2 Kings 22:5 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ኣብ ኢድ እቶም ንቤት እግዚኣብሄር ዚቈጻጸሩ ገበርቲ ዕዮ ይሃብዎ። ነቶም ኣብ ቤት እግዚኣብሄር ዘሎ ዕዮ ዚሰርሑ ድማ፡ ነቲ ስንጥቆታት እታ ቤት ኪጽግኑ ይሃብዎም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | በእግዚአብሔርም ቤት ላሉት ሠራተኞች አለቆች ይስጡት፤ እነርሱም የተናደውን የእግዚአብሔርን ቤት ለሚጠግኑት ሠራተኞች፥ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | በእግዚአብሔርም ቤት ላሉት ሠራተኞች አለቆች ይስጡት፤ እነርሱም የተናደውን የእግዚአብሔርን ቤት ለሚጠግኑት ሠራተኞች፥ |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ይህም የቤተ መቅደሱን ሥራ እንዲቈጣጠሩ ለተሾሙት ሰዎች ይሰጥ፤ እነርሱም የጌታን ቤተ መቅደስ ለሚያ ድሱት ይክፈሏቸው፤ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ቄስያ ኡባቱዋ ካፑ ሚሻ መና ጎዳ ጌሻ ጎልያ ኦራስያ ካፓቶ እማና ማላ ኦዳ። ኡንቱንቱካ ጌሻ ጎልያ ኦራያ ኦሳንቻቶ፥ |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | K'eesiyaa ubbatuwaa kaappuu miishshaa Med'ina Godaa Geeshsha Golliyaa ooratsisiyaa kaappatoo immana mala oda. Unttunttukka Geeshsha Golliyaa ooratsiyaa oosanchchatoo, |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hessika GODAA Keeththa oosoza kaalli oosisana mala shuumettida asatas immetto; isttika GODAA Keeth ooraththiza oosanchchatas immetto. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄሲካ ጎዳ ኬ ኦሶዛ ካሊ ኦሲሳና ማላ ሹሜቲዳ ኣሳታስ ኢሜቶ፤ ኢስቲካ ጎዳ ኬ ኦራዛ ኦሳንቻታስ ኢሜቶ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ካህነ ሀላቃይ ሚሽያ ፆሳ ኬ ኦራናዉ ሀላቃታስ እማና መላ ኦዳ። ኤንትካ ፆሳ ኬ ኦራያ ኦሳንቾታስ፥ |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Kahine halaqay miishiya Xoossa keetha oorathanaw halaqatas immana mela oda. Entika Xoossa keetha oorathiya oosanchotas, |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ይህም የቤተ መቅደሱን ሥራ እንዲቈጣጠሩ ለተሾሙት ሰዎች ይሰጥ፤ እነርሱም የእግዚአብሔርን ቤተ መቅደስ ለሚያድሱት ይክፈሏቸው፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | የመቅደሱን እድሳት ለመቈጣጠር ለተሾሙት ሰዎች ያስረክቡ፤ እነርሱም የተረከቡትን ገንዘብ ቤተ መቅደሱን ለሚጠግኑ፥ ለአናጢዎች፥ ለግንበኞችና ለድንጋይ ጠራቢዎች ይክፈሉ፤ እንዲሁም ለቤተ መቅደሱ እድሳት ሳንቃዎችንና የተጠረቡ ድንጋዮችን ይግዙ፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ነቶም ስራሕ ቤት እግዚኣብሄር ዘስርሑ ዋናታት ኣብ ኢዶም ይሃብዎም፤ ንሳቶም ከዓ ነቶም ቤት እግዚኣብሄር ዝፅግኑ፥ |
| Amharic Tigrinya 2011 | ነቶም ዕዮ ዜዕይዩ ዋናታት ቤት እግዚኣቤር ድማ ኣብ ኢዶም ይሀብዎም፡ ንሳቶም ከኣ ነቶም ኣብ ቤት እግዚኣብሄር ነቲ ነቓዕ እታ ቤት ኪጽግኑ ዚዐዩ ዓየይቲ፡ |