2 Kings 23:16 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ዮስያስ ድማ ንርእሱ ምስ ተመልሰ፡ ናብቲ ኣብ ከረን ዝነበረ መቓብራት ጠመተ፡ ልኢኹ ድማ ነቲ ኣዕጽምቲ ካብቲ መቓብር ኣውጺኡ ኣብ መሰውኢ ኣቃጸሎ፡ ከምቲ ናይ እግዚኣብሄር ሰብ ኣምላኽ ዝበሎ ቃል ድማ ኣርከሶ ሰበኸ፣ እዚ ድማ ነዚ ቃላት እዚ ሰበኸ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ኢዮስያስም ዘወር ብሎ በከተማው የነበሩትን መቃብሮች አየ፤ ኢዮርብዓምም በበዓል ጊዜ የእግዚአብሔር ሰው እንደ ተናገረው እንደ እግዚአብሔር ቃል፥ ልኮ ከመቃብሮቹ አጥንቶቹን አስወጣ፥ በመሠዊያው ላይም አቃጠላቸው፥ አረከሰውም። ዘወርም ብሎ ይህን ቃል ወደ ተናገረው ወደ እግዚአብሔር ሰው መቃብር ዐይኖቹን አቀና። እንዲህም አለ፦ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ኢዮስያስም ዘወር ብሎ በተራራው የነበሩትን መቃብሮች አየ፤ ኢዮርብዓምም በበዓል ጊዜ በመሠዊያ አጠገብ ሲቆም እነዚህን ነገሮች የተነባ የእግዚአብሔር ሰው እንደ ተናገረው እንደ እግዚአብሔር ቃል፥ ልኮ ከመቃብሮቹ አጥንቶቹን አስወጣ፥ በመሠዊያውም ላይ አቃጠላቸው አረከሰውም። ዘወርም ብሎ ወደ ተናገረው ወደ እግዚአብሔር ሰው መቃብር ዓይኖቹን አቅንቶ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ከዚህም በኋላ ኢዮስያስ ዙሪያውን ሲመለከት፥ በኰረብቶች ላይ የተሠሩ መቃብሮችን አየ፤ በእነዚያም መቃብሮች ውስጥ የነበረውን ዐፅም ሁሉ አስወጥቶ በመሠዊያው ላይ በእሳት አቃጠለው፤ በዚህም ዓይነት መሠዊያው የረከሰ መሆኑን አስገነዘበ፤ ኢዮስያስ ይህንን ሁሉ በማድረጉ ከብዙ ጊዜ በፊት በተደረገ የአምልኮ በዓል ላይ ንጉሥ ኢዮርብዓም በመሠዊያው አጠገብ ቆሞ ሳለ ነቢዩ የተናገረው የትንቢት ቃል ተፈጸመ፤ ንጉሥ ኢዮስያስ ዙሪያውን ሲመለከት ይህን ትንቢት ተናግሮ የነበረው ነቢይ የተቀበረበትን መካነ መቃብር አይቶ፥ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄዋፐ ጉይያን፥ እዮስያሰ ዩሹዋ ጼሊደ፥ ደርያ ጋጻን ደእያ ሞጉዋ ጎንጎሉዋ በኤዳ፤ መቀቱዋ ጎንጎሉዋፐ ከሲደ፥ ያርሽያ ሳኣ ቦላ ዎደ፥ ታማን ጹጌዳ። ያቲደ ያርሽያ ሳኣ ቱንሴዳ። ሄዌ ሀኔዳዌ መና ጎዳ አሳይ ካሰ አዋዬዳ መና ጎዳ ቃላ ማራና። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hewaappe guyyiyaan, Iyoosiyaase yuushshuwaa s'eelliide, deriyaa gas'aan de'iyaa mooguwaa gonggoluwaa be'eedda; mek'etsatuwaa gonggoluwaappe kessiide, yarshshiyaa sa'aa bolla wotsiide, taman s'uuggeedda. Yaatiide yarshshiyaa sa'aa tunisseedda. Hewe haneeddawe Med'ina Godaa Asay kase awaayeedda Med'ina Godaa k'aalaa maarana. