2 Kings 24:2 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እግዚኣብሄር ድማ ከምቲ ብባሮቱ ኣቢሉ እተዛረቦ ቓል፡ ጭፍራ ከለዳውያንን ጭፍራ ኣራማውያንን ጭፍራ ሞኣባውያንን ጭፍራ ደቂ ዓሞንን ናብኡ ልኢኹ፡ ንይሁዳ ኼጥፍእዋ ናብ ይሁዳ ለኣኾም ፡ ነብያት ተዛሪቦም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እግዚአብሔርም የከለዳውያንን አደጋ ጣዮች፥ የሶርያውያንንም አደጋ ጣዮች፥ የሞዓባውያንንም አደጋ ጣዮች፥ የአሞንንም ልጆች አደጋ ጣዮች ሰደደበት፤ በባሪያዎቹ በነቢያት ቃል እንደ ተናገረው እንደ እግዚአብሔር ቃል ያጠፉት ዘንድ በይሁዳ ላይ ሰደዳቸው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እግዚአብሔርም የከለዳውያንንና የሶርያውያንን የሞዓባውያንንም የአሞንንም ልጆች አደጋ ጣዮች ሰደደበት፤ በባሪያዎቹ በነቢያት እንደ ተናገረው እንደ እግዚአብሔር ቃል ያጠፉት ዘንድ በይሁዳ ላይ ሰደዳቸው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እግዚአብሔር ባገልጋዮቹ በነቢያት አማካይነት ይሁዳን ስለ ማጥፋት የተናገረው ትንቢት እንዲፈጸም ወራሪ ቡድኖች ባቢሎናውያንን፥ ሶርያውያንን፥ ሞአባውያንንና ዐሞናውያንን በኢዮአቄም ላይ አስነሣበት። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | መና ጎዳይ ባብሎነ ቢታ ጩጉዋ፥ ሶርያ ቢታ ጩጉዋ፥ ሞኣበ ቢታ ጩጉዋነ አሞና ቢታ ጩጉዋ እዮኣቄማ ቦላ የዴዳ፤ ትምቢትያ ኦድያ ባረ ቆማቱዋ ባጋና መና ጎዳይ ካሰ ሃሳዬዳዋዳን፥ ይሁዳ ቢታ ባይዛናዳን ሀዋንታ የዴዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Med'ina Goday Baabloone biittaa c'uguwaa, Sooriyaa biittaa c'uguwaa, Moo'aabe biittaa c'uguwaanne Amoona biittaa c'uguwaa Iyo'aak'eema bolla yeddeedda; timbbitiyaa odiyaa bare k'oomatuwaa baggana Med'ina Goday kase haasayeeddawaadan, Yihudaa biittaa bayzzanaadan hawantta yeddeedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | GODAY Baabilooneppe, Aaraameppe, Mo7aabeppenne Amooneppe pangata Iyo7aaqeme bolla yeddides. GODAY ba oosanchchata nabeta baggara kase yootida qaala mala istti Yuhuda dhayssana mala hayta yeddides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጎዳይ ባቢሎኔፔ፥ ኣራሜፔ፥ ሞኣቤፔኔ ኣሞኔፔ ፓንጋታ ኢዮኣቄሜ ቦላ ዬዲዴስ። ጎዳይ ባ ኦሳንቻታ ናቤታ ባጋራ ካሴ ዮቲዳ ቃላ ማላ ኢስቲ ዩሁዳ ይሳና ማላ ሃይታ ዬዲዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ጎዳይ ካልዳወታ ፓኖታ፥ ሶረ ፓኖታ፥ ሞአበ ፓኖታነ አሞነ ፓኖታ እዮአቄማ ቦላ የድስ፤ ባ አይለታ ናበታ ባጋራ ጎዳይ ካሰ ኦድዳይሳዳ፥ ይሁዳ ቢታ ይሳናዳ ሀይሳታ የድስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Goday Kaldaaweta paannota, Soore paannota, Moo7abe paannotanne Amoone paannota Iyo7aqeema bolla yeddis; ba aylleta nabeta baggara Goday kase odidaysada, Yihuda biitta dhaysanaada haysata yeddis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እግዚአብሔርም በኢዮአቄም ላይ ባቢሎናውያን ፣ ሶርያውያን፣ ሞዓባውያንና አሞናውያን አደጋ ጣዮችን ላከበት፤ በአገልጋዮቹ በነቢያቱ አማካይነት በተነገረው በእግዚአብሔር ቃል መሠረት ይሁዳን ያጠፉ ዘንድ እነዚህን ላከ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እግዚአብሔር ባገልጋዮቹ በነቢያት አማካይነት ይሁዳን ስለ ማጥፋት የተናገረው ትንቢት እንዲፈጸም ወራሪ ቡድኖች ባቢሎናውያንን፥ ሶርያውያንን፥ ሞአባውያንንና ዐሞናውያንን በኢዮአቄም ላይ አስነሣበት። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እግዚኣብሄር ከዓ ኸምቲ ብኣፍ ባሮቱ ነቢያት ዝተዛረቦ፥ ንይሁዳ ምእንቲ ኸጥፍእዋ ጭፍራታት ከለዳውያንን ሶርያውያንን ሞኣባውያንን ኣሞናውያንን ናብኣ ሰደደ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እግዚኣብሄር ድማ ጭፍራታት ከለዳውያንን ጭፍራታት ሶርያውያንን ጭፍራታት ሞኣባውያንን ጭፍራታት ደቂ ዓሞንን ሰደደሉ፡ ከምቲ እግዚኣብሄር ብኣፍ ባሮቱ ነብያት እተዛረቦ ቓል ከኣ ምእንቲ ኼጥፍእዋ ናብ ይሁዳ ሰደዶም። |