2 Kings 24:18 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ጼድቅያስ ኪነግስ ከሎ ወዲ ዕስራን ሓደን ዓመት ነበረ፣ ኣብ የሩሳሌም ከኣ ንዓሰርተ ሓደ ዓመት ነገሰ። ስም ኣዲኡ ድማ ሓሙታል ጓል ኤርምያስ ካብ ሊብና ትበሃል። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ሴዴቅያስም በነገሠ ጊዜ ሃያ አንድ ዓመት ሆኖት ነበረ፤ በኢየሩሳሌምም ዐሥራ አንድ ዓመት ነገሠ፤ እናቱም አሚጣል የተባለች የሎብና ሰው የኤርምያስ ልጅ ነበረች። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ሴዴቅያስ መንገሥ በጀመረ ጊዜ የሀያ አንድ ዓመት ጕልማሳ ነበረ፤ በኢየሩሳሌምም አሥራ አንድ ዓመት ነገሠ፤ እናቱም አሚጣል የተባለች የልብና ሰው የኤርምያስ ልጅ ነበረች። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ሴዴቅያስ በይሁዳ በነገሠ ጊዜ ዕድሜው ሀያ አንድ ዓመት ነበር፤ መኖርያውንም በኢየሩሳሌም አድርጎ ዐሥራ አንድ ዓመት ገዛ፤ እናቱም ሐሙጣል ተብላ የምትጠራ የልብና ከተማ ተወላጅ የነበረው የኤርምያስ ልጅ ነበረች፤ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሰደቂያስ ካተትያ ዎደ፥ ላይይ አዉ ላታማነ እታ፤ የሩሳላመን እ ታማነ እት ላይ ካተቴዳ። አ ዳይ ሱንይ ሀሙጻሎ፤ እዛ ሊብና ካታማን ደእያ ኤርማሳ ናቶ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Sedek'k'iyaasi kaatetiyaa wode, laytsay aw laatamanne itta; Yerusaalamen I tammanne itti laytsaa kaateteedda. Aa daay suntsay Hamus'aalo; iza Liibina kataman de'iyaa Ermaasa naatto. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Sedeqiyaasi kawotiza wode izas layththay 21; izi Yerusalaamen uttidi 11 layth haarides; iza aaya Amxalo geetettawus; iza Libina as Ermaasa biyo. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሴዴቂያሲ ካዎቲዛ ዎዴ ኢዛስ ላይይ 21፤ ኢዚ ዬሩሳላሜን ኡቲዲ 11 ላይ ሃሪዴስ፤ ኢዛ ኣያ ኣምጻሎ ጌቴታዉስ፤ ኢዛ ሊቢና ኣስ ኤርማሳ ቢዮ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሰደቅያስ ካዎትያ ዎደ፥ ላይ እያዉ ላታማነ እስኖ፤ እ ታማነ እስ ላይ የሩሳላመን ካዎትስ። እያ አየ ሱንይ አምፃሎ፤ እያ ልባና ካታማን ደእያ ኤርምያሳ ናአ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Sedeqiyaasi kawotiya wode, laythi iyaw laatamanne issino; I tammanne issi laythi Yerusalaamen kawotis. Iya aaye sunthay Amxaalo; iya Libana kataman de7iya Ermiyaasa na7a. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ሴዴቅያስ ሲነግሥ ዕድሜው ሃያ አንድ ዓመት ነበር፤ በኢየሩሳሌም ተቀምጦም ዐሥራ አንድ ዓመት ገዛ። እናቱ አሚጣል ትባላለች፤ እርሷም የልብና ሰው የኤርምያስ ልጅ ነበረች። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ሴዴቅያስ በይሁዳ በነገሠ ጊዜ ዕድሜው ኻያ አንድ ዓመት ነበር፤ መኖርያውንም በኢየሩሳሌም አድርጎ ዐሥራ አንድ ዓመት ገዛ፤ እናቱም ሐሙጣል ተብላ የምትጠራ የልብና ከተማ ተወላጅ የነበረው የኤርምያስ ልጅ ነበረች፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ሴዴቅያስ ክነግስ እንተሎ ወዲ ዕስራን ሓደን ዓመት ጐበዝ ነበረ፤ ኣብ ኢየሩሳሌም ከዓ ዓሰርተ ሓደ ዓመት ገዝአ። እኖኡ ድማ ኣሚጣል እትበሃል ጓል ኤርሚያስ በዓልቲ ሊብና ነበረት። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ጼዴቅያስ ኪነግስ ከሎ ወኪ ዕስራን ሓደን ዓመት ነበረ፡ ኣብ የሩሳሌም ከኣ ዓሰርተው ሓደ ዓመት ገዝኤ። ስም ኣዲኡ ድማ ሓሙጣል እዩ፡ ጓል ኤርምያስ ብዓል ሊብና እያ። |