2 Kings 24:16 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ንዅሎም ጀጋኑ፡ ሾብዓተ ሽሕ፡ ሰራሕተኛታትን ኣንጠረኛታትን ሽሕ፡ ኵሎም ሓያላትን ውግእ ኪገብሩ ዚኽእሉን ድማ፡ ንንጉስ ባቢሎን ናብ ባቢሎን ኣእተውዎ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የባ​ቢ​ሎ​ንም ንጉሥ ሰባት ሺህ ያህል፥ ብር​ቱ​ዎ​ች​ንና ሰልፍ የሚ​ች​ሉ​ትን ሁሉ፥ ኀያ​ላ​ኑን ሁሉ አንድ ሺህ የሚ​ሆኑ ጠራ​ቢ​ዎ​ች​ንና ብረት ሠራ​ተ​ኞ​ች​ንም ወደ ባቢ​ሎን ማረከ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የባቢሎንም ንጉሥ ብርቱዎቹንና ሰልፍ የሚችሉትን ሁሉ፥ ኃያላኑን ሁሉ ሰባት ሺህ ያህል፥ ጠራቢዎችና ብረት ሠራተኞችም አንድ ሺህ፥ ወደ ባቢሎን ማረከ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የባቢሎን ንጉሥ ሰባት ሺህ ለውጊያ ብቃት ያላቸው ወንዶችን፥ እንዲሁም አንድ ሺህ ብረት ቀጥቃጮችንና እደ ጥበበኞችን ወደ ባቢሎን ወሰደ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሄ አሳፐ ላፑን ሻአቱ ኦላንቻቱዋ፤ እት ሻአ አሳቱ ዱማ ዱማ ኩሽያ ሂላንቻቱዋ፤ ኡንቱንቱ ኡባይካ ምናነ ኦላ ኦለታናዉ ዳንዳይያዋንታ። እ ሄ ኡባቱዋ ባብሎና አፌዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) He asaappe laappun sha"atuu olanchchatuwaa; itti sha"a asatuu dumma dumma kushiyaa hiillanchchatuwaa; unttunttu ubbaykka minanne olaa olettanaw danddayiyaawantta. I he ubbatuwaa Baabloona afeedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Qasseka Baabiloone kawoy minonne olas gakkida 7,000 olanchchata, 1,000 hiillanchchatanne wogaceta issi bolla di7i ekkidi Baabiloone efides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ቃሴካ ባቢሎኔ ካዎይ ሚኖኔ ኦላስ ጋኪዳ 7,000 ኦላንቻታ፥ 1,000 ሂላንቻታኔ ዎጋጬታ ኢሲ ቦላ ዲኢ ኤኪዲ ባቢሎኔ ኤፊዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሄ አሳፐ 7,000 አሳት ኦላንቾታ፤ 1,000 አሳት ዱማ ዱማ ኩሸ ሂላንቾታ፤ ኤንቲ ኡባይ ምኖነ ኦላ ኦለታናዉ ዳንዳኤይሳታ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) He asape 7,000 asati olanchota; 1,000 asati dumma dumma kushe hiillanchota; enti ubbay minonne olaa oletanaw danda7eyisata.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ደግሞም የባቢሎን ንጉሥ በአጠቃላይ ብርቱ የሆኑትንና ለጦርነት ብቃት ያላቸውን ሰባት ሺሕ ተዋጊዎች፣ አንድ ሺሕ የእጅ ባለሙያዎችንና ቀጥቃጮችን በምርኮ ወደ ባቢሎን ወሰደ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 የባቢሎን ንጉሥ ሰባት ሺህ ለውጊያ ብቃት ያላቸው ወንዶችን፥ እንዲሁም አንድ ሺህ ብረት ቀጥቃጮችንና እደ ጥበበኞችን ወደ ባቢሎን ወሰደ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ናቡከደነፆር ሸውዓተ ሽሕ ዝኾኑ ንውግእ ዝበቕዑ ተዋጋእቲ፥ ሽሕ ዝኾኑ ፀረብትን ቀጥቀጥቲ ሓፂንን፥ ንዅሎም ማሪኹ ናብ ባቢሎን ወሰዶም።
Amharic Tigrinya 2011 ንዂሎም ሓያላት ሰባት ሾብዓተ ሽሕ ዚዀኑ፡ ጸረብትን ሰራሕቲ ሓጺንን ከኣ ሽሕ፡ ኲሎም ጀጋኑ ንውግእ ዚበቕዑ፡ እቲ ንጉስ ባቢሎን ማሪኹ ናብ ባቢሎን ኣእተዎም።