2 Kings 24:14 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ንብዘላ የሩሳሌምን ንዅሎም መሳፍንትን ንዅሎም ጀጋኑ ጀጋኑን፡ ዓሰርተ ሽሕ ምሩኻትን ንዅሎም ነጋዶን ኣንጠረኛታትን ድማ ወሰዶም። ብዘይካ እቲ ዝደኸየ ዓይነት ህዝቢ እታ ሃገር ካልእ ኣይተረፈን። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ኢየሩሳሌምንም አጠፋት፥ አለቆቹንም ሁሉ፥ ጽኑዓኑንና ኀያላኑን ሁሉ፥ ጠራቢዎቹንም ሁሉ፥ ብረት ሠራተኞቹንም ሁሉ ዐሥር ሺህ ምርኮኞችን ሁሉ አፈለሰ፤ ከሀገሩ ድሆች በቀር ማንም አልቀረም። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ኢየሩሳሌምንም ሁሉ፥ አለቆቹንም ሁሉ፥ ጽኑዓን ኃያላኑንም ሁሉ፥ ጠራቢዎቹንም ሁሉ፥ ብረት ሠራተኞቹን ሁሉ አሥር ሺህ ምርኮኞች አፈለሰ፤ ከድሆች ከአገሩ ሕዝብ በቀር ማንም አልቀረም። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ናቡከደነፆር የኢየሩሳሌምን ሕዝብ፥ ልዑላን መሳፍንቱን ሁሉና ሌሎችንም ታላላቅ ሰዎችን ጭምር በድምሩ ዐሥር ሺህ ሰዎች ማርኮ ወሰደ፤ ከእነርሱም ጋር የእጅ ጥበብ ዐዋቂዎችንና የብረት አንጣሪዎችን ሁሉ ወሰደ፤ በይሁዳ እንዲቀሩ ያደረገው የመጨረሻዎችን ድኾች ብቻ ነበር። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ናቡካዳናጾረ የሩሳላመ አሳ፥ ካፓቱዋ ኡባ፥ ኦላንቻቱዋ ኡባ፥ ኩሽያ ሂላንቻቱዋ ኡባነ ብራታ ቆጽያዋንታ ኡባ፥ ሙለ ታሙ ሻአ አሳ፥ የሩሳላመፐ ኦሞዲደ አፌዳ፤ ቢታን ህዬሳ አሳ ጻላላይ አቴዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Naabukadanas'oore Yerusaalame asaa, kaappatuwaa ubbaa, olanchchatuwaa ubbaa, kushiyaa hiillanchchatuwaa ubbaanne birataa k'os's'iyaawantta ubbaa, mule tammu sha"a asaa, Yerusalameppe omoodiide afeedda; biittan hiyyeesaa asaa s'alalay atteedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Qasseka Yerusalaame asaa ubbaa, ola gadawatanne olanchchata ubbaa, hiillanchchatanne wogaceta ubbaa issi bolla 10,000 as di7i ekki ba dere efides; heen derezan attidayti puuththa manqota xalla. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ቃሴካ ዬሩሳላሜ ኣሳ ኡባ፥ ኦላ ጋዳዋታኔ ኦላንቻታ ኡባ፥ ሂላንቻታኔ ዎጋጬታ ኡባ ኢሲ ቦላ 10,000 ኣስ ዲኢ ኤኪ ባ ዴሬ ኤፊዴስ፤ ሄን ዴሬዛን ኣቲዳይቲ ፑ ማንቆታ ጻላ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ናቡካዳናፆር የሩሳላመ አሳ፥ ሀላቃታ ኡባ፥ ኦላንቾታ ኡባ፥ ኩሸ ሂላንቾታነ ብራታ ቆፀይሳታ ኡባ፥ 10,000 አሳ የሩሳላመፐ ድእድ ኤፍን፥ ቢታን ማንቆ አሳ ፃላል አትስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Nabukadanaxoori Yerusalaame asa, halaqata ubbaa, olanchota ubbaa, kushe hiillanchotanne birata qoxeyisata ubbaa, 10,000 asaa Yerusalaamepe di77idi efin, biittan manqo asa xalaali attis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ደግሞም የኢየሩሳሌምን ሕዝብ እንዳለ የጦር አለቆቹንና ተዋጊዎቹን በሙሉ፣ የእጅ ባለሙያዎችንና ቀጥቃጮችን ሁሉ ጨምሮ በአጠቃላይ ዐሥር ሺሕ ሰው በምርኮ ወደ አገሩ ወሰደ። በዚያ የቀሩት የመጨረሻዎቹ ያገሪቱ ድኾች ብቻ ነበሩ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ናቡከደነፆር የኢየሩሳሌምን ሕዝብ፥ ልዑላን መሳፍንቱን ሁሉና ሌሎችንም ታላላቅ ሰዎችን ጭምር በድምሩ ዐሥር ሺህ ሰዎች ማርኮ ወሰደ፤ ከእነርሱም ጋር የእጅ ጥበብ ዐዋቂዎችንና የብረት አንጣሪዎችን ሁሉ ወሰደ፤ በይሁዳ እንዲቀሩ ያደረገው የመጨረሻዎችን ድኾች ብቻ ነበር። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ንህዝቢ ኢየሩሳሌም፥ ብሙሉኦም ኣዘዝቲ ሰራዊትን ተዋጋእትን ፀረብትን ቀጥቀጥቲ ሓፂንን፥ ብሙሉኦም ዓሰርተ ሽሕ ማሪኹ ወሰደ፤ ካብ ህዝቢ እታ ሃገር ከዓ፥ እንትርፊ እቶም ድኻታት፥ ሓደ እኳ ኣይተረፈን። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ንብዘላ የሩሳሌም ንዂሎም ሓላቑን ንዂሎም ሓያላት ጀጋኑን፡ ዓሰርተ ሽሕ ምሪኻት፡ ንዂሎም ጸረብትን ሰራሕቲ ሓጺንን ከኣ ማረኸ። ካብ ህዝቢ እታ ሃገር፡ ብዘይ እቶም ድኻታት፡ ገለ እኳ ኣይተረፈን። |