2 Kings 23:19 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ነገስታት እስራኤል ንእግዚኣብሄር ኬቘጥዑ ዝገበርዎ ኣብ ከተማታት ሰማርያ ዝነበረ ዅሉ ኣባይቲ በረኽ ድማ፡ ዮስያስ ወሲዱ፡ ከምቲ ኣብ ቤትኤል ዝገበሮ ዅሉ ግብሪ ገበረሎም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) በሰ​ማ​ር​ያም ከተ​ሞች የነ​በ​ሩ​ትን፥ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን ያስ​ቈ​ጡት ዘንድ የእ​ስ​ራ​ኤል ነገ​ሥ​ታት የሠ​ሩ​ትን የኮ​ረ​ብ​ታ​ውን መስ​ገ​ጃ​ዎች ኢዮ​ስ​ያስ አስ​ወ​ገ​ዳ​ቸው፤ በቤ​ቴ​ልም እን​ዳ​ደ​ረ​ገው ነገር ሁሉ እን​ዲሁ አደ​ረ​ገ​ባ​ቸው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) በሰማሪያም ከተሞች የነበሩትን፥ እግዚአብሔርን ያስቈጡት ዘንድ የእስራኤል ነገሥታት የሠሩትን የኮረብታውን መስገጃዎች ኢዮስያስ አስወገዳቸው፥ በቤቴልም እንዳደረገው ነገር ሁሉ እንዲሁ አደረገባቸው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ንጉሥ ኢዮስያስ በማንኛይቱም የእስራኤል ከተማ የእስራኤል ነገሥታት አሠርተዋቸው የነበሩትን የእግዚአብሔርን ቁጣ ለማነሣሣት ምክንያት የሆኑትን የአሕዛብ ማምለኪያ ስፍራዎችን ሁሉ አፈራረሰ፤ በቤትኤል ያደረገውን ሁሉ በእነዚያ መሠዊያዎች ላይ ፈጸመ፤
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year እስራኤልያ ካተቱ ሳማርያ ካታማቱዋን ኦስሲደ፥ መና ጎዳ ሀንቀዳ፥ ጎይንያ ቃ ሳኣ እዮስያሰ ድጌዳ፤ ቤቴለን ኦዳዋዳን፥ ኡንቱንታካ ኦዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Israa'eeliyaa kaatetuu Samaariyaa katamatuwaan oosissiide, Med'ina Godaa hank'k'etseedda, goynniyaa d'ok'k'a sa'aa Iyoosiyaase diggeedda; Beeteelen ootseeddawaadan, unttunttakka ootseedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Iyosiyaasi Beetelen ooththida mala Samaariya kataman zumbullata bolla Isra7eele kawoti kase oosisidaytanne GODAA hanqeththida eeqa xoossa keeththata ubbaa dhayssidessinne tunisides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢዮሲያሲ ቤቴሌን ኦዳ ማላ ሳማሪያ ካታማን ዙምቡላታ ቦላ ኢስራኤሌ ካዎቲ ካሴ ኦሲሲዳይታኔ ጎዳ ሃንቄዳ ኤቃ ጾሳ ኬታ ኡባ ይሲዴሲኔ ቱኒሲዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) እስራኤለ ካዎት ሳማረ ካታማታን ኦስስድ፥ ጎዳ ሀንቀዳ፥ ቃ ጎይኖ በሳታ እዮስያስ ድግስ፤ ቤተለን ኦዳይሳዳ፥ ኤንታ ቦላካ ኦስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Isra7eele kawoti Samaare katamatan oosisidi, Godaa hanqethida, dhoqa goyinno bessata Iyosyaasi diggis; Beetelen oothidaysada, enta bollaka oothis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ኢዮስያስም በቤቴል እንዳደረገው ሁሉ በሰማርያም ከተሞች ኰረብቶች ላይ የእስራኤል ነገሥታት አሠርተዋቸው የነበሩትንና እግዚአብሔርን ያስቈጡበትን ቤተ ጣዖቶች ሁሉ አስወገደ፤ አረከሳቸውም።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ንጉሥ ኢዮስያስ በማንኛይቱም የእስራኤል ከተማ የእስራኤል ነገሥታት አሠርተዋቸው የነበሩትን የእግዚአብሔርን ቊጣ ለማነሣሣት ምክንያት የሆኑትን የአሕዛብ ማምለኪያ ስፍራዎችን ሁሉ አፈራረሰ፤ በቤትኤል ያደረገውን ሁሉ በእነዚያ መሠዊያዎች ላይ ፈጸመ፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ነተን ኣብ ከተማታት ሰማርያ ዝነበራ፥ ነገስታት እስራኤል ንእግዚኣብሄር ከቘጥዕዎ ኢሎም ዝሰርሕወን ኵለን በረኽቲ መስገዲታት ድማ ኢዮስያስ ኣፍረሰን እሞ ኸምቲ ኣብ ቤቴል ዝገበሮ ገበረን።
Amharic Tigrinya 2011 ነተን ኣብ ከተማታት ሰማርያ ዝነበራ፡ ነገስታት እስራኤል ንእግዚኣብሄር ኬዀርይዎ ኢሎም ዝሰርሕወን ኲለን ኣባይቲ በረኽቲ ድማ ዮስያስ ኣፍረሰን እሞ ከምቲ ኣብ ቤትኤል ዝገበሮ ዂሉ ግብርታት ገበረን።