነሑሽታ ተብላ የምትጠራ የኢየሩሳሌም ተወላጅ የሆነው የኤልናታን ልጅ ነበረች። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ኢኮንያን ክነግስ እንተሎ ወዲ ዓሰርተ ሸሞንተ ዓመት ጐበዝ ነበረ፤ ኣብ ኢየሩሳሌም ከዓ ሰለስተ ወርሒ ገዝአ። እኖኡ ኔስታ እትበሃል ጓል ኤልናታን በዓልቲ ኢየሩሳሌም ነበረት። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ዮያኪም ኪነግስ ከሎ ወዲ ዓሰርተው ሾሞንተ ዓመት ነበረ፡ ኣብ የሩሳሌም ከኣ ሰለስተ ወርሒ ገዝኤ። ስም ኣዲኡ ነሑሽታ እዩ፡ ንሳ ጓል ኤልናታን ብዓል የሩሳሌም እያ። |