2 Kings 23:25 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ከምቲ ብዘሎ ሕጊ ሙሴ ብዅሉ ልቡን ብዅሉ ነፍሱን ብዅሉ ሓይሉን ናብ እግዚኣብሄር ዚምለስ ቅድሚኡ ንጉስ ኣይነበረን። ብድሕሪኡ ድማ ከምኡ ዝዀነ ሰብ ኣይተንስአን። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እንደ ሙሴም ሕግ ሁሉ በፍጹም ልቡ በፍጹምም ነፍሱ በፍጹምም ኀይሉ ወደ እግዚአብሔር የተመለሰ እንደ እርሱ ያለ ንጉሥ ከእርሱ አስቀድሞ አልነበረም፤ እንደ እርሱም ያለ ንጉሥ ከእርሱ በኋላ አልተነሣም። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እንደ ሙሴም ሕግ ሁሉ በፍጹም ልቡ በፍጹምም ነፍሱ በፍጹምም ኃይሉ ወደ እግዚአብሔርም የተመለሰ እንደ እርሱ ያለ ንጉሥ ከእርሱ አስቀድሞ አልነበረም፤ እንደ እርሱም ያለ ንጉሥ ከእርሱ በኋላ አልተነሣም። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ለኦሪት ሕግ በመታዘዝ በፍጹም ልቡ፥ በፍጹም ነፍሱና በፍጹም ኃይሉ እግዚአብሔርን ያገለገለ እንደ ኢዮስያስ ያለ ንጉሥ ከእርሱም በፊት ሆነ ከእርሱ ወዲህ ከቶ አልነበረም። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሙሴ ህግያዳን ባረ ኩመን ዎዛናን፥ ባረ ኩመን ሸምፑዋንነ፥ ባረ ኩመን ዎልቃን መና ጎዳኮ ስሜዳባን እዮስያሳ ማላ ካቲ፥ አፐ ካሰ ግዲና፥ አፐ ጉየ ግድና፥ ኡባካ ደንድቤና። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Muse higgiyaadan bare kumentsaa wozanaan, bare kumentsaa shemppuwaaninne, bare kumentsaa wolk'k'an Med'ina Godaakko simmeeddaban Iyoosiyaasa mala kaatii, aappe kase gidiina, aappe guyye gidina, ubbakka denddibeenna. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Kase Muse wogan xaafettida mala ba kumeththa wozinappe, ba kumeththa shemppofe, ba kumeththa wolqqafe GODAAKKO simmida Iyosiyaasa mala kawoy izappe sinththan gidiin woykko izappe guyen mulekka dendibeenna. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ካሴ ሙሴ ዎጋን ጻፌቲዳ ማላ ባ ኩሜ ዎዚናፔ፥ ባ ኩሜ ሼምፖፌ፥ ባ ኩሜ ዎልቃፌ ጎዳኮ ሲሚዳ ኢዮሲያሳ ማላ ካዎይ ኢዛፔ ሲንን ጊዲን ዎይኮ ኢዛፔ ጉዬን ሙሌካ ዴንዲቤና። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሙሰ ህግያዳ ባ ኩመ ዎዛናን፥ ባ ኩመ ሸምፑዋንነ፥ ባ ኩመ ዎልቃን ጎዳኮ ስምዳ እዮስያሳ መላ ካዎይ፥ እያፐ ካሰ ግድን፥ እያፐ ጉየ ደንድቤና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Muse higgiyada ba kumetha wozanan, ba kumetha shempuwaninne, ba kumetha wolqan Godaako simmida Iyosyaasa mela kawoy, iyape kase gidin, iyape guye dendibeenna. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | በሙሴ ሕግ በተጻፈው መሠረት በፍጹም ልቡ፣ በፍጹም ነፍሱ፣ በፍጹም ኀይሉ ወደ እግዚአብሔር የተመለሰ፣ እንደ ኢዮስያስ ያለ ንጉሥ፣ ከእርሱ በፊትም ሆነ ከእርሱ በኋላ ፈጽሞ አልተነሣም። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ለኦሪት ሕግ በመታዘዝ በፍጹም ልቡ፥ በፍጹም ነፍሱና በፍጹም ኀይሉ እግዚአብሔርን ያገለገለ እንደ ኢዮስያስ ያለ ንጉሥ ከእርሱም በፊት ሆነ ከእርሱ ወዲህ ከቶ አልነበረም። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ከምቲ ዅሉ ሕጊ ሙሴ ገይሩ ብምሉእ ልቡን ብምሉእ ነፍሱን ብምሉእ ሓይሉን ናብ እግዚኣብሄር ዝተመለሰ ንጉስ ኣይነበረን፤ ብድሕሪኡውን ከምኡ ዝበለ ኣይተስአን። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ከምቲ ዂሉ ሕጊ ሙሴ ገይሩ ብዂሉ ልቡን ብዂሉ ሓይሉን ናብ እግዚኣብሄር እተመልሰ ንጉስ ከኣ ብቅድሚኡ ኸምኡ ዝበለ ኣይነበረን፡ ብድሕሪኡውን ከምኡ ዝበለ ኣይተንስኤን። |