2 Kings 23:10 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ንወዱ ይኹን ንጓሉ ብሓዊ ኣቢሉ ናብ ሞሎግ ምእንቲ ኸይሓልፍ፡ ነታ ኣብ ስንጭሮ ደቂ ሂኖም ዘላ ቶፌት ኣርከሶ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ሰው ሁሉ ወንድ ልጁን ወይም ሴት ልጁን ለሞ​ሎክ በእ​ሳት እን​ዲ​ሠዋ በሄ​ኖም ልጅ ሸለቆ ቆሞ የነ​በ​ረ​ውን ጣፌ​ትን ርኩስ አደ​ረ​ገው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ማንም ሰው ወንድ ልጁን ወይም ሴት ልጁን ለሞሎክ በእሳት እንዳያሳልፍ በሄኖም ልጆች ሸለቆ የነበረውን ቶፌትን ርኩስ አደረገው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ንጉሥ ኢዮስያስ በሒኖም ሸለቆ የነበረው “ቶፌት” ተብሎ የሚጠራው የአሕዛብ ማምለኪያ ቦታ የረከሰ መሆኑን አስገነዘበ፤ ከዚህም የተነሣ “ሞሌክ” ተብሎ ለሚጠራው አምላክ ወንድ ልጁን ወይም ሴት ልጁን መሥዋዕት አድርጎ የሚያቀርብ ማንም እንዳይኖር ተከለከለ፤
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ካቲ እዮስያሰ ህኖማ ዛንጋራን ደእያ ቶፌታ ጌተትያ ያርሹዋ ሳኣ ቱንሴዳ። ያቲደ ሞሎካ ግያ ጾሳዉ እት አሳይነ ባረ አቱማ ናኣ ዎይ ባረ ማጫ ናቶ ታማን ያርሸናዳን ድጌዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Kaatii Iyoosiyaase Hinnooma Zanggaaraan de'iyaa Toofeeta geetettiyaa yarshshuwaa sa'aa tunisseedda. Yaatiide Molooka giyaa s'oossaw itti asaynne bare attuma na'aa woy bare mac'c'a naatto taman yarshshenaadan diggeedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Henoome naa shoobban diza Toofeete geetettiza goynnizasohoza tunisides; ay asikka attuma naa gidiin woykko macca naa Molookes taman xuuggi yarshontta malassa.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄኖሜ ና ሾባን ዲዛ ቶፌቴ ጌቴቲዛ ጎይኒዛሶሆዛ ቱኒሲዴስ፤ ኣይ ኣሲካ ኣቱማ ና ጊዲን ዎይኮ ማጫ ና ሞሎኬስ ታማን ጹጊ ያርሾንታ ማላሳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ካዎይ እዮስያስ ሄኖማ ዛንጋራን ደእያ ቶፈታ ያርሾ በሳ ቱንስስ። ሞሎካ ፆሳስ እስ አስካ ባ አደ ናኣ ዎይካ ማጫ ናአ ታማ ግዶራ አና መላ ድግስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Kawoy Iyosyaasi Henooma zangaaran de7iya Toofeta yarsho bessa tunisis. Moloka xoossas issi asika ba adde na7aa woyka macca na7a tama giddora aathona mela diggis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) በሄኖም ሸለቆ የነበረውን ቶፌት የተባለውን ማምለኪያ አረከሰ፤ ይኸውም ማንም ሰው ወንድ ወይም ሴት ልጁን ለሞሎክ በእሳት የሚቃጠል መሥዋዕት አድርጎ እንዳያቀርብበት ነው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ንጉሥ ኢዮስያስ በሒኖም ሸለቆ የነበረው “ቶፌት” ተብሎ የሚጠራው የአሕዛብ ማምለኪያ ቦታ የረከሰ መሆኑን አስገነዘበ፤ ከዚህም የተነሣ “ሞሌክ” ተብሎ ለሚጠራው አምላክ ወንድ ልጁን ወይም ሴት ልጁን መሥዋዕት አድርጎ የሚያቀርብ ማንም እንዳይኖር ተከለከለ፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ሰብ ወዱ ወይ ጓሉ ንጣዖት ሞሎክ ብሓዊ ምእንቲ ኸይስውእ ኢሉ፥ ነቲ ኣብ ለሰ ደቂ ሄኖም ዝነበረ ቶፌት ኣርከሶ።
Amharic Tigrinya 2011 ሰብ ወዱ ወይ ጓሉ ንሞሌኽ ኢሉ ብሓዊ ኸየሕልፍሲ፡ ነቲ ኣብ ለሰ ደቂ ሂኖም ዝነበረ ቶፌት ኣርከሶ።