2 Kings 24:10 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) በቲ ግዜ እቲ፡ ባሮት ነቡካድነጻር ንጉስ ባቢሎን ናብ የሩሳሌም ተጓዕዙ፡ እታ ኸተማ ድማ ተኸበበት።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) በዚ​ያም ወራት የባ​ቢ​ሎን ንጉሥ የና​ቡ​ከ​ደ​ነ​ፆር ሠራ​ዊት ወደ ኢየ​ሩ​ሳ​ሌም ወጡ፤ ከተ​ማ​ዪ​ቱም ተከ​በ​በች።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) በዚያም ወራት የባቢሎን ንጉሥ የናቡከደነዖር ባሪያዎች ወደ ኢየሩሳሌም ወጡ፥ ከተማይቱም ተከበበች።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year በናቡከደነፆር የጦር አዛዦች የሚመራው የባቢሎን ሠራዊት በኢየሩሳሌም ላይ ዘምቶ የከበባትም በዚሁ በዮአኪን ዘመነ መንግሥት ነበር።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሄ ዎደ ባብሎነ ካትያ ናቡካዳናጾራ ኦላንቻቱ የሩሳላመ ዪደ፥ ካታማ ዶድ ዎድኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) He wode Baabloone Kaatiyaa Naabukadanas'oora olanchchatuu Yerusaalame yiide, katamaa dooddi wotseeddino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) He wode Baabiloone kawo Nabukadanaxoore ola gadawati Yerusalaame yiidi katamayo giddoththida.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄ ዎዴ ባቢሎኔ ካዎ ናቡካዳናጾሬ ኦላ ጋዳዋቲ ዬሩሳላሜ ዪዲ ካታማዮ ጊዶዳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሄ ዎደ ባብሎነ ካዋ ናቡካዳናፆራ ኦላንቾት የሩሳላመ ይድ፥ ካታማ ተቅዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) He wode Babiloone kawa Nabukadanaxoora olanchoti Yerusalaame yidi, katama teqidosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) በዚያን ጊዜ የባቢሎን ንጉሥ የናቡከደነፆር ጦር አለቆች ወደ ኢየሩሳሌም መጥተው ከበቧት፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 በናቡከደነፆር የጦር አዛዦች የሚመራው የባቢሎን ሠራዊት በኢየሩሳሌም ላይ ዘምቶ የከበባትም በዚሁ በዮአኪን ዘመነ መንግሥት ነበር።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኢኮንያን ነጊሱ እንተሎ፥ ሰራዊት ናቡከደነፆር ንጉስ ባቢሎን ናብ ኢየሩሳሌም ደዪቦም ነታ ኸተማ ኸበብዋ።
Amharic Tigrinya 2011 በቲ ጊዜ እቲ ገላው ነብካድነጸር ንጉስ ባቢሎን ናብ የሩሳሌም ደየቡ፡ እታ ኸተማ ድማ ተኸበት።