2 Kings 22:6 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ንጸራብትን ንሃነጽትን ንሰራሕቲ እምኒን፡ ነቲ ቤት ንምጽጋን ድማ ዕንጨይትን እተቐርጸ እምንን ኪዕድጉ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ለአናጢዎችና ለጠራቢዎች፥ ለድንጋይም ወቃሪዎች፥ መቅደሱንም ለመጠገን እንጨትንና የተወቀረውን ድንጋይ ለሚገዙ ይክፈሉት።” |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ለአናጢዎችና ለጠራቢዎች፥ ለድንጋይም ወቃሪዎች፥ መቅደሱንም ለመጠገን እንጨትንና የተወቀረውን ድንጋይ ለሚገዙ ይክፈሉት። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | የሚከፍሉትም ለአና ጺዎች፥ ለግንበኞችና ለድንጋይ ጠራቢዎች ነው። እንዲሁም ለቤተ መቅደሱ እድሳት ሥራ የሚሆኑ ሳንቃዎችና የተጠረቡ ድንጋዮች ይግዙበት። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | አናጸቶ ግምቢያዋንቶነ ሹቻ ማስያዋንቶ ጭግኖ። ቃይ ጌሻ ጎልያ ኦራናዉ፥ ምነ ቆኤቴዳ ሹቻ ሻምያዋንቶ ጭግኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | anas'etoo gimbbiyaawanttoonne shuchchaa massiyaawanttoo c'iggino. K'ay Geeshsha Golliyaa ooratsanaw, mitsaanne k'oo'etteedda shuchchaa shammiyaawanttoo c'iggino. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Istti miishshaa anaaxetas, gimbe gimbizaytassinne shuch massizaytas qanxxetto. Hessika Xoossa Keeththaa izara ooraxissana sanqqatanne masettida shuchchatakka shammetto. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢስቲ ሚሻ ኣናጼታስ፥ ጊምቤ ጊምቢዛይታሲኔ ሹች ማሲዛይታስ ቃንጼቶ። ሄሲካ ጾሳ ኬ ኢዛራ ኦራጺሳና ሳንቃታኔ ማሴቲዳ ሹቻታካ ሻሜቶ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | አናፀታስ፥ ግምበይሳትስነ ሹቹ ማሰይሳታስ ቃንፆ። ቃስ ፆሳ ኬ ኦራናዉ፥ ምነ ቆኤትዳ ሹቹ ሻመይሳታስ ቃንፆ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | anaaxetas, gimbeysatsinne shuchu masseysatas qanxo. Qassi Xoossa keetha oorathanaw, mithinne qoo7etida shuchu shammeysatas qanxo. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | የሚከፍሉትም ለዐናጺዎች፣ ለግንበኞችና ለድንጋይ ጠራቢዎች ነው። እንዲሁም ለቤተ መቅደሱ እድሳት ሥራ የሚሆኑ ሳንቃዎችና የተጠረቡ ድንጋዮች ይግዙበት። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ፀረብትን ሃነፅትን ነደቕትን ይኽፈልዎም፤ ንምፅጋን እታ ቤተ መቕደስ ዝኸውን ኣእዋምን ውቑር እምንን ከዓ ይኽፈልዎ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ንጸረብትን ንሀነጽትን ንነደቕትን፡ ንምጽጋን እታ ቤት ዚኸውን ኣእዋምን ውቑር እምንን ዚዕደገሉ ገንዘብ ይሀብዎም። |