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Iyosiyaasi yuushshi xeelliza wode zumbulla bolla diza duufota be7ides; meqeththata duufotappe kessidi Xoossa asi kase yootida mala GODAA qaalay polettana mala yarsho yarshizasohoza tunisanaas iza bolla xuuggides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢዮሲያሲ ዩሺ ጼሊዛ ዎዴ ዙምቡላ ቦላ ዲዛ ዱፎታ ቤኢዴስ፤ ሜቄታ ዱፎታፔ ኬሲዲ ጾሳ ኣሲ ካሴ ዮቲዳ ማላ ጎዳ ቃላይ ፖሌታና ማላ ያርሾ ያርሺዛሶሆዛ ቱኒሳናስ ኢዛ ቦላ ጹጊዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሄሳፈ ጉየ፥ እዮስያስ ዩሹዋ ፄልድ፥ ዙማ ላንቀን ደእያ ዱፎታ በእስ፤ መቀታ ዱፎታፐ ከስድ፥ ያርሾ በሳ ቦላ ዎድ፥ ታማን ፁግስ። ያትድ ያርሾ በሳ ቱንስስ። ሄስ ሀንዳይ ፆሳ አስ ካሰ አዋጅዳ ጎዳ ቃላ ማራና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Hessafe guye, Iyosyaasi yuushuwa xeellidi, zumaa lanqen de7iya duufota be7is; meqethata duufotape kessidi, yarsho bessa bolla wothidi, taman xuuggis. Yaatidi yarsho bessa tunisis. Hessi haniday Xoossa asi kase awaajida Godaa qaala maarana. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ኢዮስያስ ዘወር ሲል በኰረብታው ላይ የነበሩትን መቃብሮች አየ፤ ዐፅሞቹንም ከየመቃብሩ አስወጣ፤ ያ የእግዚአብሔር ሰው አስቀድሞ እንደ ተናገረው፣ የእግዚአብሔር ቃል ይፈጸም ዘንድ፣ መሠዊያውን ለማርከስ ሲል ዐፅሞቹን በላዩ ላይ አቃጠለበት። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ከዚህም በኋላ ኢዮስያስ ዙሪያውን ሲመለከት፥ በኰረብቶች ላይ የተሠሩ መቃብሮችን አየ፤ በእነዚያም መቃብሮች ውስጥ የነበረውን ዐፅም ሁሉ አስወጥቶ በመሠዊያው ላይ በእሳት አቃጠለው፤ በዚህም ዐይነት መሠዊያው የረከሰ መሆኑን አስገነዘበ፤ ኢዮስያስ ይህንን ሁሉ በማድረጉ ከብዙ ጊዜ በፊት በተደረገ የአምልኮ በዓል ላይ ንጉሥ ኢዮርብዓም በመሠዊያው አጠገብ ቆሞ ሳለ ነቢዩ የተናገረው የትንቢት ቃል ተፈጸመ፤ ንጉሥ ኢዮስያስ ዙሪያውን ሲመለከት ይህን ትንቢት ተናግሮ የነበረው ነቢይ የተቀበረበትን መካነ መቃብር አይቶ፥ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ኢዮስያስ ከዓ ግልፅ ኢሉ፥ ነቲ ኣብ ኰረብታ ዝነበረ መቓብራት ረአየ። ሽዑ ልኢኹ ነቲ ኣዕፅምቲ ኻብ መቓብራት ወሲዱ፥ ከምቲ እቲ ናይ እግዚኣብሄር ሰብ ተዛሪብዎ ዝነበረ ቓል እግዚኣብሄር ኣብቲ መሰውኢ ኣቃፀሎ፤ ኣርከሶውን። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ዮስያስ ግልጽ ምስ በለ ኸኣ፡ ነቲ ኣብኡ ኣብ ከረን ዝነበረ መቓብራት ረኣየ። ሽዑ ልኡኹ ነቲ ኣዕጽምቲ ኻብ መቓብራት ወሲዱ፡ ከምቲ እቲ ናይ ኣምላኽ ሰብ እዚ ነገር እዚ ኺነግር ከሎ እተዛረቦ ቓል እግዚኣብሄር ኣብቲ መሰውኢ ኣንደዶ፡ ኣርከሶ ኸኣ። |